Archive

Category: ማህበራዊ

በቻይና የተከሰተው ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል

የ“ኮሮና” ቫይረስ ተጠቂ ሟቾች ቁጥር 26 ደረሰ፤ ይህንንም ተከትሎ ቻይና የበርካታ ከተሞች እንቅስቃሴ እንዲገታ አድረገች። ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት የኢኮኖሚ፣ ንግድ እና ማኅበራዊ ቁርኝት ከፍተኛ ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረጉ ትኩረት ሊሰጠው…

የቀብር ሥፍራ ወጪ ከመኖሪያ ቤት ጋር እየተነፃፀረ ነው

– ቤት መግዛትና የቀብር ሥፍራ ማግኘት በወጪ በኩል እኩል አዳግተዋል! የእምነት ተቋማት ለዘላቂ-ማረፊያ (የመቃብር ሥፍራ)፣ የሚያስከፍሉት ክፍያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየነራ መምጣቱ ማኅበረሰቡን እያነጋገረ ነው፡፡ ለመቃብር ሥፍራ እስከ ዘጠና ሺህ…

የጌዴኦ ዞን ራሱን ከአንበጣ መንጋ ነፃ አወጣ

የጌዴኦ ዞን ማኅበረሰብ ከፍተኛ የሆነ የህዝብ እንቅስቃሴ በማድረግ፣ የወረረውን የአንበጣ መንጋ ከዞኑ ከተማ እንዲወጣና እንዲሸሽ ማድረጉን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ትላንት ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከምዕራብ ጉጂ…

በውጪ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕዳሴ ግድብ ላይ ያላቸው ተሳትፎ ልቆ ተገኘ

በውጪ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕዳሴ ግድብ ላይ ያላቸው ተሳትፎ ልቆ ተገኘለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ማስኬጃ በሚከናወነው የገንዘብ መዋጮ (የቦንድ ሽያጭ)፣ በውጪ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገር ውስጥ…

“ጎንደር- ጎንደር የታሪክ ሀገር ለአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር!”

“ለሰላምና አብሮነት በጎንደር ጥምቀት ይታደሙ” የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የጎንደር መለያ ምልክቶች ከሆኑት አንዱና ዋነኛው ማኅበራዊ ኩነት የጥምቀት በዓል ነው፤ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ቱሪስቶች የሚታደሙበት…

ጎንደር እንግዶቿን እየተቀበለች ነው፤ ሠላም እና አብሮነት የበዓሉ መሪ ቃል ነው

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የጎንደር ከተማ መሥተዳድር፣ የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቆ እንግዶችን እየተቀበለ መሆኑን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012 ዓ.ም የጋሞ አባቶች ጎንደር ከተማ…

የጉዞ ዓድዋ ተጓዦች አሸኛኘት ተደረገላቸው

ሰባተኛው የጉዞ ዓድዋ ተጓዦች በዛሬው ዕለት በከተማ አስተዳደሩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አባት ዐርበኞች፣ አባገዳዎችና…

ሴት እና የአመራር ክህሎቷ ለውይይት ቀረበ

የኅብረተሰቡ እኩሌታ የሆኑ ሴቶችን እምቅ የአመራር ብቃት ባለመጠቀም፣ ሀገር አማራጭ የአመራር ክህሎት እንዳጣች ተጠቆመ፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በዚህ በኩል ተራማጅ እርምጃ መውሰዳቸው ተወስቷል፡፡ የሴቶችን እምቅ አቅም መጠቀም፣ ለሀገር ጉልህ ሚና…

የቅዱስ ራጉኤል እና የአንዋር መስጂድ ወጣቶች የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የፅዳት ዘመቻ አደረጉ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት ውስጥ አንዱ የሆነውን የጥምቀት በዓልን አስመልክተው የቅዱስ ራጉኤል እና የአንዋር መስጊድ ወጣቶች የፅዳት ዘመቻ አደረጉ። በፅዳት ዘመቻው ከወጣቶቹ ጋር የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ…

ሴቶች ሰላም እና አንድነትን ማሰተማር እንዳለባቸው ተገለጸ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ እናት፣ እህት፣ እና የኑሮ አጋር ያሏቸውን ኢትዮጵያዊ ሴቶች በሚሊኒም አዳራሽ ሰብስበው አነጋገሩ፡፡ ፍቅር እና አንድነት ከቤተሰብ ይጀምራል፤ ወደ ጎረቤት እና ማሕበረሰብ ይስፋፋል፣ ለሀገር ይተርፋል ብለዋል፡፡ “በሕብር ወደ…

የከተራ እና የጥምቀት በዓላትን ያለ ጸጥታ ስጋት ለማክበር ዝግጅት ማድረጉን ፖሊስ ገለጸ

የከተራ እና ጥምቀት በዓላት ያለምንም የፀጥታ ስጋት እንዲከበሩ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት…

“የጋራ ቤቶች ማኅበር ሠራተኞችና ደላሎች የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋን እየተመኑ ነው”

በአዲስ አበባ ከተማ፣ የጋራ ቤቶች ነዋሪዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሕብረት ሥራ ማኅበር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት የሚፈጽሙ ሠራተኞች እና የደላሎች ጥምረት የመኖሪያ ቤት የዋጋ ተመንን እየወሰነ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን…

ጥምቀት እና ጎንደር አርባ አራቱ ታቦታት በአንድ የከተሙባት ከተማ- ጎንደር

የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል- በጎንደር በድምቀት ለማክበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ ሕዝበ ክርስቲያን፣ የክልሉ መንግሥት፣ የፌዴራል መንግሥት፣ ከዓለማቀፍ፣ አኅጉር አቀፍ እና አገር አቀፍ ወደ ጎንደር የሚከትሙትን ምዕመናን ሠላምና ደህንነት ለመጠበቅ በጋራ…

ለስፖርት አወራራጆች ለጊዜው ፈቃድ መስጠትቆመ

ብሄራዊ ሎተሪ ለስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች ለጊዜው ፈቃድ መስጠት ማቆሙን ገለፀ፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ የሕግ ባለሞያ አቶ አመሀ ደሳለኝ ለኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 እንደገለጹት ስፖርት ውድድር ጥናትና የሕግ ማዕቀፍ ላይ ተመስርቶ የተጀመረ…

በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች ተቀመጠላቸው የግዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

በመዲናችን አዲስ አበባ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ እንዳይጠናቀቁ ባለሀብቶቹ ተግዳሮት በሆኑባቸው ጉዳዮች ላይ በዘርፉ ከተሰማሩ አማካሪዎች፣ ተቋራጮች አና ሌሎች ዘርፉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የአዲስ አበባ ም/ል ከንቲባ ኢንጅነር…

‹‹ወደ መገናኛ ለመሄድ የነጻነት ወረቀት ያስፈልጋል››

አዲሱ የማጭበርበሪያ ሥልት በመዲናችን አዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች በተደራጁ አካላት የሚፈጸም የማጭበርበር ወንጀል እየተበራከተ መጥቷል፡፡ ከሰሞኑ የተሰማው የማጭበርበሪያ ሥልት ደግሞ ለየት ያለ ስለሆነ ለጥንቃቄ እንዲሆን እናካፍላችሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ በአራዳ…

የደህንነት ቀበቶ ያላሟሉ ታክሲዎች ከሥምሪት ርቀዋል

– ጋቢናን ከአገልግሎት ውጪ በማድረግ ሥራ የጀመሩም አሉ – ከ150 ኪሎ ሜትር በላይ የሚጓዝ ኮድ 3 ታክሲ ተሳፋሪዎች ቀበቶ መጠቀም ይገደዳሉ ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የታክሲ ሥምሪት እጥረት…

እስራኤል ዳንሳ በማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀረበ

በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተዘዋወረ የፕሮቴስታንት እምነትን የሚሰብከውና ሰዎችን በተለያዩ መንገዶች እፈውሳለሁ የሚለው እስራኤል ዳንሳ፣ በማጭበርበር እና በሌሎች ተዛማጅ ወንጀሎች ተጠርጥሮ ፍርድ ቤት ቀርቧል። ተጠርጣሪው ታህሳስ 23 ቀን 2012 ዓ.ም የመጀመሪያ…

በቻድ ሐይቅ ላይ በተፈጸመ ጥቃት 50 አሳ አስገሪዎች መገደላቸውን ባለ ሥልጣናት አስታወቁ

ጥቃቱ ታህሳስ 12 የደረሰ ቢሆንም፣ ድርጊቱ የተፈፀመበት አካባቢ ከከተማ ወጣ ያለ በመሆኑ መረጃ መሰማት የተጀመረው ግን በቅርቡ እንደሆነ ነው የተዘገበው፡፡ በካሜሩን ሰሜናዊ ግዛት፤ የዳራክ ከተማ ከንቲባ የሆኑት ራማት ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤…

በጎንደር ዙሪያ የገጠር አካባቢዎች ኹከት ተቀሰቀሰ

– “የጥምቀት በዓልን ለማወክ የተሰራ የከሰሩ ፖለቲከኞች ሤራ ነው” – ግጭቱ ወደ ከተማ አልደረሰም! ዛሬ ታኅሳስ 21 ቀን 2012 ዓ.ም፣ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በጎንደር ዙሪያ ገጠራማ ወረዳዎች በቅማንንት እና…

ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር የሚቀላቅሉትን ለመከላከል በቂ ትኩረት አለመሰጠቱ ተጠቆመ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የምግብ ይዘትን በመለወጥ እና በመለወስ ለሽያጭ በሚያቀርቡ ነጋዴዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር አመርቂ ሁኔታ ላይ አለመድረሱን የአዲስ አበባ አስተዳደር የምግብና ጤና ክብካቤ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በከተማዋ የተለያዩ…

የሙዳይ “የገና ስጦታ” ትኩረትን አግኝቷል

ሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር ለአሥር ቀናት ባዘጋጀው “የገና ስጦታ” መርሃ-ግብር ላይ በርካታ ግለሰቦችና ተቋማት ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ፣ መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ‹‹የገና ስጦታ›› በሚል መርህ፣ ከታኅሳስ…

የሐሸንገ ሃይቅ የአሳ ሃብት እየቀነስ ነው

የአፍዴራ ሃይቅን ለአሳ እርባት ለማዋል ምርምር እየተካሄደ ነው በትግራይ ክልል የሐሸንገ የተፈጥሮ ሃይቅ የሐሸንገ ሃይቅ የአሳ ሃብት እየቀነሰ መምጣቱን ያገኘነው መረጃ የሚጠቁም ሲሆን፣ በአፋር የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የአፍዴራ ሃይቅን ለአሳ…

በስኳር ኢንደስትሪ ፈተና ላይ ሊመከር ነው

ዋና አላማ የተበታተነውን የስኳር ኢንደስትሪ ባለሙያዎችን ለማሰባበሰብ ነው የስኳር ባለሙያዎች ማህበር አደራጅ በጎ ፈቃደኛ አስተባባሪ ኮሚቴ ከኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ጋር በመተባባር የኢትዮጵያ የስኳር ኢንደስትሪ ጉዞ ከየት ወዴት እንዲሁም የባለሙያዎች…

አርሾ ማኀበራዊ ኃላፊነቴን እየተወጣሁ ነው አለ

አርሾ ሜዲካል ላብራቶሪ ተቋም፣ በኢትዮጵያ ላለፉት ዓመታት ሁለንተናዊ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን የተወጣበትን መርሃ-ግብር ለጋዜጠኞች በማስጎብኘት ላይ ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ፣ አርሾ ሜዲካል ላብራቶሪ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍል ከተማ ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ…

የስፓርት ውርርድ (ቤቲንግ) ቁማር ስላልሆነ ፈቃድ ሰጥቻለሁ

ብሔራዊ ሎተሪ መንግሥት ውርርዱን ከሚያደርጉ ድርጅቶች በአማካይ በየወሩ እስከ ስድስት ሚሊየን ብር ገቢ ያገኛል ከቅርብ ጊዜያት ወዲት በሀገራችን እየተስፋፋ የመጣው የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) ቁማር ስላልሆነ፣ እንደውም ለበርካቶች የሥራ እድል ስለፈጠረ…

ጃንሆይ የሾፈሯት ቮልስ-ዋገን ነገ በቦሌ ጎዳና ትሽከረከራለች ተባለ

ነገ ታህሳስ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ቦቦሌ ጎዳና አንድ መቶ ስልሳ ቮልስ-ዋገን መኪኖች ተከታትለው ያልፋሉ፤ ከነዚህ መኪኖች መካከል አንዷ ታሪካዊቷ የጃንሆይ ቮልስ-ዋገን እንደሆነች ለማወቅ ተችሏል፡፡ ለ46 ዓመታት ኢትዮጵያን የገዙት ንጉሰ…

የወንድ ጓደኛቸው ላይ አስገድደው ግብረ-ሰዶም የፈጸሙት ግለሰብ በእስራት ተቀጡ

አቶ ጉንፋ ጫጫ የተባሉት የ46 ዓመት ጎልማሳ ወደ መኖሪያ ቤታቸው አብረዋቸው እንዲያድሩ በእንግድነት የጋበዟቸው ጓደኛቸው ላይ አስገድደው ግብረሰዶም በመፈፀማቸው በእስራት መቀጣታቸውን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡ የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ…

“ዓምና በዘመቻ ከተተከሉ ችግኞች ጥቂት ብቻ ነው የጸደቀው”

በዘመቻ የተተከለው፡- 4 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኝ በአግባቡ የጸደቀው ችግኝ፡- 138,656 በኢትዮጵያ በ2011 ዓ.ም የክረምት ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ነጥብ ስድስት ሄክታር መሬት ላይ፣ አራት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኝ…

በስፖርት ስም እየተስፋፋ የመጣው ቁማር በቅርቡ መፍትሄ እንደሚያገኝ ተገለፀ

‹‹ትንሽ ብርን ከፍለው በመቶ ሺዎች ማግኘት ይችላሉ›› በሚል ከአቋማሪዎች የሚነገረው አሳሳች ማስታወቂያ ብዙዎችን ጎድቷል! በስፖርት ውርርድ ስም (ቤቲንግ) በሚል በኢትዮጵያ እየተስፋፋ ለመጣው ዘመናዊ ቁማር በአንድ ወር ውስጥ የመፍትሄ እርምጃ እንደሚሰጠው…

ኢትዮ-ቴሌኮም የአንድነት ፓርክን የመጎብኛ ትኬት በኦንላይን ግብይት አቀረበ

ኢትዮ-ቴሌኮም፣ አራት ኪሎ ቤተመንግሥት የሚገኘውን የአንድነት ፓርክ መጎብኘት የሚያስችል ትኬት፣ ከውጭ አገር ሆነው በኦንላይን ግብይት ለመግዛት የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረገ፡፡ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የውጭ አገር ዜጎች…

የኢዜአ ተሽከርካሪን ከቆመበት ለመስረቅ የሞከረው ግለሰብ ተያዘ

መኪናውን ከሥርቆት ያተረፈው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ሾፌር፣ ለተቋሙ የዜና ግብዓት በማበርከት ቀዳሚ ሆኗል ተብሏል! የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ንብረት የሆነን ተሽከርካሪ ከቆመበት ለመስረቅ ሙከራ ካደረጉት ሦስት ግለሰቦች መካከል አንዱ ተጠርጣሪ…

“የዋጋ ግሽበት የብዙኃኑን የኑሮ አቅም ዝቅ አድርጓል”

የመንግሥት ሠራተኞች፣ ቋሚ ውሱን ደመወዝ ተከፋይ ሰዎች እና ዝቅተኛ ደመወዝ የሚያገኙ ዜጎች ተጎጂዎች ናቸው ተብሏል በ-ዓለምፀሐይ የኔዓለም እና ጺዮን ናደው አጠቃላይ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት 21 በመቶ በመድረሱ፣ ቋሚ ውሱን ገቢ…

የቦረና ዩኒቨርሲቲ በሚቀጥለው ዓመት ሥራ ይጀምራል ተባለ

የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ፣ ግንባታው የተጀመረው የቦረና ዩኒቨርሲቲ፤ በ2013 ዓ.ም ተማሪዎችን ተቀብሎ መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያው ምዕራፍ የህንጻ ግንባታ ሥራ 85 በመቶ ላይ መድረሱን የገለጹት የዩኒቨርሲቲው…

በአዲስ አበባ የማጭበርበርና የማታለል ወንጀል ተበራክቷል

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ፣ በአዲስ አበባ ልዩ-ልዩ ወንጀሎችና የማጭበርበር ዘዬዎች በመበራከታቸው፣ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የወንጀል ክትትል ባለሙያዎች እየመከሩ ነው፡፡ በአዲስ አበባ በድንች አብስሎ መሸጥ ‹‹ችብስ›› ንግድ የምትተዳደረው ወ/ሪት እናትዓለም፣ በሽያጭና-ግዢ ወቅት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com