ዜና
Archive

Month: May 2019

የአማራ ክልል ምክር ቤት የዳግማዊ ዓጼ ሚኒሊክ መታሰቢያ ሙዚዬም ማቋቋሚያ ደንብን አጸደቀ

ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ እንደተመለከተው ደንቡን ማውጣት ያስፈለገው ለኢትዮጵያ አንድነት ጉልህ ሚና ላበረከቱት ዳግማዊ ዓፄ ምኒሊክ መታሰቢያ እንዲሆን በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር የተቋቋመው ሙዚዬም በአጠባበቅና አያያዝ ጉድለት ለአደጋ እየተጋለጠ…

50 አንጋፋ ጋዜጠኞች ባለአክስዮን የሚሆኑበት ራድዮ ጣቢያ ሥርጭት ሊጀምር ነው

ራድዮ ጣቢያው ስቱድዮውን አዲስ አበባ አድርጎ በፍሪኵዌንሲ ሞዱሌሽን (FM) በኢትዮጵያ የሚያሰራጭ ነው። አክስዮን ማህበሩ ጌታሁን ንጋቱን፣መለስካቸው አምሃን እና እሸቱ ገለቱን ጨምሮ ቢያንስ ሀምሳ አንጋፋ ጋዜጠኞችን በባለ አክስዮንነት ያካተተ እንደሚሆን የመስራች…

ወመዘክር ተነባቢ መጽሔቶችን ማስገባት እጀምራለሁ አለ

ብሔራዊ ቤተ መጽሐፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ (ወመዘክር) በአንባቢዎች ዘንድ የሚፈለጉ ወቅታዊ መጽሔቶችን ከሚያዚያ 25 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ማቅረብ እንዳቆመ በሥፍራው ተገኝተን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ መጽሔቶቹ ወደ ቤተመጽሐፍት ቤቱ ያልገቡት የመጽሔት…

‹‹ዋ ያቺ አደዋ›› ቲያትር ዛሬ ለእይታ ይበቃል

የዓድዋ ድል አመት በመጣ ቁጥር ለአንድ ቀን ብቻ ማሰብ አይበቃም፤ ወር በገባ በ23ተኛው ቀን ለመዘከር ‹‹ዋ ያቺ ዓደዋ›› የተሠኘ ተጓዥ ትያትር ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ…

የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ም/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ

“የዜጎች የመኖሪያ ቤት ፍላጎት መሟላት አለበት” አቶ እስክንድር ነጋ

የቦሌ የሰላምና ፀጥታ አስተዳድር ሓላፊ በኗሪዎች ተቃውሞ ከጋዜጠኞች ጋር ሲያደርጉት የነበረውን ቃለ መጠይቅ አቋረጡ

በአዲስ አበባ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ በሕገ ወጥ ሂደት ተገነቡ ስለ ተባሉ ቤቶች ከጋዜጠኞች ጋር ቃለ መጠይቅ ሲያደርጉ የታዩት አቶ ጉልላት ከበደ፤ የክፍለ ከተማው የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሓላፊ ከኗሪዎች በመጣ ተቃውሞ…

ኦነግ የትጥቅ ትግሉን እንደሚቀጥል የጦር መሪው አስታወቁ

የምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ጦር መሪ ኩምሳ ዲሪባ (መሮ) በምዕራቡ ክፍል የሚገኘው የግንባሩ ጦር የትጥቅ ትግል ማድረጉን እንደሚቀጥል ተናገሩ። የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ትናንት ‘ከአሁን በኋላ ኦነግ ታጥቆ የሚንቀሳቀስ…

የእንጀራ ( Injera) ጉዳይ

ነገር መነሻ፡- “ምንነቱ ከማይታወቅ ነገር የተጋገረ እንጀራ ገበያ ላይ መጣ ….” “እንጀራው ውሃ ውስጥ ሲጨምሩት እንደዚህ ይሆናል ….” የሚሉና ሌሎችም አሳሳቢ ወሬዎች እየበዙ መጥተዋል፡፡ ማጣቀሻ አንድ መግቢያ በምርምር ያልዳበር የህዝብ…

ሦስት ከባባድ ወንጀለኞች አመለጡ

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣ ከሃያ ዓመት በላይ ከባድ ፍርደኛ የሆኑ ሦስት የሕግ ታራሚዎች ማምለጣቸው ተሰማ፡፡ እስከ አሁን በቁጥጥር ሥር አልዋሉም ተብሏል፡፡ በከባድ ወንጀል በሕግ ተጠያቂ ሆነው በቃሊቲ (አባሳሙኤል) ማረሚያ ቤት ታራሚ…

የበግ ቅቅል

(የበግ ቅቅል ሲጥም፣ እንደ ዶሮ ቅልጥም!) ሠላም- ሠላም ላጤዎች እንዴት ከረማችሁ!? ዛሬ የምግብ ማብሰል ዝግጅታችንን ላቅ አድርገነዋል፡፡ ብዙ ላጤ ቅቅልን ማዘገጃጀት የትልቅ ቤተሰብ (ለባለትዳሮች) የአመጋገብ ሥርዓት ብቻ የተመቸ አድርገው ያስባሉ፡፡…

ኖህ ሪል ስቴት መካከለኛ ገቢዎች ላይ ትኩረት አድርጓል

– 200 መኖሪያ ቤቶችን በመጪው እሁድ ያስረክባል ሃብቴ ታደሰ ከተቋቋመ ስድስት ዓመታትን ያስቆጠረው ኖህ ሪል ስቴት በመጪው እሁድ ግንቦት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ተገንብተው የተጠናቀቄ 200 የመኖሪያ ቤት አፓርትመንቶችን ለባለቤቶች…

በአዲስ አበባ አስተዳደር የ‹‹ሃሳቢያ ቡድን›› ሊቋቋም ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤት፣ ‹‹ስለ አዲስ አበባዬ›› የተሰኘ ሃያ አንድ ዓባላት ያሉት ‹‹የሃሳቢያን (ቲንክ-ታንክ) ቡድን›› ለማቋቋም ውጥን እንዳለው ገለጸ፡፡ ከነዋሪው ለነዋሪው የሚበረከት የበጎ አገልግሎት ተግባርን ተቋማዊ ለማድረግ እየሰራሁ…

የአሐዱ ራዲዮ ጋዜጠኞች ሐሙስ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

የአሐዱ ራዲዮ 94.3 ዋና ስራ አስኪያጅ እና የዜና ክፍል ኃላፊዎች ዛሬ ረቡዕ ግንቦት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ረፋድ ላይ፣ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሰንዳፋ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ በመገኘት ቃል መስጠታቸውን ለማወቅ…

የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ም/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት(አ/አ/ባ/ም/ቤት) ግንቦት 16 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ፣ ጊዜያዊውና በህዝብ ያልተመረጠው የከተማው አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ “ህገ ወጥ” ቤቶችን ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደሚያፈርስ የገለፀውን አስመልክቶ ጥልቅ ወይይት…

በአዲስ አበባ መንግስታዊ የመሬት ወረራ እየተፈፀመ መሆኑን የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት አስታወቀ

ምክር ቤቱ በህገ ወጥ የተገነቡ በመሆናቸው በቅርቡ ይፈርሳሉ የተባሉ ቤቶችን በተመለለከተ በፅህፈት ቤቱ መግለጫ እየሰጠ ነው። በመጋገጫው ቤታችሁ ይፈርሳል የተባሉ ኗሪዎች ተገኝተዋል። የማፍረስ ሂደቱ ያልተጠና መሆኑንም ምክር ቤቱ አስታውቋል። ግልፀኝነት…

በተንቤን ምሽት ከ3 ሰዓት በኋላ መንቀሳቀስ ተከለከለ

-የዜጎች የማንነት ጥያቄ ታፈነ በትግራይ ተንቤን አፈና እና ድብደባ ቀጥሏል። በከተማዋ ላይ በይፋ የተጣለ ገደብ ባይኖርም የትግራይ ህዝብዊ ነፃነት ግንባር (ትህነግ/ሕዎሓት) ያደራጃቸው የደሕንነት አካላት ኗሪዎች ከምሽት 3 ሰዓት በኋላ ከተማ…

አንድ ግለሰብ ብቻቸውን ከደሴ እስከ አዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ናቸው

አቶ ሰሎሞን ብርሃኑ ይባላሉ፤ ነዋሪነታቸው በደብረ ብርሃን ከተማ ነዉ፡፡ ከዚህ በፊት በደሴ ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኩባንያ በቴክኒክ መምሪያ ኃላፊነት ይሠሩ ነበር፡፡ ‹‹በምሠራበት መሥሪያ ቤት ውስጥ ብልሹ አሠራርን በመቃወሜ ምክንያት ያለ…

ጠያቂና ተጠያቂ ጋዜጠኞች ከእሥር ተፈቱ

በሰራው ሙያዊ ዘገባ የታሰረውን የአሐዱ ራዲዮ 94.3 ዘጋቢ ጋዜጠኛ ታምራት አበራን ሊጠይቅ ሄዶ ራሱ የታሰረው የኢትዮ-ኦንላይን መልቲ ሚዲያ ዘጋቢ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ዛሬ እኩለ ቀን ላይ ከእሥር ተፈታ፡፡ ጋዜጠኛ ታምራት…

በዩኒቨርስቲው ላይ በተፈፀመው ጥቃት ጉዳት ደረሰ

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ በተፈፀመ ጥቃት የአንድ ተማሪ ሕይወት ሲያልፍ ሁለት ተማሪዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ አርብ ዕለት በዩኒቨርስቲው የመመገቢያ አካባቢ በትንሹ የጀመረው ጩኸት በኋላ ላይ ተባብሶ ለአንድ ተማሪ ሕይወት ማለፍ፣ ለሁለት…

በኦሮሚያ ክልል የታሰረ ጋዜጠኛ ሊጠይቅ የሄደ ጋዜጠኛ ራሱ ታሰረ

ዓርብ ግንቦት 16 ቀን 2011 ዓም የታሰረውን የአሐዱ ራድዮ 94.3 ጋዜጠኛ ታምራት አበራን ለመጠየቅ፣ እሁድ ግንቦት 18 ቀን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሠንዳፋ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ የተገኘው ጋዜጠኛ ጌጥዪ ያለው ራሱ…

ከረዩ፤ አዲስ አበባ ውስጥ በቋሚነት በፌዴራል ፖሊስ የሚጠበቅ ሰፈር

ከረየዩ ሰፈር ከሜክሲኮ ወደ ጎጃም በረንዳ ሲሄዱ ከተክለ ኃይማኖት አደባባይ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። በአካባቢው ቢሮ ሰርተው በመኖር በቋሚነት የሚቆጣጠሩት ወይም የሚጠብቁት የፌዴራል ፖሊስ አባላት አሉት። ሰፈሩ ውስጥ በየመቶ ሜትር…

ወመዘክር ወቅታዊ መፅሔቶችን ማቅረቡን አቋረጠ

ብሔራዊ ቤተ መፅሐፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ (ወመዘክር) በአንባቢዎች ዘንድ የሚፈለጉ ወቅታዊ መፅሔቶችን ከሚያዚያ 25 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ማቅረብ እንዳቆመ ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡ ጋዜጦችም ለአንባብያን ዘግይተው እቀረቡ እንደሆነ ኢትዮ ኦንላይን በቦታው…

ለአሐዱ ራድዮ ጋዜጠኛ መታሰር ምክንያት የተባለው ዘገባ የፍርድ ቤትን ውሳኔ ያስቀየረ መሆኑን ምጮች አስታወቁ

የአሐዱ ራድዮ ኤፍ ኤም 94.3 ጋዜጠኛው ታምራት አበራ ከመሬት ይዞታ ጋር በተያያዘ ጉዳይ በሰራው ዘገባ ምክንያት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከትናንት ግንቦት 16 ቀን 2011ዓ.ም. ጀምሮ በእስራት ላይ ነው። ዘገባው በኦሮሚያ፤…

የአሐዱ ራድዮ ጋዜጠኛ በሠራው ዘገባ ምክንያት ከቢሮ በፖሊስ ተወስዶ ታሠረ

የአሐዱ ራድዮ ኤፍ ኤም 94.3 ጋዜጠኛ ታምራት አበራ ምክንያቱ በዝርዝር ባልተገለፀ ጉዳይ በፖሊስ ከቢሮ ተወስዶ ታስሯል፡፡ ታምራት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንደዋለ በአቅራቢያ ወደ ሚገኘው አልታድ ሚካኤል ፖሊስ ጣቢያ የተወሰደ ሲሆን…

ፍርድ ቤት የጌታቸው አሰፋን የመጥሪያ ትዕዛዝ ለማውጣት በመዘግየቱ ፖሊስ ተቸገረ

በሌሉበት ጉዳየቸው እየታየ ያለው እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የተሰጠው የመጥሪያ ትዕዛዝ በጊዜው ከፍርድ ቤት ባለመውጣቱ ማድረስ አለመቻሉን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፖሊስ ትዕዛዙ የተሰጠው ግንቦት ስምንት ቢሆንም የመጥሪያ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሠራተኞችን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ሕግ ሊፀድቅ ነው

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሠራተኞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠሩ መሆኑን ገልፀዋል። በተለይም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችን ተጠቃሚነት ለመጨመር ረቂቅ ህግ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከዚህ በፊት ሠራተኞች…

ቅዱስ ሲኖዶስ ሀገራዊ የሰላምና የዕርቅ አብይ ኮሚቴ አቋቋመ

የሲኖዶሱ ምልዓተ ጉባዔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትሪያርክ ፅህፈት ቤት እየተልከናዎነ ነው። በጉባኤው ለሀገራዊ ሰላም እና አንድነት ግንባታ ቤተ ክርስቲያን ሚንስትሮችን እና መንግስታዊ የፀጥታ አካላትን እንድታነጋግር ምክክር ተደርጓል።…

ዘጠኝ ተወዳዳሪ የፖለቲካ ድርጅቶች አንድ ግንባር ሊፈጥሩ ነው

ድርጅቶቹ የኢትዮጵያ አንድነት በሚል ስያሜ ግንባር ለመመስረት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ግንባሩን ለመፍጠር ስምምነት ላይ የደረሱት ፓርቲዎች የኢትዮጵያ አንድነት ብሄራዊ ኮንግረንስ፣ የኢትዮጵያ ህብር ህዝብ ዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ የጋምቤላ ህዝቦች ንቅናቄ፣…

የፖለቲካ ተቋማትን ውይይቶች የሚመሩ 5 ሰዎች ተመረጡ

በፖለቲካ ተቋማት ከተጠቆሙት 6 ሰዎች መካከል የተሻለ የአወያይነት አቅም፣ ልምድ እና ገለልተኛነት አላቸው ተባሉት አምስቱ ተመርጠዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአስተማሪነትና ተመራማሪነታቸው የሚታወቁት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ ለአወያይነት ቢወዳደሩም አልተመረጡም። ፕሮፌሰር አህመድ…

ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ሕገወጥ ያላቸውን ቤቶች በየአካባቢው ማስፈረሱን ቀጥሏል።

በየረር በር ጽርሐ አርያ ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ያሉ በሕገወጥ ግንባታ የተሰሩ “ጨረቃ” የተባሉ በርካታ ቤቶች በአዲስ አበባ ፖሊስ ታጅበው በደንብ አስከባሪዎች ሲያፈርሱ ዘጋቢያችን ተመልክቷል። የአካባቢው ደንብ አስከባሪዎች ያፈረሱትን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com