ዜና
Archive

Day: August 9, 2019

የቆዳ በሽታን (Skin Disease) በአብሽ፣እሬት፣ቁልቋል፣ቁርቁራ፣ግራዋ፣እንዶድ እና እርድ በቀላሉ ታከሙት

የቆዳ በሽታ ጥቂት ምሳሌዎች መግቢያ:-  ቀደም ሲል፣ ፀጉርዎን እንዲህ ተንከባከቡ በሚል ለራስ ቆዳ እና ለጸጉር ጤንነት የሚረዱ ምክሮችን አስነብበን ነበር፡፡ አሁን ከዚያ የቀጠለ የሰውነት ቆዳን እንዴት ባለ ቀላል ዘዴ እቤት…

የብሔራዊ ስሜት- አብነት!

(የሀገር ፍቅር ሲወደስ) ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነውን DC-6 B አይሮፕላን፣ መስከረም 3 ቀን 1962 ዓ.ም. በሶሪያ የወንበዴዎች ቡድን (ጀብሃን ለማለት ነው) ተገድዶ ኤደን ባረፈ ጊዜ፣ የመንገደኞቹን ሕይወትና አይሮፕላኑንም ከቃጠሎ…

አራት የኤርትራ ባለሥልጣናት በአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸው አለፈ ተባለ

– “ምንም የሰማሁትና የማውቀው ነገር የለም” በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ዓርብ ነሐሴ 3 ቀን 2011 ዓ.ም፡- አራት የኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናት፣ በድንገት በተከሰተ የአውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ በማህበራዊ ሚዲያ ይፋ ሆኗል፡፡ በአንፀሩ፣…

This site is protected by wp-copyrightpro.com