ዜና
Archive

Day: August 11, 2019

የእግርኳስ ተጫዋቾች ወርሃዊ የደሞዝ ጣሪያ 50 ሺህ ብር እንዲሆን ተወሰነ

የኢፌድሪ ስፓርት ኮሚሽን ከኢትዮጽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በተጫዋቾች ወርሃዊ የደሞዝ ጣሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት በቢሾፍቱ ከተማ አካሄደ። በዉይይቱ አቶ ተድላ ዳኛቸዉ የሀገራችንንና የሌሎች ሀገራትን የተጨዋቾች የደሞዝ አከፋፈልን በተመለከተ ጥናታዊ…

“ጋዜጠኞቹን ያሰረው ፌዴራል ፖሊስ ነው”

ትላንት ዓርብ ነሐሴ 3 ቀን 2011 ዓ.ም የታሰሩትን ሁለት ጋዜጠኞች በቁጥጥር ሥር ያዋለው፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሳይሆን፤ የፌዴራል ፖሊስ መሆኑን ምንጮች ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ ጋዜጠኞቹ በፍርድ ቤት ቅጥር-ጊቢ ውስጥ ጎላ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com