ዜና
Archive

Month: April 2019

በኢትዮጵያ በርካታ ተመልካች ያለዉ የቴሌቭዢን ጣቢያ የትኛዉ ነዉ?

የዋስ ኢንተርናሽናል ዳታ ይህን ያሳያል 1) EBS – 33% 2) ፋና – 16% 3) ቃና – 13 % 4) ETV – 11% 5) የተለያዩ ቻናሎች 8% 6) ዋልታ ፣ ESAT…

ጥበብ ሳይጠብ

ጥበብ ምንድን ነው? አንዳንድ ጥያቄዎች አሉ ለመጠየቅ ቀላል የሆኑ፤ በጠያቂው ልቦና ምላሹም ቀላል የሚመስል፤ ግን ለመመለስ አንደበትን ለመክፈት ዝግጅት ሲጀመር ማጣፊያው የሚያጥረን፤ ከእንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎች አንዱና ዋነኛው ነው ከላይ የተቀመጠው…

በ 2050 የመሥጠም አደጋ የተጋረጠባት ከተማ !!!

የኢንዶኔዥያ ዋና ከተማ ጃካርታ በዓለማችን እጅግ አስፈሪ በተባለ ፍጥነት እየሠመጠች ስለሆነ በሌላ ከተማ ልትቀየር እንደሆነ የአገሪቱ የእቅድ ሚኒስተር መሥሪያ ቤት አስታዉቋል ። ሚኒስትሩ ባምባንግ በሮጆንጎሮ እንደገለጹት ዉሳኔዉ እጅግ በጣም ወሳኝ…

በዐማራ ክልል የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ምክክር እየተካሄደ ነዉ

በዐማራ በተለያዩ ወቅቶች የሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ጉባኤ ተጀምሯል ። በጉባኤው የተገኙት የኢፌደሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለችግሮች የሚመጥን የሕግ ማስከበር ሥራ እንዲኖር ዉይይቱ ለቀጣይ ሥምሪቶች…

ነጋዴዎች ከጠ/ሚ ዐብይ ጋር ሊወያዩ ነው

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ተከራይ ነጋዴዎች ሃሙስ ሚያዚያ 24 ቀን 2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት በተያዘላቸው ቀጠሮ መሠረት፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድን (ዶ/ር) አግኝተው ችግሮቻቸውን እንደሚያስረዷቸው ተስፋ ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ሆኖም፣ ተከራይ…

በምሥራቅ ወለጋ አንድ ሻለቃን ጨምሮ የመከላከያ ሠራዊት ዐባላት ተገደሉ

በምሥራቅ ወለጋ ሻምቡ አካባቢ ከኦነግ ጋር በተካሄደ ዉጊያ አንድ ሻለቃን ጨምሮ የመከላከያ ሠራዊት ዐባላት መገደላቸው ተነገረ ። በዉጊያዉ ሻለቃ ይበሉ ጌታቸዉ የተባለ ነባር የሠራዊቱ ዐባል በኦነግ ከተገደለ በኋላ አስከሬኑ ለቤተሰቦቹ…

የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሙሐመድአሚን ጀማል ከሀላፊነታቸው ለመነሳት መልቀቂያ አቀረቡ።

የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሙሐመድአሚን ጀማል ከሀላፊነታቸው ለመነሳት መልቀቂያ አቀረቡ። ፕሬዚደንቱ መልቀቂያውን ያቀረቡት ምክርቤቱ በዛሬው ዕለት እያካሄደ ባለዉ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ነዉ። የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት…

የቦይንግ 762 – 200 ኢአር ሞተር እሣት ፈጠረ

የኤር ዚምባብዌ ቦይንግ – ሠራሽ የመንገደኞች አዉሮፕላን በትናንትናው ዕለት ከደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ አዉሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ ከተነሳ በኋላ በሞተሩ ላይ ባጋጠመው ብልሽት በአዉሮፕላኑ ጅራት ላይ የእሣት ብልጭታ መታየቱን አየር መንገዱ አስታዉቀዋል…

ሕልም ወይስ ቅዠት

‹‹በውዴታ አብሮ መኖር የማይፈልግ ህዝብ፤ በግዴታ አብሮ መጥፋት የማይቀርለት ነው፡፡›› ደመቀ መታፈሪያ በይድነቃቸው ሥጦታ “… እንደተለመደው አንድ ዐርብ ጠዋት የለቀማ ቡድኑ መስጊድ አካባቢ ሲደርስ ለማኞቹ ባላቸው አካባቢ ሲደርስ ለማኞቹ ባላቸው…

የዐማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች ነገ ወደ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ያቀናሉ

የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎቹ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን ግጭት የተፈጠረባቸውን አካባቢዎች የማረጋጋት ሥራ ለመሥራት እንደሚሄዱም ታዉቋል ። የሁለቱ ክልል መንግሥታት የአካባቢውን ሠላም በጋራ ለማስጠበቅ መስማማታቸውን ያገኘነዉ…

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ያለዉ የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን ነዋሪዎች ገለፁ ፤ የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ሁኔታዉ እየተረጋጋ መሆኑን አስታውቋል።

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ፓዊ ወረዳ ያለዉ የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑንና የሠዉ ህይወት እየጠፋ ፣ አካል እየጎደለ እና ንብረት እየተዘረፈ መሆኑን ነዋሪዎች ለአብመድ አስታውቀዋል ። ከቀናት በፊት በዳንጉር ወረዳ በጫኝና አዉራጆች…

የአማራ ሕዝብ

ይሄ ርዕስ መቅረቡ ትክክለኛ መልስ ይሰጠዋል ከሚል መንፈስ የቀረበ አይደለም፡፡ ጥያቄው ለዘመናት መልስ ሲሠጠው ቢኖርም የተሟላ መልስ ግን ማግኘት አልተቻለም፡፡ አይቻልም፡፡ በዘመነ ደርግ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ብሔረሰቦች በሙሉ ተጠንተው ማንነታቸውና…

ነጋሶ ጊዳዳ ማረፋቸው ተሰማ

የኢፌዴሪ መንግሥት የመጀመሪያው ርዕሰ-ብሄር ነጋሶ ጊዳዳ (ዶ/ር) በህክምና ላይ በነበሩበት ጀርመን አገር ማረፋቸው ተሰምቷል፡፡ ነጋሶ ጊዳዳ (ዶ/ር) የልብ ህመምና ተያያዥ የጤናቸው ሁኔታን ለመከታተልና ለማስተካከል በየዓመቱ ወደ ውጭ አገር ለህክምና እንደሚያቀኑ…

አብን ኢሳትን እና ሲሳይ አጌናን በወንጀል እንደሚከስ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሳተላይት ራድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ኢሳት ‹ኢሳት በዚህ ሳምንት› በተለሰኘው የቴሌቪዥን ዝግጅቱ ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ከሆኑት አንማው አንተነህ (ዶ/ር) ጋር ባደረገው ውይይት ‹‹የአማራን ሕዝብ ሕልውና ክዷል›› በሚል…

ከእውነት ሸሽቶ የፖለቲካ አክሮባት መስራት የማታ ማታ እኛን ለትዝብት ሕዝቡን ለጉዳት ይጥላል።

አቶ አሰማኸኝ አስረስ፤ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሓላፊ ለአቶ አዲሱ አረጋ፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሓላፊ የፃፉት መልዕክት፦ ከእውነት ሸሽቶ የፖለቲካ አክሮባት መስራት የማታ ማታ እኛን ለትዝብት…

ዋልታ ፖሊሥ እግርኳሥ ክለብ ላይ ጥቃት ደረሠ

ዋልታ ፖሊሥ ትግራይ የእግርኳስ ክለብ ዛሬ ጠዋት ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሠበት ለማወበዋልታቅ ተችሏል ። በአንደኛ ሊግ ተሣታፊ የሆነዉ ዋልታ ፖሊሥ ትግራይ ከሠሜን ሸዋ ደብረ ብርሃን ጋር ጨዋታ አድርጎ ወደ መቀለ…

ከትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ (ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል) የተሰጠ መግለጫ

በዛሬው ዕለት ማለዳ ንብረትነቱ የትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የሆነ አንድ ባለ ሁለት ሞተር የመንገደኞች ሄሌኮፕተር መንገደኞችን አሳፍሮ ወደ ጂማ ለመብረር ከተነሳ በኋላ በአንደኛው ሞተር ላይ በደረሰበት የቴክኒክ ችግር ምክንያት…

ኢሳት የሚዲያ አፈና ሊፈጽም ቀርቶ አፈናን ማሰብ እንኳን አይችልም!

ከኢሳት የኢዲቶሪያል ቦርድ የተሰጠ መግለጫ ሰሞኑን ጋዜጠኛና አክቲቪስት ርዮት አለሙ ከቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር ያደረገችው ሙሉ ቃለ ምልልስ ታርሞ እንዲተላለፍ መወሰኑን ተከትሎ ድርጊቱ “አፈና ነው” የሚል እንደምታ ያለው መልክት በማህበራዊ ሚዲያ…

900 የሽጉጥ ጥይቶችን ከከሚሴ ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ በህገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ህገ ወጥ ጥይቶቹ የተያዙት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ልዩ ስሙ ሶስት ፈርጅ በሚባለው አካባቢ ሲሆን ከከሚሴ ከተማ ተነስቶ በደሴ በኩል ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ በመጓጓዝ ላይ እያለ መሆኑን የወረዳው…

“ህልም እንደፈቺው ነው”?

“ህልም እንደፈቺው ነው” በሚል ማኅበረሰብ ውስጥ ስለህልም ምንነት እና ፍቺ ለመጻፍ መነሳት ከተረቱ ጋር መጋፋጥ ይጠይቃል:: በርግጥ ህልም እንደፈቺው ብቻ ሳይሆን፣ እንደተመልካቹም እንደሚለያይ በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ይናገራሉ:: እንዳለንበት…

በርበሬአችን እና የአፍላቶክሲን ችግሮች

(በርበሬ! አፈር አይንካሽ ዛሬ!) የጓዳችን ዋና ቅመም የሆነው በርበሬ፣ የዶሮን ወጥ ከሚያደምቁትና ከሚያጣፍጡት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የዶሮ ወጥ ደግሞ ፋሲካን ከሚያደምቁት ውስጥ አንዱ የምግብ ዓይነት ነው፡፡ በርበሬ ሌሎችም ብዙ አጃቢ…

ኢትዮ ኦንላይን የአማርኛ ዜና ሚያዚያ 17/2011

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሚያዝያ 17 ቀን ያካሂዳል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አዲሱ መስሪያ ቤታቸውን ተዘዋውረው ጎበኙ የዛላምበሳ ድንበር በቅርቡ ሊከፈት…

ኢትዮ ኦንላይን የአማርኛ ዜና ሚያዚያ 16/2011

ኤጄቶ የወር ደሞዛቸውን እንዲሰጡት የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞችን አስገደደ የነጋዴዎችን ሰላማዊ ተቃውሞ ለመቅረፅ የሞከሩ ጋዜጠኞች ሰነድ በፖሊስ ተደመሰሰ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ያደረገባቸው ነጋዴዎች ተቃውሟቸውን ለጠቅላይ ሚንስትሩ ለመግለፅ…

የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸው አዲሱ መስሪያ ቤታቸውን ተዘዋውረው ጎበኙ

-ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር ወደ ቻይና አልሄዱም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ሚያዝያ 16 ቀን 2011 ዓ.ም. በሶስተኛ ቀን ውሏቸው የመስሪያ ቤቱን ቅጥር-ግቢ እና የእያንዳንዱን ሰራተኛ ቢሮ በመዘዋወር መጎብኘታቸውን…

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ሚያዝያ 17 ቀን ያካሂዳል

ከዕለቱ መወያያ አጀንዳዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ – የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ…

ሴቶች ሆይ፡- ተረከዛችሁን ከፍ ስታደርጉ ጤናችሁንም አስቡ

ሴቶች በተለያዩ ማኅበራዊ ፕሮግራሞች ላይ አምረውና ተውበው መውጣት ይፈልጋሉ፡፡ በአቅራቢያቸው ካሉ ሴቶችም፣ ትንሽ ለየትና ጎላ ብለው መታየትን ይፈልጋሉ ሲሉ የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ሴቶች ራሳቸውን አስውበው ከቤት ሲወጡ፤ ያላቸውን ውበት እና…

ለላጤዎቹ – የእንቁላል ፍርፍር አሰራር

‹‹ላጤዎች›› ምግብ ለማብሰል የሚቸገሩት ብዙ ጊዜያቸውን በቤት ውስጥ ስለማያሳልፉ በተሞክሮ ማነስ ሊሆን ይችላል፡፡ ምናልባትም፣ ቀደም ሲል በትልቁ ቤተሰብ ውስጥ ሲኖሩ፤ ምግብ አብስለው የማያውቁ ሰው ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ፣ እንዲህ ዓይነቱን ‹‹ላጤ››…

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠ መግለጫ

የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቶችን በማጠናከር የአማራን ሕዝብ መሰረታዊ አጀንዳዎች መሬት ለማስነካት በአንድነት እንረባረብ! የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአማራ ክልል ሕዝቦች ትግል ወሳኝ ምዕራፍን የተቆናጠጠ መሆኑን ይገነዘባል፡፡ የአማራን ሕዝብ ትግል ወደ ትክክለኛ…

ባለቅኔው ደበበ ሰይፉ ከ1942 – 1992

በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ውስጥ በሥነ-ግጥም ችሎታቸው አንቱ ተብለው ባለቅኔ ወደመባል ደረጃ ከደረሱ ልሒቃን /elites/ መካከል አንዱ ነው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሰጥ ለረጅም ዓመታት ከማስተማሩም በላይ የኢትዮጵያን ቋንቋ በተለይም አማርኛን የሥነ-ጽሑፍና…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኪራ ዋጋ ጭማሪ ያደረገባቸው ነጋዴዎች ተቃውሟቸውን ለጠቅላይ ሚንስትሩ ለመግለፅ ቤተ መንግሥት በር ላይ ቆመዋል

ነጋዴዎቹ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ወይም ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ካላነጋገሯቸው በአካባቢው የመቀመጥ አድማ እንደሚያደርጉ ለኢትዮ ኦን ላይ ገልፀዋል፡፡ የመቀመጥ አድማው በዚያው እስከማደር እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል፡፡ ከአምስት ሺህ…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ለአራት ከፍተኛ አመራሮች ሹመት ሰጡ

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደዘገበው ዶክተር አለሙ ስሜ – የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጃንጥራር አባይ – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚኒስትር ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን…

ከሐረርጌ ተፈናቅለው አዲስ አበባ

ከሐረርጌ ተፈናቅለው አዲስ አበባ፤ መስቀል አደባባይ የሚገኙ ኦሮሞዎች አሁንም መንግሥት እንዲደርስላቸው እጠየቁ ናቸው።

በሶማሌ ክልል አና ዱቤ ወረዳ ፣ ሀሮ ዱቤ ቀበሌ ነዋሪዎች እንደሆኑ የሚናገሩት በአዲስ አበባ ቀይ ሽብር ሠማዕታት ሙዚየም

በሶማሌ ክልል አና ዱቤ ወረዳ ፣ ሀሮ ዱቤ ቀበሌ ነዋሪዎች እንደሆኑ የሚናገሩት በአዲስ አበባ ቀይ ሽብር ሠማዕታት ሙዚየም ጎን ተጠግተዉ የሚገኙት ተፈናቃዮች ፤ አምና በነሐሴ ወር ከቀያችን ተፈናቀልን ፤ ትናንት…

‹አማራ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣ ከአለምም እጅግ ድሃ ሕዝብ ነው›

መቀመጫውን ኳታር ያደረገው አልጀዚራ እየተባለ የሚጠራው ቴሌቪዥን ጣቢያ በኢትዮጵያ ላይ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አቅርቦ ነበር። ፊልሙ የሚያተኩረው በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው በአማራ ክልል እና በውስጡ ያሉት ነዋሪዎች በዓይን ሕመም ምክንያት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com