ዜና
Archive

Day: August 7, 2019

በኢትዮጵያ በወርቅ ፍለጋ ላይ የተሰማራው የሲፕረስ ኩባንያ በዓመት ከ47 ሚሊዮን ግራም በላይ ድፍድፍ እንደሚያመርት አስታወቀ

ከፊ ሚኒራልስ የተባለው ዓለማቀፍ ኩባንያ፣ በአሁኑ ጊዜ በምዕራብ ኢትዮጵያ ቱሉ ካፒ ዘጠና አምስት ከመቶ ድርሻ ወስዶ የወርቅ ማውጣት ሥራ እየሠራ ሲሆን፣ ከብድር ጋር የተያያዙ የገንዘብ አሠራሮቹን ማሻሻሉን ይፋ አድርጓል፡፡ በዓመት…

“ሕገ-መንግስቱ መሻሻል አለበት፤ ሕገ -መንግስቱ ሕይወት ያለው ሰነድ ነው” ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ‹‹የኢትዮያን የፖለቲካ አጀንዳ  አድማስ ማስፋት›› በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ባዘጋጀበት መድረክ ላይ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ውይይቱን አካሂዷል፡፡ በውይይቱም የተለያዩ ምሁራን…

የሳንፍራንሲስኮ ነዋሪዎች ወላጆቻቸውን ላጡ ሕፃናት ድጋፍ ሊያደርጉ ነው

በአሜሪካ፣ ሳንፍራንሲስኮ የቤይ እና አካባቢዋ የፖለቲካው ማኅበረሰብ አባላት፣ ወላጆቻቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የሶከር ስፖርት መጫወቻ ቁሳቁስ ሊለግሱ ነው ተባለ፡፡ ድጋፉ የሚደረገው በቅርቡ የቤይ ሀገረ-ግዛት ፕሬዚደንት ኢርኔ ሮዝ ወላጅ አልባ ሕፃናትን…

አብዲ ኢሌን ለማስለቀቅ አሲረዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳት የነበሩትና በሶማሌ ክልል በተፈፀመው ኢ-ሰብዓዊ ግድያ፣ አካል ማጉደል፤ ማፈናቀል እና አብያተ ክርስትያናትንና የንግድ ተቋማትን በማቃጠል ክስ ተመስርቶባቸው ማረሚያ ቤት የሚገኙትን አብዲ ሞሐመድ ዑመርን፣ ሐምሌ 29 ቀን…

“ተፈናቃዮች ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ ጥረት እየተደረገ ነው” – የተመ

ተፈናቃዮች አሁንም በሥጋት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል በኦሮሚያና በቤንሻልጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ከአካባቢያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ለማድረግ፣ ግብረ ሠናይ ድርጅቶች ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com