ዜና
Archive

Day: August 6, 2019

ካፍ በኢትዮጵያ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ከደረጃ በታች ናቸው አለ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) ኢትዮጵያ አህጉራዊም ሆነ ዓለም አቀፋዊ ጨዋታዎችን ለማድረግ  የእግር ኳስ ሜዳዎቿ  ከደረጃ በታች ናቸው ሲል በቅርቡ መረጃ አውጥቷል፡፡ ካፍ ኢትዮጵያ የ2020 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድርን እንድታደርግ…

ቀይ መስቀል ከስደት ተመላሾችን እያቋቋመ ነው

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበርና የቀይ መስቀል ዓለም አቀፍ ኮሚቴ በመቀሌ ከተማ ለሚኖሩ ከአንድ ሺህ በላይ ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የራሳቸውን ሥራ እንዲጀምሩ እያደረገ መሆኑ ታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ከስደት የተመለሱ…

መዓዛ አሸናፊ አነጋጋሪ ሆነዋል

በሀብቴ ታደሰ እና ጌጥዬ ያለው “በትግራይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ለማቅረብና ፍትሕን ለማስፈን፣ የመከላከያ ሠራዊት እገዛ የግድ ነው” ሲሉ የኢፌድሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ፣ መናገራቸው በማኅበራዊ ሚዲያ እያነጋገረ…

ቡና

ገቢው ቀንሷል ብራንድ ታስቦለታል ቡና ላኪዎች ተሸልመዋል እሴት መጨመር የሞት ሽረት ነው ተብሏል ኢትዮጵያ ከቡና የወጪ ንግድ ታገኝ የነበረው ዓመታዊ ገቢ በማይጠበቅ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መጥቷል፡፡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ከቡና ይገኝ የነበረው…

አየር መንገዱ የካናዳ አውሮፕላን ተረከበ

በአፍሪካ ግዙፉ የበረራ ኩባንያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ዳሽ 8-400 (Dash 8-400) የተሰኘ አውሮፕላን ከአምራች ኩባንያው ተረክቧል፡፡ ተቀማጭነቱን በካናዳ ኦንታሪዮ ያደረገው ዲ ሃቪላንድ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ፣ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ 25ተኛውን…

የቻይናው ተቋራጭ ሸገርን በማስዋብም አሻራ ማሳረፍ ጀመረ

ሀብቴ ታደሰ እና እየሩስ ተስፋዬ በኢትዮጵያ በበርካታ ግዙፍ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በመያዝ ቀዳሚ የሆነው የቻይና ኮሙዩኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ /ሲሲሲሲ/ የወንዞች ተፋሰስ ወይም “ሸገርን ማስዋብ” ፕሮጀክት የመጀመሪያው ዙር 12 ኪሎ ሜትር እና…

በሕገ-ወጥ ዝውውር ከ880 በላይ ተሳትፈዋል

በዐማራ ክልል የሕገ ወጥ ዝውውርን ለመግታት በተጠናቀቀው የ2011 በጀት 882 ግለሰቦችን በሕገወጥ የሰዎች ዘውውር መሳፋቸው ታውቋል፡፡ የዐማራ ሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር…

This site is protected by wp-copyrightpro.com