ዜና
Archive

Category: ኢኮኖሚ

የግብፁ ሱዌዝ ቦይ 400 ሜትር በሚረዝም የጭነት መርከብ ምክንያት ተዘጋ

የአደጋ ጊዜ መርከቦች ወደ ሥፍራው ተልከው 400 ሜትር ርዝማኔና 59 ሜትር ስፋት ያለውን መርከብ ለማገዝ ደፋ ቀና እያሉ ነው። ነገር ግን መርከቡ በሥፍራው ለቀናት ቆይቶ በመተላለፊያው ላይ የትራፊክ መጨናነቅ ሊፈጥር…

2ኛው ዙር የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት በምንም ዓይነት መልኩ እንደማይራዘም ተገለጸ

የሕዳሴው ግድብ አጠቃላይ ግንባታ 78.8 በመቶ እንደደረሰ ተገልጿል የሕዳሴ ግድቡን ማጠናቀቅ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ጭምር መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል የሕዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመትን በማስመልከት በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ አስተባባሪነት በግድቡ ድርድር ላይ…

ኢትዮ ቴሌኮም በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የቴሌኮም አገልግሎት በከፊል መጀመሩን ተናገረ

ኢትዮ ቴሌኮም በዳንሻ፣ በተርካን፣ በሁመራ፣ በሽራሮ፣ በማይፀብሪ እና በማይካድራ የቴሌኮም አገልግሎት ማስጀመሩን እወቁልኝ ብሏል፡፡ በአላማጣ ደግሞ ሙሉ በሙሉ የቴሌኮም አገልግሎት ማስጀመሩን ተናግሯል፡፡ በትግራይ የተጎዱ የቴሌኮም መሠረተ ልማቶች እንዳሉ የጠቀሰው ኢትዮ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ #የጉግል፣ የፌስቡክ የአፕልና የአማዞን ሥራ አስፈጻሚዎች ቃላቸው ሊሰጡ ነው

ሰንዳር ፒቻይ፣ ማርክ ዙከርበርግ፣ ጄፍ ቤዞስ እና ቲም ኩክ አራቱ የዓለም ግዙፍ ኩባንያ ባለቤቶችና ሊቃነ መናብርት በአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ቀርበው ቃላቸውን ይሰጣሉ፣ ይመረመራሉ። ይህ የሚሆነው በአሜሪካ ኮንግረስ ውስጥ…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # ሳፋሪኮም የተባለው ኩባንያ የቴሌፎን አገልግሎት ለመስጠት በሚደረገው ጨረታ ለመወዳደር ደብዳቤ አስገባ

የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ስራውን የኢትዮጵያ መንግስት በብቸኝነት ይዞ የቆየ ሲሆን፣ ሚያዚያ ላይ፣ ሳፋሪኮም የተባለው ድርጅት፣ ደቡብ አፍሪቃ ከሚገኘው ቮዳኮም ከሚባለው ቡድን ጋር በመቀናጀት ፈቃድ ለማግኘት ለመወዳደር እንደወጠነ አስታውቋል፡፡   የኢትዮጵያ የቴሌኮሙኒኬሽን ተቆጣጣሪ…

ቅምሻ – ከወዲህ ማዶ # ታንዛኒያዊው ባሕላዊ ማዕድን አውጪ በአንድ ቀን ሚሊየነር ያደረገውን ማዕድን አገኘ

ታንዛኒያዊው ባሕላዊ ማዕድን ቆፋሪ አንድ ላይ 15 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ሁለት ግዙፍ ውድ የሆነውን ታንዛናይት ማዕድን በማግኘቱ በአንድ ቀን ሚሊየነር ሆነ። ሁለቱ የከበሩ የማዕድን ድንጋዮች እስካሁን በቁፋሮ ከተገኙ መካከል ግዙፎቹ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # የጀርመኑ ባንክ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ጠፋብኝ አለ

ዋየርካርድ የተሰኘው የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ባንክ ከሰሞኑ 2.1 ቢሊዮን ዶላር ጠፍቶበታል በሚል ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብቷል። የሚደንቀው ገንዘቡ እምጥ ይግባ ስምጥ አለመታወቁ ብቻ ሳይሆን እንዴት ከባንኩ ሒሳብ እንደጎደለው እርግጡ…

በነገሌ 7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

ለሁለተኛ ጊዜ 7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት አደገኛ ዕፅ ሲያጓጉዝ የተገኘ ኤፍ ኤስ አር የጭነት ተሽከርካሪና ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋሉ። በሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የቡሌ ሆራ ጉምሩክ…

ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ እንቅስቃሴዋን ልታሳድግ ነው

ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ እንቅስቃሴዋን ለማሳደግ የምታከናውነውን ሥራ፣ ረቂቅ የኤሌክትሮኒክ ግብይት አዋጅ በማጽደቅ ወደ ሌላ ምዕራፍ ማሸጋገሯን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ዓዋጁ በፓርላማ ሲጸድቅ፣ በኤሌክትሮኒክ አገልግሎት አማካኝነት የሚፈጸሙ ሁሉንም የግብይት…

በኤክሳይዝ ታክስ በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ እንደሌለ ተገለጸ

– የአዲስ ተሽከርካሪ ዋጋ ከ200 – 250 ሺ በአንድ መኪና እንደሚቀንስ ተነግሯል አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ የተሽከርካሪን ዋጋ እንደሚቀንስና በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይም የተጨመረ ኤክሳይዝ ታክስ አለመኖሩን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር…

ባለወደቧ ትንሽዋ ጅቡቲ

ኢትዮጵያ ወደብ አልባ አገር በመሆኗ በተፈጠረው ሁኔታ በእጅጉ ተጠቃሚ የሆነችው ሀገር ጅቡቲ ስትሆን፣ ከቻይና ጋር በፈጠረችው ቅርርብና ትስስር ብዙ ርቀት ተጉዛለች፡፡ ሺንዋ የተባለው የቻይና የዜና አውታር ጥር 7 2012 ዓም…

በቢሊዮኖች የሚቆጠር ብር ላይ ኪሳራ ደረሰ

246 ቢሊየን ብር ወጪ የወጣባቸው 16 የመንግስት ፕሮጀክቶች ተቋርጠዋል፤ ከ44 ቢሊየን ብር በላይ ብክነት መድረሱን የፌደራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። ፕሮጅክቶቹ አዋጪነት ጥናት ሳይደረግባቸው በመጀመራቸው ሲሆን ችግሩ ሊደርስ የቻለው፣ ጥናቱ ከ2008…

ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የመሬት ምልከታ ሳተላይቷን በተሳካ ኹኔታ ወደ ሕዋ አመጠቀች

ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት በተሳካ ኹኔታ ወደ ሕዋ አመጠቀች፡፡ የማምጠቅ ሂደቱ በቻይና እና በኢትዮጵያዊያን ባለሙያዎች ተከናውኗል፡፡ የሳተላይቱ የመረጃ መቀበያ ተቋም፣ እንጦጦ ላይ የተገነባ ሲሆን፤ ከማምጠቅ ሥራው ጀምሮ ቁጥጥሩ ሙሉ…

ኢትዮ-ሳተላይት የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች

ETRSS-1 የተሰኘው የኢትዮጵያ የመረጃና ኮሙኒኬሽን ሳተላይት፣ በግማሽ ሰዓት ውስጥ ከመሬት 700 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለ የሕዋ ምዋር ላይ ደርሶ ምድርን መቃኘት ጀምሯል፡፡ ዛሬ ታኅሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከማለዳው…

ስለ ኢንዱስትሪ ፓርኩ የሀሰት ዘገባ ተሰርቷል ተባለ

የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሠራተኞች የሚከፈለው ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም በማነሱ ምክንያት ሊዘጋ ነው ተብሎ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተዘገበው ሀሰት እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ዛሬ ታህሳስ 8 ቀን 2012 ዓ.ም በሀገሪቱ ባሉ የተለያዩ መገናኛ…

የአሊባባ ግሩፕ ለኢንተርፕርነር ሥልጠና ፕሮግራም ኢትዮጵያውያን ሠልጣኞችን መመዝገብ ጀመረ

ማንኛውም ሥራ ፈጣሪ ባለሃብት፣ ሁለት ዓመት የሥራ ልምድ እና ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ግለሰብም ሆነ ተቋም መሳተፍ ይችላል የአሊባባ ግሩፕ የንግድ ትምህርት ቤት፣ ከኢትዮጵያ ኢኖቬሸንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ጋር በመተባበር፣ የንግድ…

ገቢ እያደገ ነው!

ከ19 ቢሊዮን ብር በላይ በወር ተገኘ የኦንላይን ግብር ከፋዮች ብዛት 15 ሺህ ሊሆን ነው የገቢዎች ሚኒስቴር በህዳር ወር 19.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግብር ጋር የተያያዙ ጉዳዮች…

በ 2020 መጎብኘት ካሉባቸው ሀምሳ ቦታዎች ውስጥ አዲስ አበባ አንዷ እንደሆነች ተነገረ

የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት መቀመጫ መሆኗ እና የአጼ ምኒልክ ቤተመንግሥት ታድሶ ለጎብኚዎች ክፍት መደረጉ የከተማዋን ዋጋ ጨምሯል በፈረንጆቹ 2020 ዓ.ም መጎብኘት ካለባቸው 50 ቦታዎች መካከል አዲስ አበባ አንዷ እንደሆነች ‹‹ትራቭል ሌዠር››…

የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም በአዲስ አበባ የምስራቅ አፍሪካ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱን ሊከፍት ነው

ታዋቂው የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም (World Travel Market) በአዲስ አበባ ማዕከሉን ሊገነባ መሆኑን የባሕልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታውቋል፡፡ የባሕልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሒሩት ካሳው የዓለም ቱሪዝም ግብት ተቋም እና የሪድ አውደርዕይ…

መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን ዋጋ ለማስላት አማካሪ እየፈለገ ነው ተባለ

የገንዘብ ሚንስቴር፣ የኢትዮ-ቴሌኮም-ን አጠቃላይ ሃብት በማወቅ ዋጋውን ከማስላት ባሻገር፤ ከባለቤትነት ድርሻውና ከሥራው ምን ያክሉ ለግል ኩባንያዎች ይሸጥ የሚለውን ለመወሰን፣ አማካሪ ተቋም በመፈለግ ላይ መሆኑን አሳወቀ፡፡ ባለፈው ሐምሌ ወር የኢትዮጵያ መንግሥት…

የተመ ለጦማርያን እና ጋዜጠኞች ሥልጠና ሰጠ

የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዮኔስኮ)፣ በመጪው መስከረም 17 ቀን 2012 ዓም (28 Sep, 2019 እኤአ) በዓለማቀፍ ደረጃ የሚከበረውን ዓለማቀፍ መረጃ የማግኘት መብት በማስመልከት፣ ለአፍሪቃ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ሥልጠና ሰጠ፣…

የጤፍ ነገር በካሊፎርኒያ

የአሜሪካ ተመራማሪዎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ አማረጭ ምግብ ፍለጋ ላይ ናቸው ፡፡ በካፎርኒያ ጤፍን በመትከል እንደ አማራጭ ምግብ ለመተካት ተመራማሪዎች ጥናት እያደረጉ የነበረ ሲሆን አበረታች የሚባል ውጤቶች ማግኘታቸውም ታውቋል፡፡…

ባለፈው በጀት ዓመት ከግብርና የውጭ ገበያ 318 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

ኢትዮጵያ ካለፈው የ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ወደ ውጭ ገበያ ከተላከው ከግብርና ምርት 318 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ 261 ሚሊዮን ዶላሩ ከአበባ ምርት ብቻ የተገኘ…

ኢትዮጵያ ጳጉሜን በበጀት ቀመሯ ባለማካተቷ በየዓመቱ 54 ቢሊዮን ብር እያጣች ነው

በጳጉሜ ወር የገንዘብ ዝውውር ቢኖርም ወሩ በበጀት ቀመሩ ግን አለመካተቱ ሀገራዊ ኪሳራ እያስከተለ መሆኑን የዘርፉ ተመራማሪ ተናገሩ፡፡ ጳጉሜ ስድት በሚል መፅሐፋቸው የሚታወቁት በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ኃብት አስተማሪው ፋሲል ጣሰው እንደገለፁት…

በመሬት ወረራ ሳቢያ አየር መንገዱ ሊዘጋ ይችላል ተባለ

በድሬደዋ እየተበራከተ የመጣው ህገ ወጥ የመሬት ወረራ  ለስራው ፈተና እንደሆነበት የድሬደዋ  አየር ማረፊያው ገለጸ፡፡ ችግሩ በዚሁ ከዘለቀም አየር ማረፊያውን እስከማዘጋት እንደሚደርስ የተገለጸ ሲሆን  ለችግሩ መንሰራፋት ደግሞ  የአስተዳደሩ ችግር መሆኑን ተገልጿል፡፡…

ዝናብ እና ኢትዮጵያ፤ ኢትዮጵያ እና ግብርና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ

ኢትዮጵያ ውሃን ከዕለት ተዕለት መሠረታዊ ፍላጎቶቿ በተጨማሪ ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት፣ እንዲሁም ለመስኖ ሥራ ትጠቀምበታለች፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ ሲከሰት በሀገሪቱ የውሃ እጥረት ይጨምራል፤ የመሬት መሸርሸርም ከፍ ይላል፡፡ ‹‹ኢትዮጵያ የመሬት መሸርሸር ችግርን…

ከእረኝነት እስከ ፈጠራ ባለሟልነት

በደቡብ ክልል ሸካ ዞን ልዩ ቦታው ከላቻ የተባለ ሥፍራ የተወለደው መልካሙ ታደሰ የዘንድሮው ሶልቭ አይቲ የፈጠራ ሥራ ውድድር ባለ ሶስት አውታር ማተሚያ (3ዲ ፕሪንተር) በመፍጠር የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ከአርባ ደቂቃ…

ከመጪው ዓመት ጀምሮ የአስረኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንደማይኖር ተገለፀ

በአዲሱ የኢትዮጵያ የትምህርት ፍኖተ-ካርታ መሠረት፣ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የአስረኛ ክፍል አጠቃላይ መልቀቂያ ፈተና እንደሚቀር እና ተማሪዎች ስድስተኛ ክፍል ሲደርሱ ክልላዊ ፈተና እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስትሩ ጥላዬ ጌጤ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ከዚህ በፊት…

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ፍላጎቶች ጨምሯል ተባለ

በተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የህፃናት ጉዳይ ድንገተኛ ፈንድ (ዩኒሴፍ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ በሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ ፍላጎቷ ጨምሮ እንደቆየ አስታወቀ፡፡ ከፈረንጆቹ 2019 ጥር ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ በተከሰቱ ግጭቶች፤ የወረርሽኝ በሽታዎች፤…

“የችርቻሮ ሱቆች የሕገወጥ ነጋዴዎች ምርት ማራገፊያ ሆነዋል”

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ልማት ጽ/ቤት፣ በክፍለ ከተማው “የሕገወጥ ነጋዴዎች ምርት ማራገፊያ ሆነዋል” ያላቸውን የችርቻሮ ሱቆች ማሸጉን ገለጸ፡፡ ሱቆቹ ሸቀጥ የሚረከቧቸው ሕገወጥ ነጋዴዎች፣ ምርቶችን በኮንትሮባንድ ያስገባሉ፤ ያስገቡትን ምርት ደግሞ…

ጊቤ 3፣ ሦስት ጊዜ እያነጋገረ ነው!

ጊቤ ሦስት የኢትዮጵያ መንግሥት እና የአካባቢ ተቆርቋሪ ነን የሚሉ አካላትን እያወዛገበ ነው የኢትዮጵያ መንግሥት የኃይል አቅርቦቱን ተፈጥሮን በማይጎዳ ከታዳሽ ኃይል ለማሟላት በግልገል ጊቤ ሦስት የሚያደርገው እንቅስቃሴ፣ ተቀማጭነታቸውን በናይሮቢ ኬኒያ ባደረጉ…

ኢትዮጵያ እና አሊባባ ግሩፕ ዲጂታል ኢኮኖሚውን ለመገንባት በጋራ ሊሰሩ ነው

የኢትዮጵያ የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር የዲጂታል ኢኮኖሚውን ዘርፍ በመገንባት ላይ ከሚገኘው አሊባባ ግሩፕ ከተሰኘው የቻይናው ግዙፍ የኢ-ኮሜርስ ካምፓኒ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ትላንት ነሐሴ 8 ቀን 2011 አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ የፈጠራና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ በ50 ሚሊዮን ዶላር የቡና ፓርክ ልትገነባ ነው

የሀገሪቱን የቡና ምርት ለዓለም ገበያ ለማስተዋወቅ ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል የተባለ የቡና ፓርክ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በደቡብ ኮሪያ መንግሥት በጋራ ትብብር በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው፡፡ የቡና ፓርኩ በ50 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር…

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ

የግንባታው ሥፍራ፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ጉባ ወረዳ ነው፤ የግንባታው የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበት እለት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ነው፤ የዋናው ግድብ ከፍታ – 145 ሜትር የዋናው ግድብ ርዝመት…

መንግሥት ከማዕድን ንግድ 1 ቢሊዮን ዶላን ለመሰብሰብ አቅዷል

መንግሥት በአዲሱ የበጀት ዓመት፣ የማዕድን ዘርፉን በማነቃቃት ከወጪ ንግድ ብቻ፣ አንድ ቢሊዮን ዶላን ለመሰብሰብ ቅዷል፡፡ በተያዘው የ2012 ዓ.ም የበጀት ዓመት፣ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ አገራት ገበያ ከሚላክ ማዕድን፣ አንድ ቢሊዮን የአሜሪካ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com