ዜና
Archive

Day: August 8, 2019

“ጥቁር ሽታ” መጽሐፍ ለአንባቢያን ቀርቧል

በመዝናኛው ዘርፍ በአዲሰ ነገር ጋዜጣ  እንዲሁም በአሁን ሰዓት በፍትሕ መጽሔት ላይ በሥሙ፣ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ደግሞ በብዕር ስሙ ‹‹ሶፎኒያስ አቢስ›› በሚል የተለያዩ ወጎች፣ አጫጭር ልብወለዶችን እና መጣጥፎችን ለረዥም ጊዜ…

“ቦይንግ ደረጃውን ያልተጠበቀ አውሮፕላን ሳይሸጥ አይቀርም” የተጎጂ ቤተሰብ ጠበቃዎች

ቦይንግ ደረጃውን ያልተጠበቀ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሳይሸጥ አይቀርም ሲሉ የተጎጂ ቤተሰብ ጠበቃዎች ተናገሩ በሲያትል አካባቢ በተደረገው የቅድመ ፍርድ ሂደት ስብሰባ ላይ ቦይንግ ኩባንያ እና ኤፍኤኤ (የፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር) ደረጃውን…

ኮሚሽኑ ከሀምሳ ስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን እንደያዘ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት፣ ከሀምሳ ስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው  በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩና ከሀገር ሊወጡ የነበሩ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን መያዙን አስታወቀ፡፡ በጠቅላላ ከተሰበሰቡት…

በቦረና የሰውና የቀንድ ከብት የሕይወት ትሥሥር

ከብቶች ጤነኛ ሲሆኑ ማኅበረሰቡ በተድላ ይኖራል፤ በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ሀብት የሚለካው አንድ ሰው ባለው የከብቶች ብዛት፤ ንግድ የሚካሄደውም በከብቶች፤ የጋብቻ ጥሎሽም የሚሰጠው ከብት ነው፡፡ በአጠቃላይ በአካባቢው ችግር ካለ እንኳን…

የኢሕአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ የሥራ አስፈፃሚ ስብሰባውን ዛሬ ይጀምራል

ገዥው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) በድርጅታዊና ሀገራዊ ወቅታዊ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ የኢሕአዴግ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የድርጅቱ አፈፃፀም እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ገምግሞ ቀጣይ የፖለቲካ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com