Archive

Category: ዜና ትንታኔ

ረቂቁ ኤክሳይዝ ታክስ በድጋፍ እና በተቃውሞ ታጅቧል

“በደሃው ላይ ጫና እንዳያመጣ ጥንቃቄ ይደረጋል” መንግሥት በቅርቡ ለፓርላማ ከቀረቡት ረቂቅ ዓዋጆች መካከል የ‹‹ኤክሳይዝ ታክስ›› ረቂቅ ዓዋጅ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህ ረቂቅ ዓዋጅ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአነጋጋሪነቱ ቀጥሎ፣ ድጋፍም ተቃውሞም…

የኩባንያዎች ማኅበራዊ ኃላፊነት እየጨመረ ነው

የጥርስ ሕክምና ማዕከሉ ለ115 ታካሚዎች ነፃ ሕክምና አገልግሎት ሰጠ ላለፉት 14 ዓመታት በጥርስ ሕክምና ዘርፍ ላይ የተሰማራው ዶ/ር እመቤት ልዩ የጥርስ ሕክምና ማዕከል፣ የገንዘብ አቅማቸው ከፍሎ ለመታከም ለማይችሉ 115 ሰዎች…

ዋለለኝ- ሃምሳ ዓመት!

የብሄር ጥያቄ ለምንና እንዴት ተነሳ? የብሄር ጥያቄን የተማሪው እንቅስቃሴ ወይም ዋለልኝ መኮንን አይደለም መጀመሪያ ያነሳው። የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ ራሱን የቻለ ታሪካዊ ሂደት ነበረው። ጣልያን ከወጣ ጀምሮ ያሉትን የብሄር ይዘት ያላቸውን…

“ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ መጠነ ሰፊ የዲፕሎማሲ ጦርነት ከፍታለች”

ግብፅ ማዕቀብ ሊጣልባት ነው በግብፅ የአብድል ፋታ ኤል ሲሲ መንግሥት በትረ-ሥልጣን ከጨበጠ በኋላ፣ የሀገር ውስጥ ፖለቲካዊ ውጥረቱን ለማስተንፈስ፤ ባልጎለመሰ ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጥና በብሔር አስተዳደር በምትታመሰው ኢትዮጵያ ላይ፣ መጠነ ሰፊ የፖለቲካ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በቱሪዝም ዘርፍ ተደምመዋል

5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ይጠበቃል (ዜና-ሃተታ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ እድገት ለመደገፍና ለማስቀጠል፣ ሀገሪቱ በቱሪዝም ዘርፍ ያላትን እምቅ አቅም ሙሉ በሙሉ መጠቀም እንድትችል፣ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ በመሥራት…

የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ከቀውስ እንዳይወጣ የኃይል መቆራረጥ እና የግብዓት እጥረት ጋሬጣ ሆነውበታል

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ከሚገኝበት የተዳከመ እንቅስቃሴ እንዳይወጣ፣ የግብዓት አቅርቦት ማነስ ማነቆ እንደሆነበት ተገለፀ፡፡ በኢንደስትሪው ከሚስተዋሉ መጠነ ሰፊ ችግሮች መካከል የኃይል እጥረት፣ የግብዓት አቅርቦት ማነስ እና ዋጋ መናር ይጠቀሳሉ፡፡ ሐሙስ መስከረም…

ዘ ይገርም! የመሥክ-ጥናት ገጠመኞች

ከግራ ወደ ቀኝ፡ ኢንጋሄድበርግ፣ ኦሎቭሄድበርግ፣ ቤንግትሄድበርግ፡ ጎንደር ጉና ተራራ ላይ ከሚገኝ ዕጽ ጋር፣ የዕፁ ስም፣ ጅብራ (Lobelia rhynchopetalum)- ፎቶ አንሺ፡ መስፍን ታደሰ እኔና የሥራ ባልደረቦቼ በአንድነት እና በተናጠል ባደረግናቸው የኢትዮጵያ…

ኮንዶሚኒየሞቹ ይጮኻሉ

በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነቡት የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤቶችን ለማስተዳደር በሥርዓት የተዘረጋ አደረጃጀት እና አሰራር ባለመኖሩ፣ ቤቶቹ ለተጠቃሚዎች ከተላለፉ በኋላ ያለው ሁኔታ ትኩረት አልተሰጠውም የሚለን የአዲስ ኦንላይን ጸሐፊ ሐብቴ ታደሰ፣ አንድ ወጥ…

የግብርና ልማት ፕሮጀክት የኢትዮጵያን ግብርና እያሳደገ፤ አምራቾችን እየጠቀመ ነው ተባለ

ወ/ሮ አስካለ ትባላለች፤ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ነዋሪ ናት፤ እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ኑሮዋን በግብርና ሥራ የምትገፋ ጠንካራ ሴት ነች፡፡ አስካለ ባለቤቷን በሞት ካጣች በኋላ፣ 0.5 ሄክታር በምትሆነው አነስተኛ የእርሻ…

ኢትዮጵያን በብሔር መከፋፈል ለምን?

ዓለማቀፉ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ማሕበራት ፌዴሬሽን በሪፖርቱ ይፋ እንዳደረገው፣ በኢትዮጵያ 3 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዜጎች፣ በሀገር ውስጥ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ እንደ ሪፖርቱ ሀተታ በዚህም ኢትዮጵያ ከዓለም የአንደኛነት ደረጃን ይዛለች፡፡ የዚህ…

የማህጸን ጫፍ ካንሰር ሕዝባዊ ንቅናቄ ይፈልጋል ተባለ

በኢትዮጵያ የማህጸን ጫፍ ካንሰር በሽታ ልዩ ትኩረት ካልተሰጠው፣ አገሪቱን ከፍተኛ ዋጋ ሊያስከፍላት እንደሚችል ተጠቆመ፡፡ በማህጸን ጫፍ ካንሰር ህመም ዙሪያ በአዲስ አበባ ውስጥ በሳንቴ የሕክምና ኮሌጅ አዘጋጅነት ቅዳሜ ሐምሌ 20 ቀን…

የደቡብ ኢትዮጵያ አደረጃጀት ከድጡ ወደ ማጡ ወይስ የፍፃሜው መጀመሪያ?!

አሁን ያለው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ የአስተዳደር ማዕከል፣ ሀዋሳ ከተማ ሆኖ ቢቀጥልና በኢትዮጵያዊ አብሮነት በአንድ ክልላዊ የአስተዳደር ማዕከል ቢኖሩ የአብሮነት ትስስሩን ይበልጥ የሚያጠናክር ከመሆኑም በላይ፣ ለኢትዮጵያ አንድነት ጉልህ ምሳሌ ይሆናል፡፡…

የሲዳማ መሪ “ኤጄቶ” ወይስ “ደኢሕዴን”?!

ሀዋሳ ከተማ በመንግሥት ቢሮዎች ተዘዋውሮ ጉዳዮቹን እያስፈፀመ የነበረ ወዳጄ፣ ደብዳቤው ላይ ግልባጭ ለኤጄቶ ማለት ግድ ሆነበት፡፡ ኤጄቶ የተባሉ የሲዳማ ወጣቶች ባሉበት ፈልጎ ግልባጩን ማሳወቅ ብሎም ማስፈረም ደግሞ ሌላኛው ግዴታው ነበር፡፡…

የአባይ ወንዝ ድልድዮች ወግ

ከአፄ ሱስኒዮስ እስከ አሁን ከተገነባ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ያስቆጠረው እና በባህርዳር ከተማ ውስጥ የሚገኘው የአባይ ወንዝ ድልድይ፣ በጠቅላላው በአባይ ወንዝ ላይ ከተሰሩት ስምንት የተለያዩ ድልድዮች አንደኛው ነው፡፡ እንደሚታወቀው፣ በኢትዮጵያ…

የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት ይከሽፍ ይሆን?

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን እንደመጡ ገና በበዓለ ሲመታቸው ቀን የብዙዎችን ቀልብ ሳቡ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ቃለ መኃላ ሲፈፅሙ ዜጎች የናፈቁትን ኢትዮጵያዊነት በማቀንቀን በርካታ ኢትዮጵያውን ልብ…

ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ በ፩ ኢትዮጵያ

ሦስቱ ተከታታይ ሰሞነኛ መግለጫዎች (የዐማራ ክልል፣ የም/ል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል፡፡ ዘጋቢያችን ራሔል አናጋው የሚከተለውን ፍሬ-ከናፍር…

መኖሪያ ቤቶች ነፃ ወጡ

ከብሔራዊ የኃይል ቋት ውጭ ኤሌትሪክ ማመንጨት እንደ አማራጭ ተይዟል በኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቦች ውስጥ የገባው የውኃ መጠን በመቀነሱ ምክንያት ላለፉት ሁለት ወራት በፈረቃ ሲዳረስ የነበረው የኤልክትሪክ ኃይል አገልግሎት በመኖሪያ…

ኮንስትራክሽንን ከሞት ለማዳን እንቅስቃሴ ተጀመረ

መንግስት ራሱ የገነባውን ዘርፍ ሲጠፋ እጁን አጣምሮ መመልከት የለበትም ተብሏል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ሀገራዊ ፋይዳውን በሚመጥን እና ያሉበትን ተግዳሮቶች ግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ዘርፈ ብዙ የአሰራር ማሻሻያዎች እና ድጋፎች በፍጥነት ካልተደረጉለት…

በሌለ ኳስ መቆራቆዝ

– የመቀሌ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በደጋፊዎች ግጭት ጀምሮ በደጋፊዎች ግጭት ተጠናቀቀ – ኳሱ- መቀሌ- ዜሮ፣ ኢትዮ ቡና- ዜሮ (ሁሉም ዜሮ-ዜሮ) በአፍሪቃ ካሉ 54 አገራት ውስጥ በ42ተኛነት፣ በዓለም…

የብሔር ፖለቲካ እና ውጤቱ

ተከተል- መምህሩ፣ የጌዴኦ ብሄረሰብ ተወላጅ ነው፡፡ አጐራባች በሆነው ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ሀብትና ንብረት አፍርቶ ለዓመታት ኖሯል፡፡ ባለፈው ዓመት በተቀሰቀሰው የጉጂና የጌዴኦ ግጭት እርሻው፤ ከብቶቹና ቤት ንብረቱ እንዳልነበር ሆኖ…

“ኢትዮጵያ እና ኬኒያ የብድር አዘቅት ውስጥ ገብተዋል”

ኢትዮጵያና ኬኒያ ለባቡር መንገድ ግንባታ እና ለሌሎች አገራዊ ፕሮጀክቶች ከቻይና ባገኙት ብድር ሳቢያ የከፋ ኢኮኖሚያዊ ችግር ውስጥ እንደገቡ ተዘግቧል፡፡ ቻይና፤ ከእስያ፣ ከአፍሪካ እና ከአውሮፓ አገራት ጋር በየብስ፣ በባቡር መንገድ ግንባታ…

ሦስት ከባባድ ወንጀለኞች አመለጡ

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣ ከሃያ ዓመት በላይ ከባድ ፍርደኛ የሆኑ ሦስት የሕግ ታራሚዎች ማምለጣቸው ተሰማ፡፡ እስከ አሁን በቁጥጥር ሥር አልዋሉም ተብሏል፡፡ በከባድ ወንጀል በሕግ ተጠያቂ ሆነው በቃሊቲ (አባሳሙኤል) ማረሚያ ቤት ታራሚ…

ሁሉም የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሰራተኞቻቸውን የመደራጀት መብት ገርሰዋል

-ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል እንዲኖር ቢጠየቅም ምላሹ ዝግይቷል የግል እና የመንግስት ተቋማት የሰራተኞችን የመደራጀት መብት እየገረሰሱ መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አስታውቋል። አቶ መዓሾ በሪሁ፤ የኢሰማኮ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች…

የአዲሶቹ ሚኒስትሮች ሹመት ምንን ታሳቢ ያደረገ ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ሁለት አዳዲስ ሚኒስትሮችን እና አንዲት ነባር ሚኒስትርን ደግሞ ወደሌላ ተቋም አዘዋውረዋል፡፡ ቀደም ሲል የአማራ ክልል እና ኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና አቶ…

ሕወሃት “ባንዶች” ላላቸው ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ህወሃትን እና የትግራይን ሕዝብ ለማንበርከክ ከሁሉም አቅጣጫ ከፍተኛ ትንኮሳ መደርጉን ሕወሃት ገለጸ።ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጋር ውህደት ለመፈጸም የሚያስችል አንድነት የለንም በማለት በሳምንቱ መጨረሻ መግለጫ ያወጣው የሕወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከውስጡ ባንዶች…

የኦማር አልበሽር መውረድ ለኢትዮጵያ ምን ይፈጥረል?

ራሳቸውን ፊልድ ማርሻል ብለው የሚጠሩት አንጋፋው ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከሥልጣናቸው ተወግደዋል፡፡ የእሳቸው ከሥልጣን መወገድ በሁለት ዓመታት በህዝብ ቁጣ ሥልጣናቸውን የለቀቁ ሦስተኛው አምባገነን መሪ አድርጓቸዋል፡፡ ከዚህ በፊት የዝምባብዌው ሮበርት ሙጋቤ በህዝብ…

ከኦሮሚያ በቡድን ለሚመጡ ዜጎች የመታወቂያ እደላው ቀጥሏል

አዲስ አበባ ላይ ነዋሪ ያልሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች ያለሕጋዊ መንገድ እና መሸኛ የአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ እየተሰጣቸው መሆኑን ምንጮች ለኢትዮ ኦን ላይን አሳወቁ፡፡ በአዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳዎች አሁንም…

ኢትዮ ኦንላይን የአማርኛ ዜና መጋቢት 10/2011 | Amharic News March 19/2019

በቦሌ ሚካኤል ወጣቶችና በቄሮዎች በተፈጠረ ግጭት በኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ ላይ ጉዳት ደረሰ በሱሉልታ ከተማ ቤቶችን እየለዩ መቀባቱ ቀጥሏል በአርጎባ እና ከረዩ ማህረሰቦች በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ሞቱ

ለ“ንሥረ-ኢትዮጵያ” አደጋ! የጋራ ሥርዓተ-ቀብር ሊከናወን ነው

– የዲ ኤን ኤ ምርመራ ይከናወናል – ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ ይፈጸማል እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET 302 ቦይንግ 737 – 800 –…

ገቢዎች ሚኒስቴር

ገቢዎች ሚኒስቴር ሊያገኝ የሚገባውን 14 ቢሊየን ብር በታክስ መጭበርበር አጥቷል – 135 የንግድ ድርጅቶች በግብር ማጭበርበር ተጠርጥረዋል። – የ105 ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል። – 64ቱ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።…

ማረም ማነጽ ወይስ ማፍዘዝ ማደንዘዝ?!

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ወቅታዊ ሁኔታ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ውስጥ ሱስ አስያዥ የአልኮል መጠጦች፣ ሲጋራ፣ አደንዛዥ እጽ እና ተንቀሳቃሽ ስልክ አስርጎ የሚያስገባ የኃላፊዎች፣ የአባል ፖሊስ እና የታራሚ ጥምረት መኖሩን የማረሚያ ቤቶች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com