ዜና
Archive

Category: ሌሎችም

የሕዝብ ተወካይ የነበሩት አቶ ተመስገን ዘውዴ አረፉ

የቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የቅንጅት አመራር የነበሩት አቶ ተመስገን ዘውዴ ዛሬ ማረፋውን ቤተሰቦቻቸው ገለጹ፡፡ ከቤተሰቦቻቸው እንደተሰማው አቶ ተመስገን ለበርካታ ጊዜ አልጋ ላይ ሆነው ህክምና ሲከታተሉ ነበር። አቶ…

የአቦ ሸማኔ መንገድ ከኢትዮጵያ ወደ አረብ አገራት

– አንድ የአቦ ሸማኔ ግልገልን ከ10 ሺህ እስከ 15 ሺህ የኢትዮጵያ ብር ይሸጣሉ ከኢትዮጵያ በየወሩ ቢያንስ አራት የአቦ ሸማኔ ግልገሎች በሕገ-ወጥ የዱር እንስሳት አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ደንበር ላይ…

የ“ግራሚ አዋርድ” አሸናፊው ለኢትዮጵያዊያን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

የ2018 ዓ.ም ዓለማቀፍ የሙዚቃ ‹‹ግራሚ አዋርድ›› አሸናፊ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ፣ በኤች አይ ቪ/ ኤድስ ለተጎዱ ኢትዮጵያዊያን መቶ ሺህ ዶላር ለገሰ፡፡ ‹‹ዘ ዊክንድ›› በሚለው ልዩ ሥሙ የሚታወቀው በዜግነት ካናዳዊ በትውልድ ኢትዮጵያዊ…

የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ለጠ/ሚ ዐቢይ የደስታ መግለጫ ሥነ-ስርዓት አካሄዱ

የጅማ ከተማ ነዋሪዎች፣ የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ለሆኑት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደስታ መግለጫ ሥነ-ስርዓት አካሄዱ፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች ከማለዳው ጀምረው በተንቀሳቃሽ ‹‹ማርች›› ባንድ እና በቡና ማፍላት ሥነ-ስርዓት እንዲሁም፣ የተለያዩ…

ለ-አዘጋጁ! “እንዴት መዘገብ እንደሌለበት ማስተማሪያ ሊሆን ይችላል እንጂ …”

“የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ፣ በዋለልኝ መኮንን የተጻፈውን ጽሑፍ ሃምሳኛ ዓመት ታሳቢ በማድረግ፣ በሸራተን አዲስ ሆቴል ኅዳር 18 ቀን 2012 ዓ.ም ‹‹ኢንስቲትዩት ፎር ስትራቴጂክ ስተዲስ›› በተባለ ተቋም የተዘጋጀው ጉባዔ ነበር።…

ብሮድካስት ባለሥልጣን የመንግሥት ብዙኃን መገናኛን እንደሚዘጋ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን፣ በአግባቡ ሙያዊ ሥራ ካልሰሩ፤ የመንግሥት ብዙኃን መገናኛን ጭምር እንደሚዘጋ አስታወቀ፡፡ የመንግሥትና የንግድ መገናኛ ብዙሃን በሕዝቦች መካከል የእርስ በእርስ ግጭት ለማነሳሳት ሲሉ፣ የይዘት ምንጭን ከአንድ ወገን ብቻ በማድረግ…

“ለመብቴ መታገል አለብኝ ሕይወት ያለ ነፃነት ምንም ነች” ጋዜጠኛ ማስተዋል ብርሃኑ

ጋዜጠኝነት እውነትን ከተደበቀችበት ቆፍሮ በማውጣት ለዓለም ህዝብ ማሳየት፤ መረጃዎችን አፈንፍኖ ማግኘትና ለህዝብ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴም እውነትን በማውጣት ሂደት ውስጥ, እውነቱ እንዳይወጣ በሚፈልጉ ጎራዎች ስቃይ፤ እንግልት፤ እስር፤ ስደት አለፍ ሲልም…

ካፍ በኢትዮጵያ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ከደረጃ በታች ናቸው አለ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) ኢትዮጵያ አህጉራዊም ሆነ ዓለም አቀፋዊ ጨዋታዎችን ለማድረግ  የእግር ኳስ ሜዳዎቿ  ከደረጃ በታች ናቸው ሲል በቅርቡ መረጃ አውጥቷል፡፡ ካፍ ኢትዮጵያ የ2020 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድርን እንድታደርግ…

አንዳንድ ነጥቦች! ስለ ሀገራችን- ኢትዮጵያ

ከአንድ ዓመት ወዲህ፣ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለችው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ማሻሻያዎች፣ ለጊዜው ሀገሪቱ ላይ ጫና የፈጠረ ቢመስልም፤ ለዘለቄታው ፈጣን ዕድገት እንዲኖር ያደርጋል ሲሉ የኢኮኖሚ ባለሟሎች ይናገራሉ፡፡ ኢትዮጵያ በምስረቅ አፍሪቃ ካሉት…

የፕሪሚየር ሊጉ ፍጥጫ ነገ ይጠናቀቃል

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ በመርሀ-ግብሩ ለዋንጫ እየተፎካከሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማ ፣ መቐለ 70 እንደርታ እና ሲዳማ ቡና በተመሳሳይ ከቀኑ 9፡ዐዐ ከተጋጣሚያቸው ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል ። በዓመቱ የፕሪሚየር ሊግ…

ኢትዮጵያዊው የሕክምና ተማሪ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ተሸለመ

ይድነቃቸው ግርማ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ ተማሪ ነው፤ የተለያዩ ፕሮጀክቶቻቸውን ይዘው ከዓለም አገራት ከተውጣጡ አስራ ሁለት ተወዳዳሪዎች መካከል አንዱ ሲሆን፣ “ፆታዊ የጤና ትምህትር ለተሻለ ግንዛቤ” በሚል ባዘጋጅው ፕሮጀክት…

አፍሪቃ – ከውጪ በሚመጡ መድኃኒቶች ላይ ጥገኛ አኅጉር

የአፍሪካ አገራት በሀገር ውስጥ የተመረቱ የመድኃኒት ምርቶችን መጠን በመጨመር ከውጪ ከሚያስገቡአቸው የፋርማሲ ውጤቶች ጥገኝነት እንዲላቀቁ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የውይይቱ ተሳታፊዎች የአፍሪካ አኅጉር የንግድ ስምምነትን ጠቅሰው፣ የአፍሪካ አገራት ለወደፊት ለምጣኔ ሀብት…

“ቦሌ ታይምስ” ሳምንታዊ ጋዜጣ ሕትመት አቋረጠ

– “የማኔጅመንትና የሥርጭት ችግር ገጥሞናል”- ቦርድ – “ቦርዱ በሕትመቶቹ ደስተኛ አይደለም”- ማኔጂንግ ኤዲተር – “ሕትመት የተቋረጠበትን ምክንያት አናውቅም ነበር”- የጋዜጣው ዘጋቢዎች በየሳምንቱ ቅዳሜ በሆዳ ቦሊሌ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር አሳታሚነት ለንብባ ትበቃ…

በአፍሪቃ ቀንድ ስላለው የድርቅ ሁኔታ መረጃው ይፋ ሆነ

በተባበሩት መንግሥታት የህፃናትና ወጣቶች መርጃ ድርጅት (ዩኒሲኤፍ)፣ በአፍሪቃ ቀንድ ስላለው የድርቅ ሁኔታ የአኃዝ መረጃ ይፋ አደረገ፡፡ በአፍሪቃ ቀንድ የሚገኙትን፤ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ እና ሶማሊያን በተመለከተ የክልሎቻቸው ሁኔታ እና ስለሚያስፈልጋቸው እርዳታም…

በእግሮቿ አውሮፕላን ስለምታበር ወጣት

ጄሲካ ኮክ ትባላለች። የተወለደችው በአሜሪካ አሪዞና ግዛት ውስጥ ነው። ስትወለድ ጀምሮ እጅ አልባ ነች። “ሌሎች አብራሪዎች በእጃቸው የሚያደርጉትን እኔ በእግሮቼ አደርጋለሁ::” ትላለች። እናቷ ጤናማ የእርግዝና ጊዜ እንደነበራቸው የምትናገረው ጄሲካ ያለእጅ…

ምዕራባዊያን በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ዜጎቻቸው እንዳይንቀሳቀሱ አሳሰቡ

ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ እና ምዕራባዊያን አጋሯቿ፣ ዜጎቻቸው በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የሚያደርጉትን ጉዞና ጉብኝት ጥንቃቄ እንዲታከልበት አስጠነቀቁ፡፡ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ትላንት ባወጣው የጉዞ ማስጠንቀቂያ፣ በኢትዮጵያ የሚደረጉ ጉዞዎች፣ በየአካባቢዎቹ ባለው ማኅበራዊ…

ዜና እረፍት! ጋዜጠኛ ሰናይት ከበደ አንበሴ ከዚህ ዓለም ተለዬች

በአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ወሎ ኤፍ ኤም ራዲዮ 87.9 ባልደረባ የነበረችው ጋዜጠኛ ሰናይት ከበደ ትናንት በድንገተኛ ሕመም ከዚህ ዓለም መለየቷን አብመድ ዘግቧል። ሰኔ 27 ቀን 1974ዓ.ም በደሴ ከተማ የተወለደችው ሰናይት…

ዜና እረፍት : በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ የሆነው አቤል አለሙ ዛሬ ሚያዚያ 9 2011 በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለየ

በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋዜጠኛ የሆነው አቤል አለሙ ዛሬ ሚያዚያ 9 2011 በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ አቤል አለሙ በጣቢያው በሚዘጋጁ የተለያዩ የቀጥታ ስርጭት ውይይቶችና ፕሮግራሞች አዘጋጅ በመሆን…

የዴንማርክ ልዕልት ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ ጋር

ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የዴንማርክ ልዕልት ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ ጋር በመስቀል አደባባይ የሩጫ ልምምድ ሠርተዋል። የዴንማርክ ልዕልት ሜሪ ኤልዛቤት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በትናንትናዉ ዕለት ምሽት ላይ ነዉ አዲስ አበባ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com