ዜና
Archive

Month: June 2019

የሱዳን ተቃውሞ መሪዎች ከአፍሪካ ሕብረትና ከኢትዮጵያ የቀረበላቸውን አዲስ የሽግግር ዕቅድ ተቀበሉ

የአፍሪካ ሕብረትና የኢትዮጵያ መንግሥት፣ ሱዳን አሁን ካለችበት ቀውስ እንድትወጣ፣ ወታደራዊ ኃይሉ ሥልጣኑን ለሲቪል አገዛዙ እንዲያሸጋግር የሚያስችል አዲስ ረቂቅ ዕቅድ አቅርበው ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡ የአፍሪካ ሕብረትና ኢትዮጵያ በአገሪቱ ሽግግር ጉዳይ ላይ የጋራ…

“ከሴራ ፖለቲካ እንውጣ፤ መገዳደል ይብቃን” ሲል ኢሕአፓ አስታወቀ

– በሀገራችን ጠንከር ያለ የሕግ የበላይነትን የማስከበር እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ተብሏል ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባሕርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው ሁኔታ አስደንጋጭና አሳዛኝ ነው፤ እንኳንስ በአንድ የፖለቲካ ድርጅት አባላት…

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ማህበር ሊመሰረት ነው

በሰሜን አሜሪካ የሥነ-ጽሑፍ፣ ቴአትር፣ ሙዚቃ፣ ፊልም፣ ሥዕል፣ ቅርፃ ቅርፅ እና ሌሎች መሰል ሙያ ያላቸው በርካት ኢትየጵያውን ይኖራሉ፤ ይህንን ምክንያት በማድረግ እና እነዚህን የጥበብ ሰዎች እንዲሁም አድናቂዎች በአንድ ለማሰበሰብ እና ለማደራጀት…

ከሃሳብ-መንደር (ክለይቱ) -፪-

እንግዲህ ዓምዱ ‹‹ከሃሳብ መንደር››ም አይደል?! የሰው ዘር ሲኖር-ሲኖር-ሲኖር፣ በኑሮው ውስጥ ያጋጠሙትን ችግሮች ሲፈታ፣ መልሶ ሌላ ችግር ሲገጥመው አሊያም መፍትሄው ራሱ ችግር ሲወልድ- ሲከስት፣ እንደገና ደግሞ የመፍትሄ ሃሳብ ሲያቀርብ እና ሲኖር፤…

‹‹ከሠሞኑን የተፈጠረው ችግር ለሀገራችን የንቃት ደውል ነው›› አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

– ‹‹ትውልድ አይደናገር፣ እኛም እንናገር›› መጽሐፍ በይፋ ተመርቋል ‹‹ከሰሞኑ በሀገራችን የተፈጠረው ችግር፣ ካወቅንበት ለሀገራችን የንቃት ደወል ነው›› ሲሉ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ገለጹ፡፡ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ይህን የተናገሩት ትላንት ሀሙስ ሰኔ…

“በኢንተርኔት ሙሉ ለሙሉ መቋረጥ የሀገሪቱ ገቢና ገፅታ ወርዷል”

በአፍሪቃ ዋና መዲና አዲስ አበባ እና በመላ ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ ዲፕሎማትና የዲፕሎማት ማህበረሰብ አባላት፣ በአንተርኔትሙሉ ለሙሉ መዘጋት ተማረው ጠ/ሚ ዐብይ አህመድን አነጋግረው እንደነበር ገለፁ። ጠ/ሚ ዐብይ ትላንት ሃሙስ ሰኔ 20 ቀን…

ልክአለፍ ውፋሬ እና የጤና ጉዳይ

መነሻ፡- የሰውነት ውፍረት ልከኛነት ወይም ተመጣጣኝነት የጤንነት ገጽታ መሆኑ ይታሰባል፡፡ ቢሆንም የውፍረት ልከኛነት ብቻውን የጤንነት ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም፡፡ የውፍረት እና ክብደት ከልክ በላይ መሆን ግን የጤና ስጋት መሆኑ አልቀረም፡፡ በኢትዮጵያ…

“መፈንቅለ መንግስቱን እያደረገ ያለው ጄነራል አሳምነው ጽጌ ነው”

የክልሉ ልዩ ሃይል አዘዥ ጄኔራል ተፈራ ማሞ ሁኔታውን ለመቆጣጠር እየሰሩ ነው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ተሞከረ የተባለውን መፈንቅለ መንግስት በአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ በጀኔራል አሳምነው ጽጌ ፈት አውራሪነት…

የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ተገደሉ ተባለ

የአማራ ብሄራዊ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር አምባቸው መኮንን እና አማካሪያቸው አቶ እዘዝ ዋሴ በመሳሪያ ተመተው ህይወታቸው ማለፉን ምንጮች ለዘጋቢያችን አሳወቁ። አቶ እዘዝ ዋሴ ቀደም ሲል የክልሉ የፖሊስ ኮሚሽን ነበሩ። አቶ ዮሀንስ…

በአማራ ክልል መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተደረገ

በአማራ ብሔራዊ መንግስት በዛሬዉ እለት መፈንቅለ መንግስት ሙከራ እንደተካሔደ የጠቅላይ ሚንስትር ፕሬስ ሴክሬተሪ ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ። በክልሉ መፈንቅለ መንግስት በማካሔድ የአማራ ክልል ሕዝብ ያገኘውን ነፃነትና ሠላም ለመንጠቅና በመንግሥት…

መሆን ከሚሸል ኦባማ መጽሐፍ የተወሰደ

• የፖለቲካ ልማድ ሆኖ አንዱ አንዱን ማብጠልጠል፣ ማዋረድና ማንቋሸሽ የተለመደ ቢሆንም፣ ፖለቲካው ሲያልቅ መተቃቀፉ አሜሪካዊያኑን ከሚያኮራ የፖለቲካ ባህላቸው ውስጥ አንዱና ዋንኛው ነው፡፡ • ከልጅነት ጀምሮ ንግግር በማደርግበት ጊዜ የሰዎች ክብር…

ግዙፉ ዓለም አቀፍ ኩባንያ በኢትዮ ቴሌኮም ላይ አነጣጥሯል

– መንግሥት ከሌሎች ስህተት እንዲማር እየተጠየቀ ነው የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት፣ በመንግሥት ሞኖፖል የተያዙ ግዙፍ ኩባንያዎችን ወደ ግል ይዞታ ለማሸጋገር ከተያዘው እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ፣ ዓለም አቀፍ ታዋቂ የቴሌኮም…

የአቶ አዲሱ ንግግር ዛቻ ወይስ ውለታ ፈላጊነት?!

እውን በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ለውጥ ብቸኛው ባለድርሻ ቄሮ የሚባለው ስብስብ ነው? የቄሮ ትግል ‹‹እስክንድ ነጋ ይፈታ›› የሚል ነበርን? የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ስራ አስፈጻሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አዲሱ…

ቴዲ አፍሮ በአፍሪካ ህብረት ሊሸለም ነዉ

ድምጻዊ ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲዉ እዉቁ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን በአህጉሪቱ ለሚገኙ ወጣት አፍሪካዉያን ዐርዐያ በመሆን ላበረከተዉ አስተዋጽኦ በአፍሪካ ህብረት የዋሽንግተን ዲሲ ጽህፈት ቤት የእዉቅና ሽልማት ሊበረከትለት ነዉ ። በመጪዉ…

‹‹ለአይጦች ምስጋና ቀረበላቸው››- አዲሰ ዘመን

የቲቪ በሽታን እንዲመረምሩ ስልጠና የወሰዱ ዓይጦች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እያከናወኑ በመሆኑ ምስጋና ቀረበላቸው ሲል አዲሰ ዘመን በቅዳሜ በሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም እትሙ ለአንባቢዎቹ ዘግቧል። ምስጋናውን ያቀረበው በጤና ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደረው…

የገንፎ አሰራር

በአኅጉራችን አፍሪቃ ገንፎ መደበኛ ምግብ ነው፡፡ የበቆሎ- ገንፎ፣ የገብስ- ገንፎ፣ … ከልዩ-ልዩ የእህል ዘሮች ጋር ተደባልቆና ተቀይጦ ይዘጋጃል፡፡ ይህ አመጋገብ ለጤና ተስማሚ ከመሆኑ ባሻገር ለአካል ጥንካሬ፣ ለኃይልና ሙቀት ከፍተኛ ድርሻ…

ህንድ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የውጭ ሀገር ዜጎች ጥቃት እንዳይደርስባቸው ምክር እሰጣለሁ ብላለች

የውጭ አገር ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ እና አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ህንድ ለተጓዦች ምክር ትሰጣች ተብሏል፡፡ ህንዳያን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ጠንቃቃ እንዲሆኑ፤ ሰዎች በብዛት በማይገኙበት ቦታ እና በጨለማ ጎዳናዎች…

የሀይማኖት ተቋማት አንድ በሚያደርጓቸው ጉዳዮች ላይ በአንድነት መስራት ይኖርባቸዋል ተባለ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በትላንትናው ዕለት 400 መቶ ከሚሆኑ የፕሮቴስታንት እምነት መሪዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ባደረጉት ውይይት ላይ የሀይማኖት ተቋማት ያላቸውን ልዩነት በማክበርና አንድ የሚያደርጉአቸውን ነገሮች በማጉላት በጋራ…

የፍትሕ መጽሔት ባልደረቦች ወንጀል ተፈጸመባቸው

– “ወንጀለኞቹ ገጀራ ይዘው አድፍጠው ነበር” – “ላፕቶፕ እና ስልክ ነጥቀዋል” – ጋዜጠኞቹ ለደህንነታቸው ፖሊስን ጥበቃ ጠይቀዋል – “ወንጀለኞቹን አቅደንና ተዘጋጅተን እንይዛቸዋለን!” (ሪፖርታዥ) ጌታቸው ወርቁ በ‹‹ልህቀት የኅትመት፣ ብሮድካስት እና ኮምዩኒኬሽን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አፍሪቃውያንን እያገናኘ ነው

– ሽልማትም ተቀዳጅቷል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአጋር ድርጅት ኤስካይ ጋር በጋራ በመሆን ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ሌጎስ/ናይጄሪያ ወደ ደቡብ አፍሪካዊቷ ጆሃንስበርግ/ ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪ በረራውን እንደጀመረ ተነገረ፡፡ ለአኅጉሪቱ ቀጠናዊ ትስስር ድርሻው ላቅ…

በደብረ ዘይት/ቢሾፍቱ የሚገኘው ጌት እሸት ዲተርጀንት ማምረቻና ማሸጊያ ፋብሪካ በባለቤትነት ክርክር ምክንያት ሥራውን አቋርጧል

በደብረ ዘይት/ቢሾፍቱ የሚገኘው ጌት እሸት ዲተርጀንት ማምረቻና ማሸጊያ ፋብሪካ በባለቤትነት ክርክር ምክንያት ሥራውን አቋርጧል-የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፋብሪካው ያረፈበትን መሬት ለከሳሽ፤ ፋብሪካውን ደግሞ ለተከሳሽ እንዲሰጥ ወስኗልበጌጥዬ ያለውኢንጂነር ጌታቸው እሸቱ እና…

ቤተ ክርስቲያን በሠላምና በሥነ-ምግባር ረገድ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅበረ ቅዱሳን ጽ/ቤት፣ ስለ ‹‹ወንጌል እተጋለው›› በሚል መሪ ቃል ዓውደ ርዕይና የዐውደ ጥናት መርሐ ግብር አዘጋጀ፡፡ ዓውደ ርዕዩ ዛሬ ዓርብ ሰኔ 14 ቀን 2011 ዓ.ም…

ማዕከሉ የፈረሠው ህግ ተጥሶ ነው ተባለ

የብርሃን ኢትዮጵያ የባህል ማዕከል መግቢያ አካባቢ ያለውን ሥፍራ ሲያፈርሥ ማንም የነገረን የለም ሲሉ የማዕከሉ መሥራች ወ/ሮ በላይነሽ (ሣቤላ) አባይ ሰኔ 13 ቀን 2011 ዓ.ም በማዕከሉ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት በመጭው እሁድ በባሕር ዳር ሕዝባዊ ውይይት ያካሂዳል

ሰኔ 16 ቀን 2011 ዓ.ም. በጋዜጠኛ እና የዴሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ የሚመራው የአዲስ አበባ ባላአደራ ምክር ቤት በባሕር ዳር ከተማ ህዝባዊ ስብሰባና ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዙን የምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት…

ኮንስትራክሽንን ከሞት ለማዳን እንቅስቃሴ ተጀመረ

መንግስት ራሱ የገነባውን ዘርፍ ሲጠፋ እጁን አጣምሮ መመልከት የለበትም ተብሏል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ሀገራዊ ፋይዳውን በሚመጥን እና ያሉበትን ተግዳሮቶች ግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ዘርፈ ብዙ የአሰራር ማሻሻያዎች እና ድጋፎች በፍጥነት ካልተደረጉለት…

የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይልና ብሮድባንድ ስታትስቲክስና ትንተና ቀረበ

የመደበኛ ስልክ፤ የሞባይል፤ የኢንተርኔትና ዳታ ስራዎችን ወደ ግሉ ዘርፍ ያላዞረችው ብቸኛ የአፍሪካ አገር ኢትዮጵያ ናት ተብሏል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ለረጅም አመታት በመንግስት እጅ ብቻ ታፍኖ በመያዙ የኔትዎርክ መረቡ እንዳይስፋፋ፤ የአገልግሎት አቅርቦቱ…

የሚዛን- ቴፒ ዩኒቨርስቲ መምህራን በደህንነት ሥጋት ማስተማር አቆሙ

– ‹‹ከአካባቢው ለቀን እንድንወጣ ተጠይቀናል›› – ‹‹ሴት መምህራን ተደፍረዋል፤ ተዘርፈዋል፤ ተደብድበዋል›› – ልምድ ያላቸው መምህራን ከግቢው ለቀዋል (ጌታቸው ወርቁ) በደቡብ ክልል የሚገኘው የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርስቲ (ቴፒ ግቢ) መምህራን፣ በደህንነት ሥጋት ከሰኔ…

ኢትዮጵያ ብዙ ዜጎቿን የምታፈናቅል ብዙ ስደተኞችን ደግሞ የምትቀበል ቀዳሚ ሀገር ሆናለች

ኢትጵያ፣ በእርስ በእረስ ግጭትና በድርቅ ብዙ ዜጎቿ የተፈናቀሉባት ሀገር እንደሆነችው ሁሉ፤ የውጭ አገራት ስደተኞችንም በመቀበል ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች ሲል የተባበሩት መንግሥታት ሪፖርት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ በያዝነው ሚያዚያ ወር ብቻ 3 ነጥብ…

ለኮሌራ ወረርሽኝ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

– ያልበሰሉ ምግቦችን መመገብ አይመከርም! የኮሌራ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች መስፋፋቱን ተከትሎ በአፍ የሚወሰድ ክትባት መሰጠት እንደተጀመረ የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን አሳወቁ፡፡ ክትባቱን በቅድሚያ ሊሰጥ የታሰበው ለወረርሽኙ በከፍተኛ ሁኔታ…

ለሚመለከተው ሁሉ!

ይህቺን ትንሽ ታሪካዊ ማስታወሻ ያገኘኋት በአጋጣሚ ወመዘከር ቤተመጻሕፍት ውስጥ ሠነዶች ሳገላብጥ ነው፤ እናም ድንገት ይህ ማስታወሻ ቀልቤን ሳበው፡፡ ወቅቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ማለት በሚያስችል ሁኔታ ስለ ዓባይ ግድብ ከፍተኛ ቅስቀሳና…

ትሁቱ ሰው – አውግቸው ተረፈ ደራሲው (ሕሩይ ሚናስ)

ሕሩይ ሚናስ ትክለለኛ መጠሪያው ሲሆን አውግቸው ተረፈ ደግሞ የብዕር ስሙ፡፡ በ19 42 ዓ.ም በጎጃም ክ/ሀገር ነበር ትሁቱ ደራሲ የተወለደው፡፡ ዋና ትምህርቱ የቤተ ክህነት ትምህርት ይሁን እንጂ በኋላ ወደ አዲስ አበባ…

በሌለ ኳስ መቆራቆዝ

– የመቀሌ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በደጋፊዎች ግጭት ጀምሮ በደጋፊዎች ግጭት ተጠናቀቀ – ኳሱ- መቀሌ- ዜሮ፣ ኢትዮ ቡና- ዜሮ (ሁሉም ዜሮ-ዜሮ) በአፍሪቃ ካሉ 54 አገራት ውስጥ በ42ተኛነት፣ በዓለም…

ኢህአዴግ ጋዜጠኝነት ላይ መዛቱን እንዲያቆም እስክንድር ነጋ ጠየቀ

ጋዜጠኛ እና የዴሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በተለያዩ ባለአክስዮኖች የተመሰረተው ሰናይ የተሰኜ ሳተላይት የቴሌቪዥን ጣቢያ የክስዮን ሽያጩን በየመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው ገዥው ግንባር ኢህአዴግ ጋዜጠኝነት ላይ የሚያደርገውን ዛቻ እና ማስፈራሪያ…

በአዲስ አበባ የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ተከለከለ

ከ ሰኔ 30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከኤምባሲዎችና ከፖስታ ቤቶች ዉጪ ምንም አይነት የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተከለከለ። በመዲናችን አዲስ አበባ እየተስፋፋ የመጣውን ሞተር ሳይክልን በመጠቀም የዝርፊያና የነጠቃን ወንጀል ለማስቆም ታስቦ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com