Archive

Category: ማህበራዊ

ለ30 ሺህ ዜጎች የነፃ ህክምና ሚሊኒየም አዳራሽ ሊሰጥ ነው

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ከህዳር 22 እስከ ህዳር 24 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ቀናት በሚካሄደው አለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን እና ኮንፈረንስ ለ30 ሺህ ዜጎች የነፃ ህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ…

ተማሪዎች በድንገተኛ ህመም ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ

በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ተስፋ ኮከብ ትምህርት ቤት ውስጥ እና እዛው አካባቢ በሚገኝ ፍሬህይወት ቁጥር አንድ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ባጋጠመ ድንገተኛ ህመም 186 ተማሪዎች ሆስፒታል…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ቀን የትራፊክ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ትላንት ኅዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በደረሰ የትራፊክ አደጋ ብቻ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ፣ ከቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ወደ አዳማ (ናዝሬት) እንዲሁም ከመቱ ወደ…

‹‹ሰው ነኝ ለሰው ክብር ያለኝ›› የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች የጋራ ተግባቦት መርህ ነበር ተባለ

ዓመታዊው ታላቁ ሩጫ፣ ለየት ባለ መልኩ፣ ዜጎች ሀገራዊ ምልከታቸውን የሚገልጹበት፣ ፖለቲካዊ አቋማቸውን የሚያንጸባርቁበት እና ለመንግሥት መልዕክት የሚያስተላልፉበት ዓውድ (መድረክ) እየሆነ መምጣቱን ተሳታፊዎች ተናገሩ፡፡ የዘንድሮው የኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫም፣ ከማኅበራዊ ጉዳዮች ይልቅ…

በአማራ ክልል የአንበጣ መንጋ እና የግሪሳ ወፍን መቆጣጣር እንዳልተቻለ ተገለጸ

በ122 ቀበሌዎች ላይ የአንበጣ መንጋ ተከስቷል በአማራ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ እና የግሪሳ ወፍን ለመከላከል  እየተሰራ ቢሆንም፣ ለመቆጣጠር አለመቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቀ። በምሥራቅ አማራ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ደቡብ ወሎ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥርቆት ተገኘ የተባለውን የማስተርስ ዲግሪ ሰረዘ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በባቡር ምህንድስና የማስተርስ ዲግሪ ያገኘውን ተመራቂ ተማሪ 68 በመቶ የመመረቂያ ጽሑፉ ከአንድ የመመረቂያ ጽሑፍ ጋር አንድ ዓይነት በመሆኑ፣ የማስተርስ ዲግሪው ተሰርዟል ብሏል። የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በቅርቡ የተመረቀው የዚህ…

ኢትዮጵያዊው ጎልማሳ የሚስቱንና የልጁን ህይወት አጥፍቶ ራሱን አጠፋ ተባለ

በሀገረ አሜሪካ ኒውዮርክ ግዛት የሚኖረው የ46 ዓመቱ ጎልማሳ ዮናታን ተድላ ከትዳር አጋሩ ጋር በነበረባቸው አለመግባባት የተነሳ ባለቤቱንና የ5 ዓመት ልጁን ገድሎ እራሱን አጥፍቷል፡፡ የኒውዮርክ ፖሊስ እንዳስታወቀው ግለሰቡ ባለቤቱንና የአምስት ዓመት…

ዓባይ ወዲህ እና ዓባይ ማዶ ለሰዓታት የተሸከርካሪ ግንኙነት አቆሙ

ዓባይ ወዲህ እና ዓባይ ማዶ አካባቢዎች የተሸከርካሪ ግንኙነታቸውን ዛሬ ለሰዓታት ማቋረጣቸውን ተጓዦች አስታወቁ፤ ምክንያቱ ደግሞ የመኪና አደጋ ነው ተብሏል፡፡ የሁለቱ ሥፍራዎች አካፋይ በሆነው ዓባይ በረሃ ላይ የመኪና ግጭት አደጋ  የተከሰተው ዛሬ…

በሳዑዲ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው ኢትዮጵያውያን ኤምባሲው ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ

በሳዑዲ ዐረቢያ ማረሚያ ቤት በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው ሰሞኑን የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን ‹‹ራሳችንን ለመከላከል የሚያችል አቅም ስለሌለን፣ በሳዑዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠበቃ አቁሞ ይከራከርልን›› ሲሉ ጥያቄያቸውን አቀረቡ፡፡ ሠኢድ…

ከተመረቁ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ውስጥ የተወሰኑት አገልግሎት መስጠት አልጀመሩም

ተመርቀው አገልግሎት የማይሰጡ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣ በአፋጣኝ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ፤ የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ይችላሉ ተብለው ከተከፈቱ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ውስጥ፣ የተወሰኑት ለኅብረተሰቡ…

በኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነት ሥጋት እየጨመረ ነው ተባለ

በኢትዮጵያ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የ‹‹ሣይበር›› ጥቃት እየጨመረ መሞጣቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሰታወቀ፡፡ ጥቃቱ በግለሰቦች፣ በተቋማት እና በአገር እና መንግሥት ላይ ያነጣጠረ ነው- ተብሏል፡፡ ባለፈው አንድ ዓመት ብቻ፣ 791…

በአዲስ አበባ የመኪና-ዝርፊያ እና የመኪና-ቄራ አስጊ ሆኗል

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ፣ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የመኪና-ዝርፊያ እና ‹‹የመኪና-ቄራ›› ተበራክቷል፡፡ በተለይ በግንባታ ሂደት ላይ በሚገኘው አዲሱ አደይ አበባ ስታዲየም አጥር ዙሪያ ከፍተኛ የሆነ የመኪና ስርቆት እና ‹‹እርድ›› እንደሚከናወን…

አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል

• የማሰባሰባሰቢያ ቀን ተራዘመ በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች በችግር ላይ የሚገኙ ወገኖቻችንን በፍጥነት ለመርዳት የተለያዩ የአስቸኳይ ግዜ እርዳታዎችን በሀገር ፍቅር ቴአትር እየተካሄደ ያለው ሰብዓዊ እንቅስቃሴ እስከ መጪው ማክሰኞ ድረስ ሊራዘም መቻሉ…

አትሌት ኃይሌ ገ/ሰላሴ ፌስቡክን ለመክሰስ እያሰብኩ ነው አለ

ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮች የከፋ ጉዳት እንዲያደርሱ የማኅበራዊ ትሥሥር ገጾች፣ በተለይም ፌስቡክ ትልቅ ድርሻ እንደነበረው ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ተናገረ፡፡ አትሌት ኃይሌ ሲናገርም፣  ሀገር እየተጎዳ ነው፣…

“ቀይ መስመር ተጥሷል!” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

“ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም ሲባል፣ ልናሰምረው እና ልናከብረው የሚገባን ቀይ መስመር አለ፤ እርሱም ተጥሷል” ሲሉ የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አስተያየታቸውን ሰጡ፡፡ የሀገሪቱ ርዕሰ-ብሔር የሆኑት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በትዊተር ገፃቸው ነው ይህን…

በጎንደር እና ባሕር ዳር ለሚገነቡ አዳሪ ትምህር ቤቶች የገቢ ማስገኛ የጎዳና ላይ ሩጫ ይካሄዳል ተባለ

በጎንደር እና ባሕር ዳር ከተማ ለሚገነቡ ሁለት አዳሪ ትምህር ቤቶች፣ የገቢ ማስገኛ የጎዳና ላይ ሩጫ፣ በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች ይካሄዳሉ ተባለ፡፡ “ወንፈል” የተሰኘ የተራድኦ ድርጅት ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2012 ዓ.ም…

የአንበጣ መንጋው እስካሁን በሰብል ላይ ጉዳት እንዳለደረሰ ተገለፀ

በአማራ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች ሰሞኑን የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት አላደረሰም ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሰለሞን አሰፋ (ዶ/ር) መንጋው የተከሰተው ክልሉን ከአፋር ጋር በሚያዋስኑ ወረዳዎች…

አበሩስ የገበያ ማዕከል ዛሬ ሌሊት ተዘረፈ

በአዲስ አበባ ከተማ ኦሎምፒያ አካባቢ የሚገኘው አበሩስ የኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች ምርቶች የገበያ ማዕከል፣ ትላንት ለሊት ተዘረፈ፡፡ በዝርፊያው ላይ አንድ የጥበቃ ሠራተኛ ተሳትፎ በማድረግ ተጠርጥሯል፡፡ ፖሊስ ወንጀሉን በማጣራት ሂደት ላይ ሲሆን፣…

በኮንታ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት አስከሬን እስካሁን አልተገኘም

በአደጋው ያለፉ ዜጎች ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ከሰዓት በኋላ ተከናውኗል በደቡብ ክልል፣ በኮንታ ልዩ ወረዳ፤ በአማያ ከተማ 03 ቀበሌ ትላንት ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ፤ የአንድ ቤተሰብ…

የደመራ በዓል አከባበር በተሳካና በማራኪ ሁኔታ እንዲከበር እየተሰራ ነው ተባለ

የፊታችን ዓርብ መስከረም 16 ቀን 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የደመራ በዓል፣ በተሳካና በማራኪ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን ዘመን መለወጫ…

ቦይንግ ኩባንያ 144 ሺህ 500 ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው

የአሜሪካው ቦይንግ ኩባንያ በቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋ ተጎጂ ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው 144 ሺህ 500 የአሜሪካ ዶላር ካሳ ሊከፍል መሆኑ ተነገረ፡፡ ድጋፉ ቦይንግ ባሳለፍነው ሰኔ ወር ላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል…

ከሁለት ቀናት ፍለጋ በኋላ ከሆስፒታል የተሰረቀችው ህፃን ተገኘች

ከጋምቤላ ሆስፒታል የተሰረቀች የአንድ ቀን ተኩል ዕድሜ ያላት ህፃን ከሁለት ቀናት ክትትል በኋላ ከነሙሉ ጤንነቷ ተገኘች ። በጋምቤላ ሆስፒታል ነሀሴ 28 ቀን 2011 ዓም አንዲት ህፃን በሰላም ወደ ዓለማችን ተቀላቅላለች…

የ14 ዓመትዋን ታዳጊ አስገድዶ ደፍሮአል በሚል የተጠረጠረው ግለሰብ ወደ ኢትዮጵያ ሊያመልጥ ሲል ተያዘ

በሀገረ እንግሊዝ የ34 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የ14 ዓመት ታዳጊዋን አታሎ ወደ ሆቴል ወስዶ ከደፈራት በኋላ ትኬት ቆርጦ ወደ ኢትዮጵያ ሊያመልጥ ሲል ፖሊስ ባደረገው ክትትል ከአየር መንገድ ሊያዝ ችሏል፡፡ ፖሊስ የተጠርጣውን ምስል…

አፋር ዳሎል ላይ በባዶ እግሯ ቆማ ፎቶ የተነሳችው ወጣት መነጋገሪያ ሆናለች

ብሪጅት ታክሬይ የ25 ዓመት የኒውዘላንድ ተጓዝ ስትሆን በኢትዮጵያ አፋር ክልል በሰልፈር በተሸፈነው እና ለአይን በሚማርከው በደናክል ዲፕሬሽን (ዳሎል) በባዶ እግሯ እየተራመደች የተነሳችው ፎቶ ግርምትን አጭሯል ተባለ፡፡ ከሩቅ ሆኖ እንኳን ቦታውን…

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በ4 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመረቀ

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ (ሻለቃ) ሚያዝያ 27 ቀን 2011 ዓ.ም በዐማራ ክልል የሚገኘውን የገልኩ የዳስ ትምህርት ቤት በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ፃግብጂ ወረዳ ለመገንባት ቃል በመገባው መሠረት፣ ትምህርት ቤቱን አስገንብቶ በዛሬው…

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመዋጋት ወደ ተግባር መገባቱን ተነገረ

የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን እና ባህሎችን ለመዋጋት ወደ ተግባር መግባቱን ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ ሚኒስትር ደኤታ ወ/ሮ ስመኝ ውቤ ፤ ጎጂ ባሕላዊ ደርጊቶችን ለመዋጋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ወደ ተግባር መግባታቸውን…

‹‹የወሎ ማንነት ኢትዮጵያዊነት ነው››

የወሎ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር ሕዝቡ በመቻቻል እና በትዕግስት ማለፉም እንደ ፍርሃት ተቆጥሮ የጥቃቱ መጠን እየጨመረ ነው ተብሏል የወሎ ክፍለ ሀገር ታሪክ የተለያዩ ጎሳዎችን አቅፎ በተውጣጣ ባሕልና እምነት የዳበረ ማንነት…

‹‹እንደ ኢትዮጵያ ባለ ሀገራት የሴቶች ጥቃት አልቆመም››

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት አሁንም በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት እንዳልቀነሰ IRC ገለጸ፤ በሥሩ የምትሰራውን ኢፍራህ-ን ደግሞ ዋቢ ምስክር አድርጎ አቅርቧል፡፡ The International Rescue Committee (IRC) በተሰኘው ዓለም አቀፍ ግብረ ሠናይ…

የጎርፍ አደጋ እና የመሬት መንሸራተት ሊያጋጥም ይችላል ተባለ

በኢትዮጵያ የነሐሴ ወር እስኪጠናቀቅ ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋ በበርካታ የክረምት ዝናብ ተደራሽ አካባቢዎች ሊከሰት ይችላል ሲል ብሔራዊ ሜትዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የነሐሴ ወር ከሌሎቹ የክረምት ወራት በበለጠ…

ኢትዮጵያ ያለ ዕድሜ ጋብቻን ለማስቆም አዲስ እቅዷን አስተዋወቀች

ኢትዮጵያ ያለ ዕድሜ ጋብቻን እና የሴቶች ግርዛንት ለማስቆም የሚረዳ አዲስ ብሔራዊ ፍኖተ ካርታ ይፋ ማድረጓ ታወቀ፡፡ ፍኖተ ካርታው በአምስት ዓመታት ውስጥ የሴቶችን ጎጂ ልማዳዊ ደርጊት ማለትም ያለ ዕድሜ ጋብቻን እና…

የለገሃር አካባቢ መፍረስ ጀመረ፤ ታሪካዊ ቦታዎችም እየፈረሱ ነው

በአዲስ አበባ እንብርት ለገሃር በ360 ሺህ ካሬ ስኩዌር ሜትር ላይ በ50 ቢሊዮን ብር የሚገነባውን የተቀናጀ የመኖሪያ፣ የተለያዩ አገልግሎት መስጫ እና የመዝናኛ ሥፍራዎች ልማትን እውን ለማድረግ በአካባቢው የሚገኙትን ነባር መኖሪያ ቤቶች…

በአዲስ አበባ ልመና እና የወሲብ ንግድ ሊታቀብ ነው

በአዲስ አበባ ልመና እና የወሲብ ንግድን ለመከላከል ሕግ ሊወጣ ነው፡፡ በቅርቡ የጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ ሕግ፣ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ምፅዋት ለሚለምኑ ዜጎች ገንዘብ ወይም ቁሳቁስ የሚሰጡ ሰዎች በወንጀል ተጠያቂ…

ሦስት ሰዎች በጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን አጡ

በዐማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ሊቡ ከምከም ወረዳ የርብ ወንዝና ገባሮቹ በመሙላታቸው የሦስት ሰዎችን ህይወት ያጠፋ ሲሆን የንብረትና የእርሻ ሰብሎችም ላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተባለ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎቹ እንደሚሉት፣ በሊቦከምከምና በፎገራ ወረዳዎች…

“ቺኩንጉንያ” በትንኝ የሚተላለፍ በሽታ በድሬዳዋ ተከሰተ

በድሬደዋ አስተዳደር የ“ቺኩንጉንያ” ወረርሽን ምልክቶች በ3 ሺህ 756 ሰዎች ላይ መታየቱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡ “ቺኩንጉንያ” ቫይረስ በትንኞች አማካኝነት ወደ ሰዎች የሚተላለፍ ሲሆን፣ ከፍተኛ የሆነ ትኩሳትና…

የኢትዮጵያ ማኅበራዊ የሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር እንቀስቃሴ ቅኝት ተደረገ

ኢትዮጵያ በቅርቡ የዓለም ማህበራዊ ሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር ፎረም በአዲሰ አበባ ታዘጋጃለች፡፡ እስካሁን 55 ሺህ የሚጠጉ የማህበራዊ የሥራ ፈጠራ ተቋማት እንደሚገኙም ተገልጿል፡፡ ማህበራዊ ሥራ ፈጣሪዎች ማሕበር፣ አዎንታዊ የሆነ ማሕበራዊ ለውጦችን እንዲኖር…

This site is protected by wp-copyrightpro.com