Archive

Category: ዜና

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ፣ ለከተማዋ ምክር ቤት የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች እንዲፀድቅላቸው ባቀረቡት ሹመት መሰረት በመደበኛ ስብሰባው ከተገኙት 89 አባላት የምክር ቤቱ አባላት ውስጥ በ 79…

ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ወቅታዊ የጤና ችግር! (ለኮሮና ቫይረስ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች)

የኮሮና ቫይረስ (corona viruses) በሽታ ሪፖርት ወደ አደረጉ አገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደረጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ • እጅን በሳሙናና ውሃ መታጠብ በተለይ ደግሞ ከታመሙ…

ኢትዮጵያ ከቻይና የሚገቡ መንገደኞችን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በአየር ማረፊያዎች ማድረግ ጀመረች

በሀገረ ቻይና የተከሰተውን “ኖቭል ኮሮና” ቫይረስ ለመከላከል ያስችል ዘንድ ኢትዮጵያ ከቻይና የሚገቡ መንገደኞችን በአየር ማረፊያዎች ውስጥ ምርመራ ማድረግ ጀምራለች፡፡ ኢትዮጵያ ከተለያዩ አገራት ጋር የአየርና የየብስ ትራንሰፖርት ትስስር የምታደርግ ሲሆን፣ በሽታውን…

“የሰበአዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጠሩ ያሉት በተለያየ የፖለቲካ አስተሳሰብ ባላቸው ቡድኖች ነው”

በኢትዮጵያ እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፣ በመንግሥት ሳይሆን የተለያየ የፖለቲካ አስተሳሰብ ባላቸው ግለሰቦችና ቡድኖች መሆኑን የኢትዮጵያ ሰበአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቋል፡፡ በተወሰኑ የህብርተሰብ ክፍሎች የሚራመዱ የፖለቲካ አስተሳሰቦች፣ በሀገሪቱ ላሉ አመፅና…

ም/ቤቱ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሕጋዊ ሰውነት እንዲሰጠው ወሰነ

የሚንስትሮች ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ሕጋዊ ሰውነት ለመስጠት በተዘጋጀው ረቂቅ ዓዋጅ ላይ ተወያይቶ ሕጋዊ ሰውነት እንዲሰጠው በሙሉ ድምጽ በመወሰን ረቂቅ ዓዋጁ ይጸድቅ ዘንድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር…

“የጥምቀት በዓል በሠላም እንዳይከበር የክልሉ መንግስት እጅ አለበት” አቡነ መቃርዮስ

የሀረር ከተማ አስተዳደር፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምታከብረውን በዓለ-ጥምቀት ሆን ብሎ ረብሻ በመፍጠር አስተጓጉሏል ሲሉ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ጅግጅጋ ሊቀጳጳስ ብጹዕ አቡነ መቃርዮስ ገለጹ፡፡ በሀረር ከተማ 4ኛ በሚባለው ቦታ ላይ…

በቻይና የተከሰተው ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል

የ“ኮሮና” ቫይረስ ተጠቂ ሟቾች ቁጥር 26 ደረሰ፤ ይህንንም ተከትሎ ቻይና የበርካታ ከተሞች እንቅስቃሴ እንዲገታ አድረገች። ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት የኢኮኖሚ፣ ንግድ እና ማኅበራዊ ቁርኝት ከፍተኛ ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረጉ ትኩረት ሊሰጠው…

የቀብር ሥፍራ ወጪ ከመኖሪያ ቤት ጋር እየተነፃፀረ ነው

– ቤት መግዛትና የቀብር ሥፍራ ማግኘት በወጪ በኩል እኩል አዳግተዋል! የእምነት ተቋማት ለዘላቂ-ማረፊያ (የመቃብር ሥፍራ)፣ የሚያስከፍሉት ክፍያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየነራ መምጣቱ ማኅበረሰቡን እያነጋገረ ነው፡፡ ለመቃብር ሥፍራ እስከ ዘጠና ሺህ…

የጌዴኦ ዞን ራሱን ከአንበጣ መንጋ ነፃ አወጣ

የጌዴኦ ዞን ማኅበረሰብ ከፍተኛ የሆነ የህዝብ እንቅስቃሴ በማድረግ፣ የወረረውን የአንበጣ መንጋ ከዞኑ ከተማ እንዲወጣና እንዲሸሽ ማድረጉን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ትላንት ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከምዕራብ ጉጂ…

የ“ደራሮ” ሥነ-ስርዓት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው

“የጌዴኦ ዞን የዘመን መለወጫ (ደራሮ) ሥነስርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ እና በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየሰራን ነው” ሲል የጌዴኦ ዞን አስታወቀ፡፡ የደራሮ በዓል፣ የጌዴኦ ህዝብ በአባ ገዳ ወይም በ‹‹ባሌ›› ሥርዓት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ከነገ ጥር 15 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። መደበኛ ስብሰባው ከነገ ጀምሮ ለሶስት ቀናት እንደሚካሄድ የምክር…

ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግ ሁሉን አካል ያማከለ ሕግ ለማርቀቅ የክህሎት ሥልጠና እየሰጠ ነው

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከ ዩ ኤስ ኤድ (USAID) ጋር በመተባበር በሕግ አረቃቅ ክህሎት ላይ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ከጥር 13 ቀን እስከ ጥር 15 ቀን 2012 ዓ.ም በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ከሁሉም ሚኒስቴር…

በደራሲ ከበደ ሚካኤል የተሰየመ የኪነጥበብ ምሽት ዛሬ ይካሄዳል

በእውቁ ባለቅኔ ደራሲ ከበደ ሚካኤል ሥም የተሰየመ የኪነጥበብ ምሽት፣ ዛሬ ሐሙስ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ጀምሮ በራስ ሆቴል አዳራሽ እንደሚካኤድ አዘጋጆቹ ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ የኪነጥበብ ምሽቱን ያዘጋጀው…

በትግራይ ሽሬ እንደሥላሴ ከተማ የእሥረኞች ማቆያ ተቃጠለ

በትግራይ ክልላዊ መንግሥት፣ ሽሬ እንደስላሴ ከተማ 04 ቀበሌ አካባቢ የሚገኘው ጊዜያዊ የእስረኞች ማቆያ ጣቢያ፣ በእሳት እንደተያያዘ ምንጮች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ የቃጠሎው መነሻ ምን እንደሆነ እስካሁን የተረጋገጠ ነገር እንደሌለ የገለጹልን የዜና ምንጮች፣…

“ፊሉሚና ማርቱራኖ” ዛሬ ለመድረክ ሊበቃ ነው

“ፊሉሚና ማርቱራኖ” የተሰኘው የኢጣሊያዊው ጸሐፈ-ተውኔት የኤድዋርዶ ዴ ፊሊፖ የፈጠራ ስራ፣ በጸሐፈ-ተውኔት አያልነህ ሙላት ተተርጎሞ በዘሪሁን ብርሃኑ ተዘጋጅቶ፣ ዛሬ ሐሙስ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ማምሻውን በብሄራዊ ቴአትር ለመድረክ እንደሚበቃ አዘጋጁ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ከደቡብ ክልል ዞኖች የተውጣጡ የማኅረሰብ አባላት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውይይት በማድረግ…

ህወሓት ቅሬታውንና አቤቱታውን ገለጸ

የፌዴራል መንግሥት የህውሓት አመራሮችና አባላትን ከኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ ማድረጉ ተቀባይነት እንደሌለው ህውሓት ገለጸ፡፡ በአሁኑ ጊዜ የህወሓት አመራሮችና አባላት በመሆናቸው ብቻ ከፌዴራል መንግሥትና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ መደረጉ ፍፁም…

በተሳሳተ ዘገባ የተጠረጠሩት የዋልታ ቴሌቪዥን ሠራተኞች በዋስ እንዲለቀቀቁ ትዕዛዝ ተሰጠ

በዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የማህበራዊ ትስስር ገጽ የሀሰት ዜና ዘግበዋል ተብለው የተጠረጠሩት አራት ጋዜጠኞች እና ሦስት ቴክኒሻኖች በአራት ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ከዋልታ እውቅና ውጪ ታህሳስ 03…

ሹም-ሽረቱ እንደቀጠለ ነው

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚዓብሔር ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ካቢኔ ተሰናበቱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰጡት አዳዲስ ሹመት መሠረት ከአንድ ዓመት በላይ…

በትግራይ ፀጥታ ኃይል ውስጥ በሚሰሩ አካላት የተመራ የሽብር ዝግጅት መክሸፉ ታወቀ

በትግራይ ፀጥታ ኃይል ውስጥ በሚሰሩ አካላት የተቀነባበረና ጎንደር ከተማ ላይ ጥምቀትን ለመረበሽ እንዲሁም የአማራ ክልል ከፍተኛ ፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን ለመግደል የተቀነባበረ የሽብር እቅድ መክሸፉን ምንጮች ገለጹ። የአማራ ክልላዊ መንግሥት በጉዳዩ…

ጠቅላይ ሚንስትር አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ከጥር 6 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ አዳዲስ የሚንስትርነት ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሠረት፣ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር፣ ኢ/ር) የትምህርት ሚኒስቴር፣ አቶ መላኩ አለበል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚንስትር፣…

“በጭፍንና በማንነት ላይ የተመሠረተ ድምጽ የትም አያደርስም”

ፖለቲከኞች በማንነትና በጭፍን ድጋፍ ላይ ተመስርተው ቅስቀሳ እያደረጉነው፤ ነገር ግን ህዝቡ ድምጹን በሃሳብ ትክክለኝነት እንጂ በጭፍን ድጋፍ መስጠት የለበትም ሲል እስክንድር ነጋ ገለጸ፡፡ በእስክንድር ነጋ የሚመራው ‹‹ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ›› የተሰኘው…

ምርጫ ቦርድ የምርጫ ማስፈጸሚያ ጣቢያዎችን በ“ጂ ፒ ኤስ” እያሠሠ ነው

– በመጪው ምርጫ 54 ሚሊዮን ህዝብ ተሳትፎ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል – 50 ሺህ የምርጫ ጣቢያዎች ድረስ የሚያስተናግዱ የምርጫ ማስፈጸሚያ ቁሳቁሶች አሉን ጌታቸው ወርቁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ቀደም ሲል ከዐርባ…

ወጣቱ ድምፁ እንዳይሰረቅበት እውነተኛ ታዛቢዎቹን መምረጥ አለበት ሲል እስክንድር ነጋ አሳሰበ

ከጥር 16 ጀምሮ በሚካሄደው የምርጫ አስፈጻሚዎች (ታዛቢዎች) ምርጫ ላይ፣ ህዝቡ በተለይም ወጣቱ ድምፁ እንዳይሰረቅበት በነቂስ በመውጣት ለነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ እውነተኛ ታዛቢዎቹን መምረጥ አለበት ሲል እስክንድ ነጋ ገለጸ። ትክክለኛ ታዛቢዎች…

በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ የደረሰው አደጋ እየተጣራ ነው፤ ዜጎች ሞተዋል፤ የአካል ጉዳት ደርሷል

በጎንደር ፋሲለደስ መዋኛ ግቢ ለጥምቀት በዓል ተሳታፊዎች የተዘጋጀ የእንጨት ርብራብ ተንዶ፣ አስር ሰዎች መሞታቸውን፣ 13 ሰዎች ደግሞ ከባድ ጉዳት እንደ ደረሰባቸው እና በርካቶች መቁሰላቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ የጎንደር…

በውጪ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕዳሴ ግድብ ላይ ያላቸው ተሳትፎ ልቆ ተገኘ

በውጪ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕዳሴ ግድብ ላይ ያላቸው ተሳትፎ ልቆ ተገኘለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ማስኬጃ በሚከናወነው የገንዘብ መዋጮ (የቦንድ ሽያጭ)፣ በውጪ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሀገር ውስጥ…

ከአሥተዳደራዊ መዋቅር ጥያቄ ጋር በተያያዘ በትግራይ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

በትግራይ ክልላዊ መንግሥት፣ ለጥያቄያችን ምላሽ አልተሰጠንም ያሉ ነዋሪዎች መንገዶችን በመዝጋት ተቃውሞ በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ የሚመለከታቸው የክልሉ መንግሥት ኃላፊዎች እስከ አሁን ህዝቡን ማነጋገር ያልቻሉ ሲሆን፣ የወረዳና የዞን አስተዳዳሪዎች ብቻ በሥፍራው ተገኝተው…

በሀረር በጥምቀት በዓል ኹከት ለመቀስቀስ መሞከሩ ተገለጸ

ከጥር 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ አንዳንድ የጥፋት ተልዕኮ ያነገቡ አካላት የጥምቀት በዓል በሰላም እንዳይከናወን ጎራ ለይተው ግጭት ለማስነሳት ጥረት እንዳደረጉ፣ የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ረመዳን ኡመር በሰጡት…

“ጎንደር- ጎንደር የታሪክ ሀገር ለአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር!”

“ለሰላምና አብሮነት በጎንደር ጥምቀት ይታደሙ” የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የጎንደር መለያ ምልክቶች ከሆኑት አንዱና ዋነኛው ማኅበራዊ ኩነት የጥምቀት በዓል ነው፤ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ቱሪስቶች የሚታደሙበት…

ጎንደር እንግዶቿን እየተቀበለች ነው፤ ሠላም እና አብሮነት የበዓሉ መሪ ቃል ነው

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የጎንደር ከተማ መሥተዳድር፣ የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቆ እንግዶችን እየተቀበለ መሆኑን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012 ዓ.ም የጋሞ አባቶች ጎንደር ከተማ…

የአቦ ሸማኔ መንገድ ከኢትዮጵያ ወደ አረብ አገራት

– አንድ የአቦ ሸማኔ ግልገልን ከ10 ሺህ እስከ 15 ሺህ የኢትዮጵያ ብር ይሸጣሉ ከኢትዮጵያ በየወሩ ቢያንስ አራት የአቦ ሸማኔ ግልገሎች በሕገ-ወጥ የዱር እንስሳት አዘዋዋሪዎች አማካኝነት ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ደንበር ላይ…

የጉዞ ዓድዋ ተጓዦች አሸኛኘት ተደረገላቸው

ሰባተኛው የጉዞ ዓድዋ ተጓዦች በዛሬው ዕለት በከተማ አስተዳደሩ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ አባት ዐርበኞች፣ አባገዳዎችና…

በኤክሳይዝ ታክስ በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ እንደሌለ ተገለጸ

– የአዲስ ተሽከርካሪ ዋጋ ከ200 – 250 ሺ በአንድ መኪና እንደሚቀንስ ተነግሯል አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ የተሽከርካሪን ዋጋ እንደሚቀንስና በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይም የተጨመረ ኤክሳይዝ ታክስ አለመኖሩን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር…

የታገቱት ተማሪዎች ወደ ደምቢዶሎ ዩንቨርሲቲ መመለሳቸው ተገለጸ

ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ ታግተው የነበሩ ሃያ አንድ ተማሪዎች ወደ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ በቅርቡ ታግተው የነበሩት ሃያ አንድ ተማሪዎች መለቀቃቸውን መንግስት ያስታወቀ ሲሆን፤ ተማሪዎቹ በአሁኑ ሰዓት ወደ ደምቢዶሎ…

የልብ ሕሙማን ሕፃናት ቁጥር ከ 7 ሺህ በላይ ነው

ከማዕከሉ አመሰራረት በፊት ስለ የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማኀበር እንቅስቃሴ ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ ማኀበሩ ከተመሰረተ 30 ዓመት ሆኖታል፡፡ ከዚህም ውስጥ ለ20 ዓመት ያህል የሰራው ዘውዲቱ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በሚገኘው ኮንቴይነር…

This site is protected by wp-copyrightpro.com