ዜና
Archive

Category: Unrecognized

በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ ። የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ደግነት ወርቁ የተባለው…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተባበሩት መንግሥታትን ሚዛን የሳተ ወቀሳ ተቹ

አሸባሪው ሕወሓት እርዳታ ጭነው ትግራይ የገቡ 1 ሺሕ 10 ተሽከርካሪዎችን ጠልፎ ለጦርነቱ ሲጠቀም የተስማማ በሚመስል መልኩ ዝምታን የመረጠው የተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ወታደሮች 3 ተሽከርካሪዎቼን መጠቀማቸውን አወግዛለሁ ሲል መደመጡ ተገቢነት እንደሌለው…

“ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል፤ የወገንን ምት ሊቋቋም አልቻለም”

“ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል፤ የወገንን ምት ሊቋቋም አልቻለም”፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ኮምቦልቻ፣ ደሴ እና ባቲ ሙሉ ለሙሉ በመለቀቁ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ከግንባር…

ኢትዮጵያ እድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች የኮቪድ-19 ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው

በኢትዮጵያ 20 ሚሊየን ዜጎችን የኮቪድ-19 ክትባት ለመከተብ ያለመ ዘመቻ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የክትባት ዘመቻውን በማስመልከት በሰጡት መግለጫ፤ መንግስት በተከታታይ ክትባቶችን ወደ ሀገር…

አንዳንድ ምዕራባዊያን በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግስት ለመመስረት ለሚያደርጉት መፍጨርጨር የሚያጎበድዱ ወገኖች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል

ህዳር 07 ቀን 2014  አንዳንድ የምዕራባዊያን ሀገራት በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግስት ለመመስረት ለሚያደርጉት መፍጨርጨር የሚያጎበድዱ የወገን ባንዳዎች ከክህደት ተግባራቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ አንዳንድ…

የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የተገጣጣሚ ቤት የፈጠራ ቴክኖሎጂ ስራ ተጎበኘ

ጥቅምት 17፣ 2014 የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጋር በከተማዋ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያግዝ…

ኢትዮጵያና ስዊዘርላንድ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት ስምምነት ተፈራረሙ

ሃምሌ 22 ቀን 2013  በኢትዮጵያና በሲዊዘርላንድ መካከል ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት ዛሬ መፈራረማቸው ተገለፀ፡፡ የስምምነቱ አላማ የሲዊዘርላንድ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ሀብታቸውን በልማት ስራ ላይ እንዲያውሉ ለማበረታታትና የኢትዮጵያም ባለሀብቶች በሲዊዘርላድ ገበያ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሜክሲኮ አቻቸው ጋር ተወያዩ

ሐምሌ 2/2013  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሜክሲኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርሴሎ ኢብራርድ ጋር በበይነ መረብ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ በአገራቱ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን በሁለትዮሽና በባለብዙ…

አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አደረጉ

 (ሰኔ 15/2013) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለሁለት ቀናት በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ በነበራቸው ቆይታ ከአገሪቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መክረዋል። የሁለቱ ሃገራትን ግንኙነት…

ከጐሃፅዮን እስከ ደጀን ያለው የዓባይ በረሃ በደን ሊሸፈን ነው

አዲስ አበባ፣(ሰኔ 2፣ 2013)በኢትዮጵያ አካባቢና ደን ምርምር ኢንስቲትዩት የባዮ ቴክኖሎጂ ተመራማሪ አቶ አዱኛው አድማስ ከጐሐፅዮን ወረጃርሶ ወረዳ እስከ ደጀን ወረዳ ያለው የዓባይ በረሃ በደን ሊሸፈን መሆኑን አስታውቀዋል። ተመራማሪው ከሰሜን ሸዋ…

የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ተሰጠው

ግንቦት 25 ፣ 2013 የዓለም ጤና ድርጅት የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ሰጠው፡፡ እንደ ድርጅቱ መግለጫ ክትባቱ ምልክት የሚያሳዩትን በ51 በመቶ እንዲሁም ስር የሰደደ ምልክት ያሳዩትን ሙሉ…

በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 32 ደረሰ

በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጎማ ከተማ አቅራቢያ ባጋጠመው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 32 መድረሱን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የእሳተ ገሞራ ፍንዳታው በናይራጎንጎ ተራራ ላይ ባሳለፍነው ቅዳሜ ያጋጠመ ሲሆን፤…

የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ትኩረት እንዲሰጠው ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ። የዘርፉ ምሁራን እንደሚገልጹት በኢትዮጵያ በህይወት ከሚወለዱ 1 ሺህ ጨቅላ ህጻናት…

በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ2013 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የመሰረታዊ ውትድርና ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተከናወነ፡፡

በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ2013 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የመሰረታዊ ውትድርና ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተከናወነ፡፡ በስነ-ስርዐቱ ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ቤቱ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አዲሱ ተርፋሳ ባስተላለፉት…

መከላከያ የሁመራ ኤርፖርትን ተቆጣጠረ፤ አካባቢውን እያጸና መሆኑ ታወቀ

46 የሚሆኑ ከህወሓት ጋር በቀጥታ ግንኙነት የነበርቸው ባለሀብቶች በቁጥጥር ሥር ዋሉ! የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሁመራ ኤርፖርትን ተቆጣጣረ፤ የአካባቢውን ሰላም በማጽናት ላይ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ‹‹ዘራፊው የህውሓት ቡድን…

በኮሮና ሳቢያ 2.5 ሚሊዮን ታዳጊዎች የመዳር አደጋ ተጋርጦባቸዋል

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም ያለ እድሜያቸው የሚዳሩ ሴት ልጆች ቁጥርን ከፍ ያደርጋል ተባለ። ባለፉት 25 ዓመታት ያለ እድሜ ጋብቻን ለማስቆም የተደረገውን ጥረት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ወደኋላ እንደመለሰው የህጻናት አድን ድርጅቱ…

ኢዜማ ሊሰጠው የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ለሁለተኛ ጊዜ ተከለከለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ በአዲስ አበባ እየተደረገ ነው ያለውን የመሬት ወረራና ህገ-ወጥ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እደላ በተመለከተ ሊሰጠው የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ለሁለተኛ ጊዜ ተከለከለ፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫው የተከለከለው መግለጫ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የሰላም ሚኒስቴር እና እርቀ ሰላም ኮሚሽን በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

የሰላም ሚኒስቴር እና እርቀ ሰላም ኮሚሽን በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን እና የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ብጹዕ ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ…

በአዲስ አበባ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁን በተላለፉ የንግድ ሱቆችና ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁን በተላለፉ ከ 32 ሺህ በላይ የንግድ ሱቆችና ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ እርምጃ ከተወሰደባቸው ሱቆችና ተቋማት መካከልም የጭፈራ፣ ጫት መቃሚያ፣…

ቅምሻ ከወዲህ ማዶ፡- ታንዛኒያዊው ማዕድን ቆፋሪ ሌላ የከበረ ድንጋይ ማግኘት ቻለ

‹‹ላለው ይጨመርለታል›› በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ ተደራጅቶ ማዕድን ቆፋሪ ሆኖ ሲሰራ በለስ ቀንቶት በዓለም እጅግ ውድ ማዕድን አግኝቶ የነበረው ታንዛኒያዊ፣ ሌላ ሚሊዮኖችን ወደ ኪሱ አስገብቷል፡፡ ሳኒኒዩ ላይዘር ባለፈው ሰኔ ነበር በድንገት…

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በአንድነት መቆም ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

የአፍሪካ አገራት በጥምረት መስራት ኮቪድ 19ን ለመከላከል ወሳኝ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አስታወቁ፡፡ ዋና ጸሐፊው ኮቪድ 19 በአኅጉሪቱ ሲሰራጭ አፍሪካ ፈጣን ምላሽ በመስጠቷ እስካሁን ሪፖርት የተደረጉት…

የተባበሩት መንግሥታት ሦስቱ አገራት በዓባይ ግድብ ጉዳይ ሥምምነት ላይ እንዲደርሱ አሳሰበ

የተባበሩት መንግሥታት (ተመድ) ግብጽ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ሥምምነት ላይ ለማድረስ ልዩነቶቻቸውን በማሸነፍ ጥረታቸውን እንዲቀጥሉ እንደሚያበረታቱ የተ.መ.ድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ አስታወቁ። በሦስቱ አገራት መካከል የጋራ…

የዓባይ ግድብን በተመለከተ ሱዳን እያወላወለች መሆኑ ተጠቆመ

የዓባይ ግድብን በተመለከተ የስምምነቱ ጉዳይ በእንጥልጥል ላይ ያለ ሲሆን፣ ባለፈው ሳምንት ሃሳባቸውን የገለጹት የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብደላ ሃምዶክ፣ ግድቡን መሙላት በተመለከተ አሜሪካ ያወጣችው ሰነድን መነሻ በማድረግ የተጀመረው ውይይት ሊቋጭ ይችላል…

ብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎች ላይ የተሰጡትን ስጦታዎች መቀማቱን አስታወቀ

ብልፅግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ፓርቲውን እንደግፋለን በማለት ለስጦታ ያዋጧቸውን ሀብቶች በተለይ በሬና ግመሎችን የመቀማት ድርጊት ሲፈፅሙ የነበሩ የአንዳንድ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት እንደነበሩ ፓርቲው አስታወቀ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ…

“ደህንነትና መከላከያ ሉዓላዊነታችንን ሊዳፈሩ የሞከሩ ኃይሎችን አምክኗል”

‹‹ዝርዝር ሪፖርቱን በቅርቡ ትሰማላችሁ›› የፌዴራል መንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የሀገሪቱን ሉዓላዊነት መታደግ ነው፤ ባለፈው ዓመት የሀገር ህልውናን ሊገዳደሩ የሞከሩ ኃይሎች ተስተውለዋል፤ አልሸባብ አንዱ ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ፡፡ በሌላም በኩል በአማራና…

በሀዋሳ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ሊነሳ ይገባል ተባለ

ጌጥዬ ያለው (ከሀዋሳ) የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ሊወገድ እንደሚገባ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሲዳማ የክልልነት ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች በሠላም እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ፣ ብሔሮች፣…

የአማራ እና የቅማንንት ማኅበረሰብ ሥለ-ሠላም እየተወያየ ነው

የአማራ እና የቅማንት ማኅበረሰብ አባላት ሥለ-ሠላም የሚወያይ ጉባዔ በጋራ በማከናወን ላይ ናቸው፡፡ በጉባዔው ላይ ‹‹ከልዩነታችን ይልቅ፣ አንድነታችን ይልቃል፤ በእኛ ግጭት የሚያተርፉ የጸብ ነጋዴዎች ሊታቀቡ ይገባል፤ ከጀርባ ሆኖ በግጭት ማትረፍ አይቻልም››…

የአቶ አዲሱ ንግግር ዛቻ ወይስ ውለታ ፈላጊነት?!

እውን በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ለውጥ ብቸኛው ባለድርሻ ቄሮ የሚባለው ስብስብ ነው? የቄሮ ትግል ‹‹እስክንድ ነጋ ይፈታ›› የሚል ነበርን? የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ስራ አስፈጻሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አዲሱ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com