ዜና
Archive

Day: August 12, 2019

ሀገረሰባዊ እምነት በሰባት-ቤት ጉራጌ -፩-

በሰባት ቤት ጉራጌ ከክርስትና እና እስልምና ሃይማኖቶች በተጨማሪ፣ በአንዳንድ የብሄረሰቡ አባላት በተለይም የሰባት ቤት ጉራጌ ህዝብ የሚያመልኩባቸው ልማዳዊ (ባሕላዊ) እምነቶች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ባሕላዊ እምነቶች መካከል የቸሀ ዋቅ (አወጌት)፣ የደሟሚት (የሞየት)…

የአዲሰ አበባ ሆቴሎች ዋጋ ውድ መሆን እያነጋገረ ነው

በአፍሪቃ ከሚገኙ ሆቴሎች ውስጥ በዋጋ ውድ ናቸው ከተባሉት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ የአዲስ አበባ ሆቴሎች ዋጋ ሀገር ጎብኚ (ቱሪስት) የሚያስቆይ አይደለም ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ለመሠረተ-ልማት በሰጠችው አትኩሮት፣ በማደግ ላይ…

የኢትዮጵያ ማኅበራዊ የሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር እንቀስቃሴ ቅኝት ተደረገ

ኢትዮጵያ በቅርቡ የዓለም ማህበራዊ ሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር ፎረም በአዲሰ አበባ ታዘጋጃለች፡፡ እስካሁን 55 ሺህ የሚጠጉ የማህበራዊ የሥራ ፈጠራ ተቋማት እንደሚገኙም ተገልጿል፡፡ ማህበራዊ ሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር፣ አዎንታዊ የሆነ ማሕበራዊ ለውጦችን እንዲኖር…

ብራና ግጥም በጃዝ ወርኃዊ የግጥም ምሽት ዛሬ ይካሄዳል

“የት ነው የደረስነው?” በሚል ርዕስ ወርኃዊው ብራና ግጥም በጃዝ የኪነጥበብ ምሽት ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 6 ቀን ከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ በምሽቱ የጥበብ መርሃ-ግብር፣ አንጋፋ የጥበብ ባለሟሎች…

ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ገቢዋ እየቀነሰ መጥቷል ተባለ

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶቿ የምታገኘው ገቢ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በአንድ መቶ ሰባ ሚሊዮን ዶላር እንደወረደ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ሀገሪቷ የውጭ ንግድ አፈፃፀሟ ከ2012 እ.ኤ.አ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com