ዜና
Archive

Day: August 13, 2019

በአዲስ አበባ ልመና እና የወሲብ ንግድ ሊታቀብ ነው

በአዲስ አበባ ልመና እና የወሲብ ንግድን ለመከላከል ሕግ ሊወጣ ነው፡፡ በቅርቡ የጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ ሕግ፣ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ምፅዋት ለሚለምኑ ዜጎች ገንዘብ ወይም ቁሳቁስ የሚሰጡ ሰዎች በወንጀል ተጠያቂ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞዛምቢክ መብረር ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቤይራ- ሞዛምቢክ በሳምንት ሦስት ጊዜ በረራ ሊጀምር መሆኑን አሳወቀ፡፡ አየር መንገዱ፣ መሐል ሞዛምቢክ ወደ ምትገኘው ቤይራ ከተማ በረራውን የሚያደርገው በማላዊ በኩል ሲሆን፣ በመጪው መስከረም 3 ቀን…

ሦስት ሰዎች በጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን አጡ

በዐማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ሊቡ ከምከም ወረዳ የርብ ወንዝና ገባሮቹ በመሙላታቸው የሦስት ሰዎችን ህይወት ያጠፋ ሲሆን የንብረትና የእርሻ ሰብሎችም ላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተባለ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎቹ እንደሚሉት፣ በሊቦከምከምና በፎገራ ወረዳዎች…

ፖሊስ የራሱን አባላትና የኦሮሚያ ባለሥልጣናትን አሰረ

የፌዴራል ፖሊስ በኦሮሚያ ክልል በተከሰቱ ኹከትና ብጥብጦች ተሳትፈዋል ያላቸውን የፖሊስ አባላት እና የክልሉን የመንግሥት ባለሥልጣናት አሰረ፡፡ ፖሊስ ትናንት ማለዳ ሰባት ተጠርጣሪዎችን ማሰሩን አዲስ ስታንዳርድ የፌዴራል ፖሊስ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑትን…

ኢትዮጵያ ለውጭ ተቋማት የፋይናንስ አገልግሎት ፈቃድ ሰጠች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የውጭ አገራት ባለቤትነት ላላቸው ኩባንያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የፋይናንስ አገልግሎት ፈቃድ ሰጥቷል፡፡ ባንኩ ፈቃዱን መስጠት የጀመረው ባለፈው ሳምንት ነው፡፡ ይህም በሀገሪቱ ምጣኔ ኃብት ላይ የሚደረገው ለውጥ አካል ነው…

ሩሲያ በኢትዮጵያ የኃይል ጣቢያ ልትገነባ ነው

ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢትዮጵያ የኃይል ጣቢያ ለመገንባት የሚያስችላቸውን ድርድር ጨርሰው ኮንትራት ሊፈራረሙ እንደሆነ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አቶ አለማየሁ ተገኑ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ እንዳሉት የኃይል ማመንጫ ግንባታውን ለማስጀመር የመጀመሪያ ድርድር ሊጠናቀቅ ሲሆን፣…

የኢትዮ-ኬንያ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ዝርጋታ ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ 433 ኪ.ሜ የሚሆነውን የኢትዮ-ኬንያ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ አጠናቀቀች፡፡ ይህ የኤሌክትሪክ መስመር 1955 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን፣ እስከ 2000 ሜጋ ዋት ኃይል መሸከም ይችላል ተብሏል፡፡ በአሁኑ ወቅት የኤሌክትሪክ መስመር…

“ቺኩንጉንያ” በትንኝ የሚተላለፍ በሽታ በድሬዳዋ ተከሰተ

በድሬደዋ አስተዳደር የ“ቺኩንጉንያ” ወረርሽን ምልክቶች በ3 ሺህ 756 ሰዎች ላይ መታየቱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡ “ቺኩንጉንያ” ቫይረስ በትንኞች አማካኝነት ወደ ሰዎች የሚተላለፍ ሲሆን፣ ከፍተኛ የሆነ ትኩሳትና…

እሬት ለጤና በረከት

መግቢያ፡- የእሬት ተክል ሲበዛ መድኃኒትነት እንዳለው ተደጋግሞ የተወሳ ነው፡፡ በዚሁ ኢትዮ ኦንላይን የመረጃ መረብ ላይ ለፀጉር እና ለሰውነት ቆዳ እንክብካቤ ስለ አዘገጃጀቱ እና አጠቃቀሙ ቀርቧል፡፡ እዚያው ላይ ማንበብ ስለሚቻል በዚህ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com