ዜና
Archive

Category: ማህበራዊ

በቦረና የሰውና የቀንድ ከብት የሕይወት ትሥሥር

ከብቶች ጤነኛ ሲሆኑ ማኅበረሰቡ በተድላ ይኖራል፤ በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን ሀብት የሚለካው አንድ ሰው ባለው የከብቶች ብዛት፤ ንግድ የሚካሄደውም በከብቶች፤ የጋብቻ ጥሎሽም የሚሰጠው ከብት ነው፡፡ በአጠቃላይ በአካባቢው ችግር ካለ እንኳን…

ቀይ መስቀል ከስደት ተመላሾችን እያቋቋመ ነው

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበርና የቀይ መስቀል ዓለም አቀፍ ኮሚቴ በመቀሌ ከተማ ለሚኖሩ ከአንድ ሺህ በላይ ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ የራሳቸውን ሥራ እንዲጀምሩ እያደረገ መሆኑ ታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ከስደት የተመለሱ…

የድሬ-ዳዋ አስተዳድር በባሕላዊ የሽምግልና እሴቶች ሊወያይ ነው

የድሬ-ዳዋ ከተማ አስተዳደር በባሕላዊ የሽምግልና እሴቶች ጉዳይ ሐምሌ 27 ቀን 2011 ዓ.ም ሊወያይ ነው፡፡ የድሬ-ዳዋ የተግባቦት እሴቶች ጎላ ብለው ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የድሬ-ዳዋ ከተማ አስተዳድር፣ የድሬ-ዳዋ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እና…

ፈረንሳይ ለዲጂታል መታወቂያ ፕሮጀክት 40 ሚሊዮን ዶላር ልትሰጥ ነው

የአፍሪቃ-ቀንድ የዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ ፕሮጀክት እንዲጀመር፣ ፈረንሳይ የ40 ሚሊዮን ዶላር ለመርዳት መወሰኗ ተገልጿል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ፣ የገንዘብ ድጋፉ በኃይል አቅርቦት፣ በሎጂስቲክ እና በቴሌኮሙዩኒኬሽን ዘርፎች ላይ ይውላል ተብሏል፡፡ ፕሮጀክቱ፣ በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን…

ኢንስትራክተር በአምላክ ተሰማን በመደብደብ የተከሰሰት የሞሮኮ እግር ኳስ ፕሬዝዳንትን የአንድ አመት ቅጣት ተጣለባቸው።

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ሦስተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የሆኑት ፋውዚ ሌክጃ፤ በፊፋ እውቅና የተሠጠውን በዓምላክ ተሰማ (ዳኛ) ላይ ድብደባ በመፈጸማቸው ክስ እንደተመሰረተባቸው መዘገባችን ይታወሳል። በሳለፍነው…

አዲስ አበባ በ200 ሚሊዮን ብር አዲስ ሆስፒታል አገኘች

“የምስራቅ አፍሪካ ሆስፒታል እንሆናለን” ዶክተር መሐመድ ሽኩር ላለፉት ሰባት ዓመታት ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ጥራት ያለው ሕክምና አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ የበኩሉን ሲያደርግ የቆየው “አሚን ጠቅላላ ሆስፒታል” በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ…

ኤች አይ ቪ ቫይረስ ያለባት ዐይጥ፣ በሕክምና ከቫይረሱ ነፃ ሆነች

የሕክምና ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በኤች አይ ቪ/ኤድስ ቫይረስ የተጠቃች ዐይጥን፣ በሕክምና ከቫይረሱ ነጻ ማድረጋቸውን ይፋ አደረጉ፤ ይህ ሕክምና የሰዎችን ከበሽታው የመዳን ተስፋቸውን ከፍ ያደርገዋል ብለዋል፡፡ ‹‹ይህ ውጤት፣ ኤች አይ ቪ…

የጭነት አገልግት ሰጪ ማኅበራቱ በመንግሥት ላይ አቤቱታቸውን አቀረቡ

በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ ከሰኔ 30 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ የሞተር ብስክሌት በከተማው እንዳይንቀሳቀሱ እና የከባድ ተሸከርካሪዎችም የሠዓት ገደብ እንደተጣለባቸው ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ ቅሬታ…

ለኮሌራ ወረርሽኝ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

– ያልበሰሉ ምግቦችን መመገብ አይመከርም! የኮሌራ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች መስፋፋቱን ተከትሎ በአፍ የሚወሰድ ክትባት መሰጠት እንደተጀመረ የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን አሳወቁ፡፡ ክትባቱን በቅድሚያ ሊሰጥ የታሰበው ለወረርሽኙ በከፍተኛ ሁኔታ…

ከአራስ ቤት ፈተና

ሳምንቱ ብሔራዊ ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ወቅት ነው፤ ከቀደም ብለው በትምህርትና በጥናት ላይ የነበሩ ተማሪዎች ይህቺን ቀን በእጅጉ ይናፍቋታል፡፡ በዘንድሮው የ10ኛ ክፍል የማጠቃለያ ፈተና በመውሰድ ላይ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል…

የኢትዮጵያ መንግሥት ለሀገር አቀፍ ፈተና ሲል ኢንተርኔት ዘጋ

የጠ/ሚ ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት፣ ለሀገር አቀፍ ፈተና ደህንነት ሲባል በመላው አገሪቱ የኢንተርኔት አገልግሎትን በጊዜ ገደብ፤ በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ደግሞ በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ መዝጋቱ ታወቀ፡፡ የኔት-ዎርክ ገደቡ የተንቀሳቃሽ ስልክን፣…

የቦሌ የሰላምና ፀጥታ አስተዳድር ሓላፊ በኗሪዎች ተቃውሞ ከጋዜጠኞች ጋር ሲያደርጉት የነበረውን ቃለ መጠይቅ አቋረጡ

በአዲስ አበባ፤ ቦሌ ክፍለ ከተማ በሕገ ወጥ ሂደት ተገነቡ ስለ ተባሉ ቤቶች ከጋዜጠኞች ጋር ቃለ መጠይቅ ሲያደርጉ የታዩት አቶ ጉልላት ከበደ፤ የክፍለ ከተማው የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ሓላፊ ከኗሪዎች በመጣ ተቃውሞ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሠራተኞችን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ሕግ ሊፀድቅ ነው

የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የሠራተኞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠሩ መሆኑን ገልፀዋል። በተለይም በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችን ተጠቃሚነት ለመጨመር ረቂቅ ህግ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከዚህ በፊት ሠራተኞች…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሰተራተኞች ክፍያ ለማስተካከል ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ ነው፡፡

በዛሬው ዕለት የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚስቴር፣የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣የኢትዮጵያ አሰሪዎች ኮንፌደሬሽን እንዲሁም የዓለም የስራ ድርጅት ተወካይ ባሉበት ወይይቱ ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የአሰሪ እና ሠራተኛ ግንኙነቶች እንዲሁም አስተዳደርን በተመለከተ…

የኤች አይ ቪ /ኤድስ ስርጭት አዛውንቶች ላይ በስፋት ተዛምቷል

በኢትዮጵያ የቫይረሱ ስርጭት ከወጣቶች ይልቅ ዕድሜያቸው ከሃምሳ እስከ ስልሳ የሆኑ አዛውንቶች ላይ መስፋፋቱን ከፌዴራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅህፈት ቤት የተገኘው መረጃ አመላክቷል። እነኝህ አዛውንቶች ሞትን ጨምሮ…

በምስራቅ ሐረርጌ ሐረማያ በደረሰ የመኪና አደጋ 9 ሰዎች ሞቱ

-6ቱ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ዛሬ ጠዋት በሐረማያ ወረዳ ደንጎ ቀበሌ አደጋው የደረሰውከውጫሌ ወደ ድሬዳዋ ይጓዝ የነበረ ኮድ 3- 68359 ኢት ሻንፑየጭነት ተሽከርካሪ እና ከድሬዳዋ ወደ ቆቦ ይጓዝ የነበረ ኮድ 3 – 65201 አአ የሆነ ሚነባስ በመጋጨታቸው መሆኑን የምስራቅሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡የጭነት ተሽከርካሪውሚኒባሱን ገጭቶ ከመንገዱ ውጭ ወደሚገኝ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥእንደከተተውም ታውቋል፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በድሬዳዋ ድል ጮራ ሪፈራልሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው ተብሏል፡፡ የአደጋውን መንስዔ የአካባቢው ፖሊስ እያጣራ መሆኑንየምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡

በትግራይ በደረሰ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ

– ሁለት ህፃናት ጉዳት ሳይደርስባቸው ተርፈዋል በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምስራቃዊ ዞን ጋንታ አፈሹም ወረዳ፣ ልዩ ስሙ አዘባ ጣቢያ በተባለ ሥፍራ ትላንት በደረሰ የመኪና መገልበጥ አደጋ 14 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ በዚህ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com