ዜና
Archive

Day: August 1, 2019

7ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ ግብር ነሐሴ 26 በኢንተር ኮንቲነታል ሆቴል ይካሄዳል

-ከፊል ነባር የሽልማት ዘርፎች ተቋርጠዋል -አዲስ ዘርፍ ተካቷል በዘንድሮው ‘በጎ ሰው’ በተሰኘው የሽልማት መርሐ ግብር ዘጠኝ የሽልማት ዘርፎች ተለይተዋል። በእያንዳዳቸው ዘርፎች ሦስት እጩዎች የተመረጡ ሲሆን በድምሩ ሃያ ሰባት እጩዎች ለዳኞች…

ሕይወት ግዛቷ ሲጣስ

የሕይወት ግዛቷ የት ሆኖ ነው የሚጣሠው?! የሚል ቆፍጣና ጠርጣሪ ልቦና ያለው ሰው፣ ይቺን በመጠን አነስ ያለች መጽሐፍ እንዲያነብ ይመከራል:: ለማንበብ መነሸጥ እና መጽሐፉ ባነሳው ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የተወሰነ ሃሳብ ማንሳት ደግሞ፣…

በችግኝ ተከላ – ቦትስዋና የኢትዮጵያን ፈለግ መከተል ጀመረች

የቦትስዋና ባለሥልጣናት፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የችግኝ ዘመቻ ጥሪ በኋላ ከተገኘው ውጤት በመማር፣ በመላው ሀገሪቱ በሀገር ዐቀፍ ደረጃ ችግኝ ለመትከል መዘጋጀታቸው ተሰምቷል፡፡ ኢትዮጵያ በረሃማነትን ለመቀነስ እና የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመከላከል አራት ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል በማቀድ፣ በአንድ ቀን 350 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል በዓለም ክብረ ወሰን ለመመዝገብ መቻሏ የቦትስዋና ባለሥልጣኖችን ያስደመመ ድርጊት ሆኗል፡፡ አፍሪካ ፕሬስ ኤጀንሲ (APA) “Botswana: Borrowing a leaf from tree-planting Ethiopia” በሚል…

ትውልደ-ኢትዮጵያ በባንኩ ዘርፍ መሳተፋቸው የውጭ ምንዛሬ ችግርን ይፈታል ተባለ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክ ዘርፍ ተሳታፊ እንዲሆኑ የሚያስችለውን ረቂቅ ዓዋጅ፣ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዶ ማጽደቁ፣ የውጭ ምንዛሬ ችግርን ይፈታል ተባለ፡፡ ሐምሌ 24 ቀን 2011 ዓ.ም የጸደቀው አዲሱ ዓዋጅ የሌላ አገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንክ ኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዳይሳተፉ ተጥሎ የነበረውን የሕግ እገዳ ከማንሳቱም ባሻገር፣ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን የፈቀደ መሆኑ ታውቋል፡፡ ይህም ጠቅላይ ሚኒስትር…

ዓለም አቀፍ ሰብዓዊ እርዳታዎች እየቀነሱ መምጣታቸው አሳሳቢ ሆኗል

ኢትዮጵያን ጨምሮ የምስራቅ አፍሪካ ሕፃናት በከባድ ችግር ውስጥ ናቸው ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለሰብዓዊ ዕርዳታ እና አገልግሎት የሚሰጠው ድጋፍ እና ፈጣን ምላሽ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነሰ መምጣቱን ወርልድ ቪዥን አስታወቀ፡፡ ዓለም አቀፍ…

ጣሊያን ጥንታዊውን የአክሱም ሃውልት ልታድስ ነው

የጣሊያን ልዑክ ባለሙያዎች፣ በትግራይ ክልል የሚገኘውን ጥንታዊን የአክሱም ሃውልት በፍጥነት ለማደስ እንሚሰራ ተነገረ፡፡ በአራተኛው ክፍለ ዘመን የተገነባው፣ 24 ሜትር ርዝመት ያለው እና 160 ቶን ክብደት ያለው የአክሱም ሃውልት ለማደስ ጣሊያን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com