ዜና
Archive

Month: March 2019

ሁለቱ ሕዝባዊ ስብሰባዎች

– ለአንዱ ፈቃድ፤ ለአንዱ እግድ! ቅዳሜ መጋቢት 21 ቀን 2011 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከመስቀል አደባባይ እስከ ሚሊኒየም አዳራሽ የተፈቀደ ሠላማዊ ሰልፍ ተደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ጋዜጣዊ…

በጉራጌ በደን እና እርሻ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ተቃጠለ

   – የአካባቢው  ተወላጆች ድርጅቱን በሃይል ነጥቀው ቦታው ላይ እየሠፈሩ ነው ጌጥዬ ያለው (ከጊቤ፤ ወልቂጤ) በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ በጥቂት ርቀት ላይ የሚገኘውን  ጊቤ ገነት…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነው

– ጠ/ሚ በቤተ መንግስቱ የተጀመረውን ግንባታ ያስጎበኛሉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ነገ ከሰዓት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጡ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ እንዲሳተፉ የተጋበዙት የብዙኃን መገናኛ ባለሟሎች…

በቻይና ዕፅ ይዛ ተገኝታለች በሚል ተጠርጥራ በእስር የምትገኘው የናዝራዊት አበራን ጉዳይ የሚከታተል ቡድን ስራ ጀመረ

በቻይና ዕፅ ይዛ ተገኝታለች በሚል ወንጀል ተጠርጥራ በእስር የምትገኘው የናዝራዊት አበራን ጉዳይ የሚከታተል ቡድን ተዋቅሮ ስራ መጀመሩን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የሁለትዮሽ…

አሮጌው አቁማዳ አዲሱን የወይን ጠጅ ለመያዝ አይቻለውም

 ይድረስ፡ ለሚመለከተው ሁሉ ይድረስ፡ ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢፌድሪ ጠ/ሚኒስቴር አሮጌው አቁማዳ አዲሱን የወይን ጠጅ ለመያዝ አይቻለውም (ማቲ.9፡16-17)፤ (ሉቃ 5፡36-37)፤ (ማር 2፡22) አሮጌ አቁማዳ የኢህአዲግ ድርጅታዊና  መንግስታዊ መዋቅር ነው፡፡ አዲሱ…

በጋምቤላ ሰላሳ ስድስት የእርሻ ፕሮጀክቶች ጠፉ

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢዎች፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባደረገው የመስክ ጉብኝት በጋምቤላ ክልል 36 የእርሻ ፕሮጀክቶች በሥም ብቻ ኖረው መክሰማቸውን አረጋግጧል፡፡ በሥማቸውም መሬት ተረክበውበታል፤ ሳይሰሩ ገንዘብ ተበድረውበታል፡፡…

የአማራ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ንግድ ባንክ የለገሰውን 4.7 ሚሊዮን ብርእንደማይቀበል ገለፀ

ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች ለተፈናቀሉበት ዐማራ የተደረገው ድግፍ ከሌሎች ክልሎችጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን በመግለፅ ነው ኮሚቴው ድጋፉን ያልተቀበለ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሁሉም ዜጎች ንብረት እንደመሆኑ ፍትሀዊ ድጋፍበማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባም ተነግሯል፡፡ በሌላ በኩል‹‹ገንዘቡ አነስተኛ ነው ብሎ መመለስ የተጎጂዎቹን ስቃይ ለፖለቲካ ትርፍ ማዋልነው፡፡›› የሚሉ አስተያየቶችም እየተደመጡ ነው፡፡ አቶ ባጫ ጊና፤ የባንኩ ፕሬዚደንት በበኩላቸው በሰጡት መግለጫ ከብሄራዊ አደጋስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ያገኙትን ከየክልሎቹ የተፈናቀሉ ዜጎችን ቁጥርመሠረት በማድረግ የገንዘብ ድጋፉ ክፍፍል መካሄዱን አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሶማሌ ክልል 35 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር፣ ለኦሮሚያ 33ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር፣ ለደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል 18ሚሊዮን ብር እና ለአማራ ክልል 4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ድጋፍ መስጠቱን ነውያስታወቀው፡፡  ለትግራይ 3 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር፣ ለቤኔሻንጉል ጉሙዝ 3 ነጥብ

ጋዜጠኞች የንግድ ባንክ ደንበኝነታቸው እንዲቋረጥ ጠየቁ

የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋዜጠኞች አሰሪ ድርጅታቸውበኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ይፈፅምላቸው የነበረውን ወርሃዊየደሞዝ ክፍያበሌላ ባንክ በኩል እንዲፈፅም ጠይቀዋል፡፡ ካልሆነም ድርጅታቸው ሌላ የአከፋፈል ዘዴ እንዲያመቻችፊርማ አሰባስበው ጠይቀዋል፡፡ ኢትዮ ኦን ላይን በስልክ ያነጋገራቸው የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅበበኩላቸው ዛሬ ቢሯቸው እንዳልገቡ እና ጥያቄውንበማሕበራዊ መገናኛ ብዙሃን እንደ ማንኛውም ሰውእንደተመለከቱት ገልፀዋል፡፡ በተመሳሳይ የዳሸን ቢራ አክስዮን ማህበር ሰራተኞችም በንግድባንክ የደሞዝ ክፍያ እንዳይፈፀምላቸው ጠይቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎችለተፈናቀሉ ዜጎች የመደበውን የመቶ ሚሊዮን ብር እርዳታሲያከፋፍል ለአማራ ተፈናቃዮች የሰጠው ከሌሎች ክልሎችናተፈናቃዮቻቸው ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ነው የሚል ሕዝባዊትችት ገጥሞታል፡፡ የለገሰውን አራት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን(4.7) ብር ርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴው ‹‹አልቀበልም›› ብሎመመለሱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡

በምስራቅ ሐረርጌ ሐረማያ በደረሰ የመኪና አደጋ 9 ሰዎች ሞቱ

-6ቱ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ዛሬ ጠዋት በሐረማያ ወረዳ ደንጎ ቀበሌ አደጋው የደረሰውከውጫሌ ወደ ድሬዳዋ ይጓዝ የነበረ ኮድ 3- 68359 ኢት ሻንፑየጭነት ተሽከርካሪ እና ከድሬዳዋ ወደ ቆቦ ይጓዝ የነበረ ኮድ 3 – 65201 አአ የሆነ ሚነባስ በመጋጨታቸው መሆኑን የምስራቅሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡የጭነት ተሽከርካሪውሚኒባሱን ገጭቶ ከመንገዱ ውጭ ወደሚገኝ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥእንደከተተውም ታውቋል፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በድሬዳዋ ድል ጮራ ሪፈራልሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው ተብሏል፡፡ የአደጋውን መንስዔ የአካባቢው ፖሊስ እያጣራ መሆኑንየምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡

ኦሮሞዎች ከኦሮሚያ ተፈናቅለው በአዲስ አበባ ተርበዋል

ከኦሮሚያ ክልል ከጉጂ ዞን ከመቶ የሚልቁ ኦሮሞዎች ተፈናቅለው አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ እነዚህ የኦሮሞ ተወላጆች ከልዩ ልዩ የአሮሚያ አካባቢዎች ሄደው ሥራ እና ኑሯቸውን በሻኪሶና አካባቢው አድርገው እንደነበር ገልፀውልናል፡፡ ተፈናቃዮቹ ከስድስት ቀናት…

እሥራኤል በሀማስ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

እሥራኤል በጋዛ በሚገኝ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟን አስታዉቃለች። እሥራኤል የአየር ድብደባዉን የፈጸመችዉ ሀማስ በሰሜናዊ የቴላቪቭ ከተማ የሚገኝ ቤትን በሮኬት መምታቱን ተከትሎ ነዉ ተብሏል። በሀማስ የሮኬት ጥቃት 7 እሥራኤላውያን መቁሰላቸዉን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታዉቋል።…

በሶማሌ ክልል ፈንጂ እናትና ልጆቿን ገደለ

በሶማሌ ክልል አንዲት እናት ከዐራት ልጆቿ ጋር በፈንጂ መሞታቸዉ ተነገረ። የአካባቢው ኗሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊኛ አገልግሎት እንደገለጹት ከህጻናቱ አንደኛው ፈንጂዉን ደጋህማዶ ከተሰኘ አካባቢ ወጣ ብሎ እንዳገኘዉና እየተጫወተበት ሣለ መፈንዳቱን አስረድተዋል ። ፈንጂዉ በትክክል ምን ዓይነት…

መንግሥት ለአዲስ አበባ – ጅቡቲ ባቡር ሀዲድ የተበደረው ዕዳ እንዲቃለልለት…

መንግሥት ለአዲስ አበባ – ጅቡቲ ባቡር ሀዲድ የተበደረው ዕዳ እንዲቃለልለት ከቻይና ጋር ድርድር ላይ መሆኑን ቻይና ሞርኒንግ ፖስት አስነብቧል። ብድሩ የኢትዮጵያን የመክፈል አቅም ተፈታትኗል ብለዋል በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ። ሆኖም ድርድሩ ወደ መቋጫው…

የዴንማርክ ልዕልት ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ ጋር

ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የዴንማርክ ልዕልት ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ ጋር በመስቀል አደባባይ የሩጫ ልምምድ ሠርተዋል። የዴንማርክ ልዕልት ሜሪ ኤልዛቤት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በትናንትናዉ ዕለት ምሽት ላይ ነዉ አዲስ አበባ…

ታላቁ ጥቁር

ኢትዮ – አሜሪካ ዘ ዳግማዊ ምኒልክ በንጉሤ አየለ ተካ የተጻፈው ይህ በቁምነገሮች እና በታሪካዊ ሠነዶች የተሞላው መጽሐፍ በ25 ምዕራፎች የተጠናቀረ ሲሆን፤ እንደመነሻ፣ ክፍል አንድ እና ሁለት እንዲሁም ቀዳሚ ቃሎችን ከመግቢያው…

ቴዲ አፍሮ እና የአፄ ቴዎድሮስ ፀጉር

የአጼ ቴዎድሮስ የራስ ጸጉር ከ151 አመታት የእንግሊዝ አገር ቆይታ በኋላ ወደ ውድ እናት አገሩ መጥቷል፡፡ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ አንድነት ለህዝቦችዋ እና ለራሳቸው ክብር ሲሉ መቅደላ ላይ ተሰው፡፡ አያሌ ደራሲያን እና የጥበብ…

የጆሎንጌ ጤና ዳቦ

በኢትዮጵያ ከተሞች ዳቦ እንዴት የተወደደ ምግብ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ይህ ገበያውን የሞላው ነጭ የስንዴ ዳቦ ግን ለሁሉም ሰው ይስማማል ወይ ቢባል የሚስማማቸው ብዙዎች ቢሆኑ እንኳን ጥቂቶች አይስማማቸውም፡፡ ነጭ ዳቦ የማይስማማቸው…

አስጊው የቀውስና የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ በኢትዮጵያ

መግቢያ   ልክ የዛሬ ዓመት ገደማ በሚያዚያ ወር አዲስ የተስፋ ጮራ በኢትዮጵያ ተፈንጥቆ ነበር። ይህም ኢህአድግ ውስጣዊ ተሃድሶ በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥ አንጃቦ የነበረውን ከፍተኛ ስጋት በማክሸፍ ነው። ለሃያ ሰባት ዓመታት…

የአርበኞች ግንቦት 7 የባሕር ዳር ውይይት ተቃውሞ ገጥሞታል

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታና ከሕዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የጠራው ሕዝባዊ ውይይት ተቃውሞ ገጥሞታል ተባለ፡፡ ወጣቶች ‹‹ግንቦት ሰባት…

የአሰላሳዮች ምክር ቤት መመስረቻ ጥናትና ውዝግቡ

አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተኩረት ሰጥቶ የመስራት ፍላጎት ቢኖርም፣ ርዕሰ ጉዳዮችን በጋራ መርጦና መክሮ፣ በአገርና ሕዝብ ላይ ለውጥ በሚያመጣ መልኩ መንቀሳቀስ አለመቻል፣ በብዙ የሙያ ዘርፎች ላይ የሚታይ ችግር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በኪነ…

ኢታሎና ከዘራው

እዚህ አክራ ከተማ ውስጥ ከመጣ ጀምሮ በመስተንግዶ የተፈጠረው በደል ያናደደው ተጫዋች ቤንች ላይ ሆኖ አልቢትሩ የሚፈጽሙትን አድልዖ በመመልከት ንዴቱ ከፍ እያለ ነው፡፡ ግብ ጠባቂው ጌላ የያዘውን ኳስ የጋናው አጥቂ ገፍትሮት…

ምነው እማማ ጣርሽ በዛ?

በኮረዳ ውበት ተጠምዶ፣ ቅስናውን እንዳፈሰሰ ቄስ፤ የቀጠሮ ሰዓት አልፎበት እንደተረታ ጠበቃ ገና ሳይከስ፤ ቤቱ አለማገር ተዋቅሮ ጣራው ሆኖ ካልጣለ አያፈስ፡፡ በቅሎው ጠፈቶበት በምሽቱ ደብተራ ፈላጊ ለድግምት፤ ጅቡን ከመብል ሊገታ ዓይን…

አዲስ አበባን አጀንዳ አድርገው የሚሰሩ ከእንቅስቃሴያቸው እንዲታቀቡ ኦነግ አሳሰበ

“‹ፊንፊኔ›ን አመካኝቶ ሌላ የፖለቲካ ፍጆታ ለማጋበስ ሲባል የጥላቻ እና አፍራሽ ፕሮፖጋንዳ የሚነዙት ወገኖች ከዚህ እኩይ ተግባራቸው በአስቸኳይ ሊታቀቡ ይገባል” ሲል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አስታወቀ፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ በአዲስ አበባ ላይ…

ምርጫ ቦርድ ብአዴን እና ኦህዴድን በአዲሱ ስያሜያቸው እንዳልመዘገባቸው አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የብሔረ ዐማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) እና የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ)ን በአዲሲ የፓርቲ ስያሜዎቻቸው እንደማያውቃቸው ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋማቱ በሀዋሳ በተካሄደው አስራ አንድኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ዋዜማ…

ኢትዮጵያ የአጼ ቴዎድሮስ ሹሩባን ተረከበች

ኢትዮጵያ በብሪታኒያ ብሄራዊ ጦር ሙዚየም ውስጥ የነበረውን የአጼ ቴዎድሮስ ሹሩባ-ፀጉር ተረክባለች። የአጼ ቴዎድሮስ ፀጉርን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) በለንደን ተገኝተው ነው የተረከቡት። ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ‹‹በለንደን የሚገኙት…

ዶ/ር ዲማ ነግዎ፣ ሌንጮ ለታ እና አብርሃ ደስታ ስለ ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የአንድ አመት ጉዞ ጥናት ሊያቀርቡ ነው

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነት ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኙ ድሎች፣ስኬቶች እና ፈተናዎችን የሚያስቃኝ ዝግጅት በጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት በፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል አስተባባሪነት…

በትግራይ በደረሰ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ

– ሁለት ህፃናት ጉዳት ሳይደርስባቸው ተርፈዋል በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምስራቃዊ ዞን ጋንታ አፈሹም ወረዳ፣ ልዩ ስሙ አዘባ ጣቢያ በተባለ ሥፍራ ትላንት በደረሰ የመኪና መገልበጥ አደጋ 14 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ በዚህ…

“‹ሕገ-መንግሥቱ ለአንድ ብሔር ተብሎ አይሻሻልም› ማለት ነውር ነው” ዐብን

መቶ ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ጋር ለመሥራት የቃል ኪዳን ሠነድ በፈረሙበት መድረክ ላይ ኢህአዴግን ወክለው የተገኙት ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ‹‹ሕገ መንግሥቱ ለአንድ ብሔር ተብሎ አይሻሻልም›› ያሉት፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ…

ከኦሮሚያ በቡድን ለሚመጡ ዜጎች የመታወቂያ እደላው ቀጥሏል

አዲስ አበባ ላይ ነዋሪ ያልሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች ያለሕጋዊ መንገድ እና መሸኛ የአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ እየተሰጣቸው መሆኑን ምንጮች ለኢትዮ ኦን ላይን አሳወቁ፡፡ በአዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳዎች አሁንም…

ኢትዮ ኦንላይን የአማርኛ ዜና መጋቢት 10/2011 | Amharic News March 19/2019

በቦሌ ሚካኤል ወጣቶችና በቄሮዎች በተፈጠረ ግጭት በኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ ላይ ጉዳት ደረሰ በሱሉልታ ከተማ ቤቶችን እየለዩ መቀባቱ ቀጥሏል በአርጎባ እና ከረዩ ማህረሰቦች በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ሞቱ

ለ“ንሥረ-ኢትዮጵያ” አደጋ! የጋራ ሥርዓተ-ቀብር ሊከናወን ነው

– የዲ ኤን ኤ ምርመራ ይከናወናል – ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ ይፈጸማል እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET 302 ቦይንግ 737 – 800 –…