ዜና
Archive

Category: ኪነ-ጥበብ

‹‹አንድ ጥይት መቀነስ›› የተሰኘው የኪነ ጥበብ ምሽት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል

በተፈጥሮ፣ በዘመንና በሰው ልጆች ግንኙነትና ቁርኝት ትከረቱን ያደረገው ‹‹አንድ ጥይት መቀነስ››  የኪነ-ጥበብ ምሽት፣ ዛሬ ሰኞ መስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ጀምሮ፣ በብሄራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ የኢፌዴሪ የዱር እንስሳት…

የንባብ ባህል ሳምንት በዛሬው ዕለት ተከፈተ፡፡

ስድስት ኪሎ የካቲት 12 የሰማእታት መታሰቢያ ሀውልት አደባባይ ከነሀሴ 29 ቀን ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የንባብ ባህል ሳምንት በዛሬው ዕለት ተከፈተ፡፡ የንባብ ሳምንቱን የከፈቱት የባህል፣…

7ተኛው የበጎ ሠው ሽልማት አሸናፊዎች ታወቁ::

የ2011ዓ.ም 7ተኛው የበጎ ሠው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም በኢንተር ከንትኔንታል የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ ስህለወርቅ ዘውዴን ጭምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፉዎች እና ጥሪ የተደረጋላቸው እንግዶች…

ኤል አምስት አንድ (የኢትዮጵያ የጥፋት ምስጢር) መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል

የደራሲ ዮናስ ዓለሙ ‹‹ኤል አምስት አንድ›› (የኢትዮጵያ የጥፋት ምስጢር) የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ነሐሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ም  ከቀኑ 11 ሰዓት ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል፡፡ በምርቃቱ ላይ  ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን፣  ጋዜጠኛ…

ቡሄ በሉ ፻ የኪነ-ጥበብ ምሽት ዛሬ ይከወናል

‹‹ዱላችን ለጭፈራችን፤ ጭፈራችን ለሠላማችን›› በሚል መሪ-ቃል በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ዛሬ ምሽት የጥበብና የባሕል መርሃ-ግብር እንደሚቀርብ አዘጋጆቹ ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ ሰኞ ነሐሴ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ጀምሮ የሚከናወነው የኪነጥበብ ምሽት፣…

ከሰኞ እስከ ዓርብ ሲተጉ፣ ሲሰሩ ከሰነበቱ፤ ቅዳሚት ተሲያትን እና እሁድ ሰንበትን በግልዎት፣ ከወዳጅዎ ጋር፣ እና/ወይም ከቤተሰብ ጋር በአንድ ላይ ያርፉ፣ ይዝናኑ ዘንድ ይመከራሉ፡፡

እናም፣ የቅዳሜ ተሲያትንና የእሁድ ሰንበትን የቴአትር መርሃ-ግብሮችን ማሳወቅ የእኛ ድርሻ አደረግነው፡፡ እነሆ በረከት፡- የቅዳሜ የቴአትር ቤቶች መርሃ-ግብር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር – ቅዳሜ ከ11፡30 እስከ 2፡30 ‹‹ባዶ እግር›› ቴአትር ሀገር ፍቅር…

“ጥቁር ሽታ” መጽሐፍ ለአንባቢያን ቀርቧል

በመዝናኛው ዘርፍ በአዲሰ ነገር ጋዜጣ  እንዲሁም በአሁን ሰዓት በፍትሕ መጽሔት ላይ በሥሙ፣ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ደግሞ በብዕር ስሙ ‹‹ሶፎኒያስ አቢስ›› በሚል የተለያዩ ወጎች፣ አጫጭር ልብወለዶችን እና መጣጥፎችን ለረዥም ጊዜ…

እንግሊዝ የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ነጻነት እንዲዳብር በገንዘብ ልትደግፍ ነው

እንግሊዝ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በማደግ ላይ ለሚገኙ አገራት የመገናኛ ብዙኃን ነጻነት ለማጠናከርና ለመጠበቅ የሚያስችል የ12 ሚሊዮን ፓውንድ እቅድ ይፋ ማድረጓ ታውቋል፡፡ የእንግሊዝ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባዘጋጀው እና የመገናኛ ብዙኃን ነፃነትን…

ሙዚቀኛው ለትግራይ ሕዝቦች ፩ እንሁን ሲል ጥሪውን በዜማ አቀረበ

የሬጌ ስትል አቀንቃኙ ሰለሞን ይኩኖአምላክ፣ ለትግራይ ተወላጆች ሁሉ አሁን በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ውጥረት ምክንያት በማድረግ፣ የአንድነት ጥሪውን ጊታሩን በመጫወት፣ ግጥም እና ዜማው በማዋሃድ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ በቀላሉ ታዋቂ እና ተቀባይነትን ለማግኘት…

‹‹ሾላ እርግፍ እርግፍ!›› ሯጩን ምን ነካው?

ኢትዮጵያዊው የ5 ሺህ ሜትር ሯጭ ከፊት ሆኖ የብዙ አገራት ሯጮችን ከኋላ እያስከተለ ነው፤ ትንፋሹም ሆነ ጉልበቱ ጥሩ እንደሆነ ተስተውሏል፤ አንደኛ እንደሚወጣ ኮሜንታተሩን ጨምሮ በበርካታ ዓለም አቀፍ የስፖርት ባለሟሎች ተገምቷል፡፡ ኢትጵያዊያን…

ማህበሩ የክረምት የሥነ-ፅሁፍ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር 7ተኛ ዙር የክረምት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ለኢትዮ-ኦንላይን ገልጿል፡፡ ስልጠናው ከረቡዕ ሐምሌ 3ቀን 2011ዓ.ም ጀምሮ ከኦሮሚያ ባህል ማዕከል ጎን በሚገኘው በማህበሩ ፅ/ቤት መስጠት እንደሚጀመር ታውቋል:: በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች…

በዐማርኛ አፍ ያልፈቱ አንጋፋ ደራስያን ሲታወሱ

ዘመናዊ የዐማርኛ ስነ ጽሑፍን ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ካደረሱት ጎምቱ ጸሐፍት መካከል ቁጥራቸዉ ቀላል የማይባሉት አፋቸውን የፈቱት በሌላ ቋንቋ ነዉ ። ያለ በዐሉ ግርማ እና ሥብሐት ገ/እግዚአብሔር የዐማርኛን ሥነ-ጽሑፍ ማሰብ…

የንባብ ሳምንት በቃሊቲ ማረሚያ ቤት እየተካሔደ ነው

ዓርብ ሰኔ 28 ቀን 2011 ዓ.ም፡- የሕግ ታራሚዎችን የንባብ ባሕል ለማሳደግ “በመጻሕፍት እንታረም” በሚል መሪ ቃል በአሁኑ ጊዜ ዝግጅቱ እየተካሄደ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ሕይወታቸውን በማረሚያ ቤት ያሳለፋ የቀድሞ ባለስልጣናትም በቃሊቲ…

“ትዝታ” ዘጋቢ ፊልም! ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኞች በካናዳ የሚያሳልፉትን ሕይወት የሚያስቃኝ

‹‹ትዝታ›› የተሰኘው ዘጋቢ ፊልም፣ በዋናነት የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች በካናዳ አገር የሚኖሩትን ሕይወት ይዳስሳል፡፡ በካናዳ ቶርንቶ ከተማ ላይ ኑሯቸውቸውን የመሠረቱ ሦስት የሀገራችንን ታዋቂ ሙዚቀኞች እያመላከተን፣ አዲስ ኑሮን ለመመስረት የሚያደርጉትን የሕይወት ትግል (ውጣ…

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ማህበር ሊመሰረት ነው

በሰሜን አሜሪካ የሥነ-ጽሑፍ፣ ቴአትር፣ ሙዚቃ፣ ፊልም፣ ሥዕል፣ ቅርፃ ቅርፅ እና ሌሎች መሰል ሙያ ያላቸው በርካት ኢትየጵያውን ይኖራሉ፤ ይህንን ምክንያት በማድረግ እና እነዚህን የጥበብ ሰዎች እንዲሁም አድናቂዎች በአንድ ለማሰበሰብ እና ለማደራጀት…

ማዕከሉ የፈረሠው ህግ ተጥሶ ነው ተባለ

የብርሃን ኢትዮጵያ የባህል ማዕከል መግቢያ አካባቢ ያለውን ሥፍራ ሲያፈርሥ ማንም የነገረን የለም ሲሉ የማዕከሉ መሥራች ወ/ሮ በላይነሽ (ሣቤላ) አባይ ሰኔ 13 ቀን 2011 ዓ.ም በማዕከሉ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…

ትሁቱ ሰው – አውግቸው ተረፈ ደራሲው (ሕሩይ ሚናስ)

ሕሩይ ሚናስ ትክለለኛ መጠሪያው ሲሆን አውግቸው ተረፈ ደግሞ የብዕር ስሙ፡፡ በ19 42 ዓ.ም በጎጃም ክ/ሀገር ነበር ትሁቱ ደራሲ የተወለደው፡፡ ዋና ትምህርቱ የቤተ ክህነት ትምህርት ይሁን እንጂ በኋላ ወደ አዲስ አበባ…

የደራሲ አውግቸው ተረፈ የቀብር ስነ- ስርዓት ዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ይፈጸማል

የአንጋፋው ደራሲ አውግቸው ተረፈ የቀብር ስነ- ስርዓት ዛሬ ሰኔ 11 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ በሚገኘው ሳለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡ ደራሲ አውግቸው ተረፈ በ68…

ብራና ግጥም በጃዝ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል፡፡

ወርሃዊው ብራና ግጥም በጃዝ ፕሮግራም ዛሬ ሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ከ11ከ30 ጀምሮ ይካሄዳል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ዲስኮር፣ ወግ ግጥም እና ሌሎችም ስራዎች እንሚቀርቡ ታውቋል፡፡ ገጣሚ ነብይ መኮንን፣…

የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ስብስቦች ከሃናጋሪ ተመለሱ

በ1965 ዓ.ም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ግብዣ የኢትዮጵያ ባሃላዊ ሙዚቃዎች እና ውዝዋዜዎች የባህል ሙዚቃና ዳንስ አጥኚዎች ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በመላው የሀገራችን ክፍሎች ተዘዋውረው ማጥናታቸው ታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ራዲዮ በኩልም የወቅቱን የሙዚቃ ስራዎች…

የሀንጋሪ መንግስት የወሰዳቸውን የኢትዮጵያ የሕዝብ ሙዚቃ ስብስብ ሊመልስ ነው

በአፄ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግስት በሁለት የሀንጋሪ ተመራማሪዎች በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በመዘዋወር የተቀረፁ የህዝብ ሙዚቃዎች እና የውዝዋዜ ስራዎች ዲጂታላይዝ ተድርገው ከ55 ዓመት በኋላ ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል፡፡ በሀንጋሪያን በተነደፈው ፕሮጅት…

አንጋፋው የጥበብ ሰው ሰለሞን ደሬሳ ዛሬ ይዘከራል

ገጣሚ፣ መምህር፣ የፍልስፍና ሊቅ፣ እና ጋዜጠኛ ሰለሞን ደሬሳ ዛሬ ሰኞ ሰኔ 3 ቀን 2011 ዓ.ም ከ11 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ትያትር ይዘከራል፡፡ ታላቁን ሰው በታላቅ ክብር እንዘክረው በማለት የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር…

‘የአመፃ ልጅ’

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ዛሬ እሁድ፤ ሰኔ 2 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በትሬቨር ኖኅ ‘born a crime’ ተብሎ በተጻፈውና በጥላሁን ግርማ ‘የዓመፃ ልጅ’…

የዓለምን ትኩረት እየሳበ ያለው ኢትዮጵያዊው የጃዝ ሙዚቀኛ – ኃይሉ መርጊያ

በአሁን ወቅት የኢትዮጵያ የጃዝ ሙዚቃ ትኩረትን እየሳበ መምጣቱን እንደ ኃይሉ መርጊያ ያሉ ሙዚቀኞች ምስክሮች ናቸው፡፡ የጃዝ ሙዚቀኛው ኃይሉ መርጊያ ለ20 ዓመታት ያህል ከሙዚቃው ዓለም ርቆ ዳግሞ ወደ ሙዚቃው ዓለም ለመመለስ…

ሠምና ወርቅ የኪነ ጥበብ ምሽት ነገ ይከናወናል

18ኛው ሠምና ወርቅ የኪነጥበብ ምሽት፣ ነገ ሀሙስ ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል፡፡ በዚህ የኪነ ጥበብ ምሽት፣ አንጋፋና ወጣት ከያኔያን የተጋበዙ ሲሆን፣ ዶ/ር ምህረት ደበበ፣ መምህርት…

50 አንጋፋ ጋዜጠኞች ባለአክስዮን የሚሆኑበት ራድዮ ጣቢያ ሥርጭት ሊጀምር ነው

ራድዮ ጣቢያው ስቱድዮውን አዲስ አበባ አድርጎ በፍሪኵዌንሲ ሞዱሌሽን (FM) በኢትዮጵያ የሚያሰራጭ ነው። አክስዮን ማህበሩ ጌታሁን ንጋቱን፣መለስካቸው አምሃን እና እሸቱ ገለቱን ጨምሮ ቢያንስ ሀምሳ አንጋፋ ጋዜጠኞችን በባለ አክስዮንነት ያካተተ እንደሚሆን የመስራች…

ወመዘክር ተነባቢ መጽሔቶችን ማስገባት እጀምራለሁ አለ

ብሔራዊ ቤተ መጽሐፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ (ወመዘክር) በአንባቢዎች ዘንድ የሚፈለጉ ወቅታዊ መጽሔቶችን ከሚያዚያ 25 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ማቅረብ እንዳቆመ በሥፍራው ተገኝተን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ መጽሔቶቹ ወደ ቤተመጽሐፍት ቤቱ ያልገቡት የመጽሔት…

‹‹ዋ ያቺ አደዋ›› ቲያትር ዛሬ ለእይታ ይበቃል

የዓድዋ ድል አመት በመጣ ቁጥር ለአንድ ቀን ብቻ ማሰብ አይበቃም፤ ወር በገባ በ23ተኛው ቀን ለመዘከር ‹‹ዋ ያቺ ዓደዋ›› የተሠኘ ተጓዥ ትያትር ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ…

የአማርኛ ትምህርት በሀምቡርግ ዩንቨርሲቲ መቶ ዓመት አስቆጠረ

በጀርመን ሀገር ከሚገኙ በርካታ ዩንቨርስቲዎች አንዱ የሆነዉ የሀምቡርግ ዩንበርሲቲ የተመሰረተበትን መቶኛ ዓመት በማክበር ላይ ይገኛል።በዩንቨርሲቲዉ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሲሰጥም መቶ ዓመቱን ይዟል። «የመጀመሪያዉ የአማርኛ ሰዋሰዉ በ17ኛዉ ክፍለ ዘመን በጀርመናዉያን ታትሟል»…

This site is protected by wp-copyrightpro.com