ዜና
Archive

Category: ዜና

የአርበኞች ግንቦት 7 የባሕር ዳር ውይይት ተቃውሞ ገጥሞታል

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ ክልል ምክር ቤት አዳራሽ በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታና ከሕዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የጠራው ሕዝባዊ ውይይት ተቃውሞ ገጥሞታል ተባለ፡፡ ወጣቶች ‹‹ግንቦት ሰባት…

አዲስ አበባን አጀንዳ አድርገው የሚሰሩ ከእንቅስቃሴያቸው እንዲታቀቡ ኦነግ አሳሰበ

“‹ፊንፊኔ›ን አመካኝቶ ሌላ የፖለቲካ ፍጆታ ለማጋበስ ሲባል የጥላቻ እና አፍራሽ ፕሮፖጋንዳ የሚነዙት ወገኖች ከዚህ እኩይ ተግባራቸው በአስቸኳይ ሊታቀቡ ይገባል” ሲል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አስታወቀ፡፡ የኦሮሞ ሕዝብ በአዲስ አበባ ላይ…

ምርጫ ቦርድ ብአዴን እና ኦህዴድን በአዲሱ ስያሜያቸው እንዳልመዘገባቸው አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የብሔረ ዐማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) እና የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ)ን በአዲሲ የፓርቲ ስያሜዎቻቸው እንደማያውቃቸው ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋማቱ በሀዋሳ በተካሄደው አስራ አንድኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ዋዜማ…

ኢትዮጵያ የአጼ ቴዎድሮስ ሹሩባን ተረከበች

ኢትዮጵያ በብሪታኒያ ብሄራዊ ጦር ሙዚየም ውስጥ የነበረውን የአጼ ቴዎድሮስ ሹሩባ-ፀጉር ተረክባለች። የአጼ ቴዎድሮስ ፀጉርን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) በለንደን ተገኝተው ነው የተረከቡት። ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ‹‹በለንደን የሚገኙት…

ዶ/ር ዲማ ነግዎ፣ ሌንጮ ለታ እና አብርሃ ደስታ ስለ ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የአንድ አመት ጉዞ ጥናት ሊያቀርቡ ነው

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ወደ ጠቅላይ ሚንስትርነት ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ የተገኙ ድሎች፣ስኬቶች እና ፈተናዎችን የሚያስቃኝ ዝግጅት በጠቅላይ ሚንስትር ፅህፈት ቤት በፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል አስተባባሪነት…

በትግራይ በደረሰ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ

– ሁለት ህፃናት ጉዳት ሳይደርስባቸው ተርፈዋል በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምስራቃዊ ዞን ጋንታ አፈሹም ወረዳ፣ ልዩ ስሙ አዘባ ጣቢያ በተባለ ሥፍራ ትላንት በደረሰ የመኪና መገልበጥ አደጋ 14 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ በዚህ…

“‹ሕገ-መንግሥቱ ለአንድ ብሔር ተብሎ አይሻሻልም› ማለት ነውር ነው” ዐብን

መቶ ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ጋር ለመሥራት የቃል ኪዳን ሠነድ በፈረሙበት መድረክ ላይ ኢህአዴግን ወክለው የተገኙት ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ‹‹ሕገ መንግሥቱ ለአንድ ብሔር ተብሎ አይሻሻልም›› ያሉት፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ…

ከኦሮሚያ በቡድን ለሚመጡ ዜጎች የመታወቂያ እደላው ቀጥሏል

አዲስ አበባ ላይ ነዋሪ ያልሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች ያለሕጋዊ መንገድ እና መሸኛ የአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ እየተሰጣቸው መሆኑን ምንጮች ለኢትዮ ኦን ላይን አሳወቁ፡፡ በአዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳዎች አሁንም…

ኢትዮ ኦንላይን የአማርኛ ዜና መጋቢት 10/2011 | Amharic News March 19/2019

በቦሌ ሚካኤል ወጣቶችና በቄሮዎች በተፈጠረ ግጭት በኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ ላይ ጉዳት ደረሰ በሱሉልታ ከተማ ቤቶችን እየለዩ መቀባቱ ቀጥሏል በአርጎባ እና ከረዩ ማህረሰቦች በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ሞቱ

ለ“ንሥረ-ኢትዮጵያ” አደጋ! የጋራ ሥርዓተ-ቀብር ሊከናወን ነው

– የዲ ኤን ኤ ምርመራ ይከናወናል – ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ ይፈጸማል እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET 302 ቦይንግ 737 – 800 –…

ነጋዴዎች ከንቲባውን ሳናገኝ አንወጣም አሉ 

በፌዴራል ቤቶች አስተዳደር ቦርድ ሥር የሚገኙትን የመንግሥት ንግድ ቤቶች የተከራዩ ነጋዴዎች፣ ከወራት በፊት እስከ ሦስት መቶ ሺህ በመቶ የሚደርስ የኪራይ ጭማሪ ለመቃወም ሊያደርጉ የነበሩት ሰላማዊ ሰልፍ በመስተዳድሩ ተከለከለ፡፡ የም/ል ከንቲባ…

የድሬዳዋ ከንቲባ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

(ማክሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2011 ዓ.ም)፡- የድሬ ዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ዑስማን ከኃላፊነታቸው ለቀዋል፤ በምትካቸው በምክትል ከንቲባ ማዕረግ አቶ መአዲ ጂሬን ተተክተዋል፡፡ አቶ መአዲ ከንቲባ ተብለው ለመሾም የምክር ቤት…

በሀዋሳ የሥራ እንቅስቃሴ ቆሟል

– የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጎልቶ ወጥቷል! በደቡብ ኢትዮጵያ ዋና ርዕሰ መዲና ሀዋሳ ከተማ መደበኛ የሥራ እንቅስቃሴ መቆሙን ነዋሪዎች ለኢትዮ ኦን ላይን አስታወቁ፡፡ የሥራ እንቅስቃሴው የቆመው ኢጄቶ በመባል የሚጠሩት የሲዳማ ወጣቶች…

የአዲስ አበባ ጉዳይ መነጋገሪያ መሆን ነበረበትን?

የአዲስ አበባ ከንቲባ የአማራ ተወላጅ ሊሆኑ ይገባል 57 ከመቶ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አማራዎች ናቸው 19 ከመቶዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው

ኢትዮ ኦንላይን ዜና

የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ፤ የትግራይ ልዩ ኃይል በአማራ እና በኤርትራ ግብይት ላይ ችግር ስለመፍጠሩ፤ ፖሊስ ሚስቱን ስለመግደሉ፤ ታማኝ በየነ ከዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ኮሚቴ እራሱን ስለማግለሉ፤

ባሕር ዳር ከተማ ሁለት የእሳት ቃጠሎዎች ተነስተው በቁጥጥር ስር ዋሉ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ አምስት በተለምዶ ኮሸኮሽ የተባለ ሠፈር ዛሬ ሌሊት የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ቢያስከትልም፣ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል፡፡ በእሳት አደጋው በአንድ ሰው ላይ የአካል ጉዳት…

‘ክልል’ ወደ ቀድሞ የክፍለ ሀገር አደረጃጀት መቀየር አለበት

የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገር ሕብረት በወለጋ ለመስራት መቸገሩን ገለፅ

ገቢዎች ሚኒስቴር

ገቢዎች ሚኒስቴር ሊያገኝ የሚገባውን 14 ቢሊየን ብር በታክስ መጭበርበር አጥቷል – 135 የንግድ ድርጅቶች በግብር ማጭበርበር ተጠርጥረዋል። – የ105 ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል። – 64ቱ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።…

የፓርቲዎች ጥምረት

ጥምረት ትናንት ተወዳዳሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ገዥና ተወዳዳሪ ፓርቲዎችም ተጣምረዋል። ምሳሌ፦ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ (አዴሃን) የኦሮሞ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኦዴፓ) ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር (ኦዴግ) ጥምረት ከትናንት በፊት…

ማረም ማነጽ ወይስ ማፍዘዝ ማደንዘዝ?!

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ወቅታዊ ሁኔታ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ውስጥ ሱስ አስያዥ የአልኮል መጠጦች፣ ሲጋራ፣ አደንዛዥ እጽ እና ተንቀሳቃሽ ስልክ አስርጎ የሚያስገባ የኃላፊዎች፣ የአባል ፖሊስ እና የታራሚ ጥምረት መኖሩን የማረሚያ ቤቶች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com