ዜና
Archive

Category: ትውስታ

“አድዋ ላይ ኢትዮጵያውያን ለነጻነታቸው ብቻ አይደለም የተዋጉት”

“እንቆቅልሹ የቱ ጋር ነው ካልን አድዋ ላይ የተመታው ዘረኝነት፣ በአድዋ ሰዎች አንሰራርቶ እዚህ መምጣቱ ነው”- አበባው አያሌው፣ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ “ታሪክን አጣሞ ለፖለቲካ የመጠቀሙ ነገር አሁንም አልቀረም፡፡ ይሄ ደግሞ አይጠቅምም፤…

መምህር መስፍንን-ሥሰናበት!

(የመጨረሻው- መጨረሻ) ጌታቸው ወርቁ ‹‹ሞት ማለት›› ይላል መምህር በግጥም- ሞት ማለት፡- አለመናገር ነው፤ ጭው ያለ ዝምታ፤ የመቃብር ሰላም፣ የሬሳ ጸጥታ፣ ደሀ በሰሌኑ፣ ሣጥን ገብቶ ጌታ፣ የውሸት ልዩነት ተጋድሞ በተርታ፣ አይመሽ…

ድማሜ ለዘላቂው እውነተኛ ሥርዓት …

በቀይ ሽብር ያለቁትን ጓደኞቼን፡- (አክሊሉ ህሩይ፣ ፍቅሩ ህሩይ፣ ዮሴፍ አበበ፣ መኮንን በላይ) ለመዘከር የተፃፈ። መስፍን ታደሰ (ዶ/ር) ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፰ ዓ.ም (January 25, 1996) ከመደበኛ ሙያው ውጪ፤ የኢትዮጵያን ታሪክ…

‹‹የምኮራበት እንጂ የምቆጭበት ሥራ የለም›› አቶ ታከለ ኡማ (ኢ/ር)፣ የቀድሞ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ

ላለፉት ሁለት ዓመታት የአዲስ አበባ አስተዳደርን በምክትል ከንቲባነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር)፣ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በአዲስ አበባ አስተዳደር በነበራቸው የሁለት ዓመት የቆይታ ጊዜ…

‹‹ኩሊ-ኩሊ-ኩሊ!›› በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ ኩሊዎች ዐረቦች ነበሩ!

ዶ/ር መስፍን ታደሰ (የእጽዋት ተመራማሪ) አዲስ አበባ የብዙ ዓይነት ሰዎች መኖርያ ነበረች፤ አሁንም እንደዚያው ነች፡፡ ልዩነቱ ብሔረሰቦች የሚለው ቃል ገዢ መሆኑ ይመስለኛል። ይሁን፣ ደግ ነው። ታዲያ፣ በልጅነት ጊዜዬ የሠፈሬ ሰዎች፣…

የኢትዮጵያ ገበሬዎች የወደፊቱ ዕጣ ፋንታ ምን ሊሆን ይችላል?! (ክፍል ፪)

ብንወያይበት! “የተቀቀለችው እንቁራሪት” ተረት እና የጂኤምኦ (GMO) ስርጭት/ቁርኝት ዶ/ር መስፍን ታደሰ (የእጽዋት ተመራማሪ) መቅድም፡- በራሂ-ለውጥ (GMO) ምንድን ነው? ‹‹በአጭሩ ጂኤምኦ፣ የተክል፣ ጥራጥሬ እና ሌሎች አዝርዕቶችን ዘረ-መላቸውን (ውስጣዊ ማንነታቸውን) መቀየር ሲሆን፣…

አቶ ውብእሸት ወርቅአለማሁን ሳስታውስ

(ነፍስይማር፣ መልካም ዕረፍት፤) አቶ ውብሸት ወርቅአለማሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየኋቸው በልጅነት ጊዜዬ ነበር፣ ዓመተ ምህረቱን አላስታውስም፤ ምንአልባት በ፲፱፻፶፯ (1957) ወይም በ፲፱፻፶፰ (1958) ዓ.ም ይመስለኛል። ካምቦሎጆ ወይም ኳስ ሜዳ አካባቢ ነበር። በዚያን…

ጥበብና ተፈጥሮ በወሎ! ወለዬዎች የተፈጥሮ ጠበቃዎች ናቸው?!

ዝግባ፣ ወይም በቅጽል ስሙ “አውሊያው” ጥብቅ ዛፍ፣ ወሎ በሚገኘው የአናቤ ጫቃ ውስጥ፣ ፎቶግራፉ ሲነሳ የተባበሩኝን አንድ የጀርመን ዜጋ እና ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን፣ በጠቅላላ ስድስት ሰዎች፣አመሰግናለሁ። ወሎ በብዙዎች አንደበት የውበት፣ የፍቅር ሃገር…

ትውስታ ዘ ዛዲግ አብርሃ! አቶ ዛዲግ አብርሃ ለህወሓት ያስገቡት የስንብት ደብዳቤ! ለ – ህወሐት ልዩ ዞን ጽ/ቤት አዲስ አበባ

ላለፉት አመታት በህውሃት ድርጅት ስር ተደራጅቼ እንቅስቃሴ ሳደርግ እንደቆየሁ ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም በፖለቲካው መስክ የመሳተፍ ፍላጎቱ ያልነበረኝ ቢሆንም በታሪክ አጋጣሚ የአገራችንን ፖለቲካ የመቀላቀል እድሉን አግኝቻለሁ፡፡ በተፈጠረው አጋጣሚም ስለሃገሬ…

ራስታዎች፣ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ እና ቀሪው ዓለም

ጀማይካ የምትባለው ሀገር በተጠራች ቁጥር የኢትዮጵያ ስም አብሮ ብቅ ይላል። ኢትዮጵያ እና ጀማይካ እጅግ የተሳሰረ ዝምድና እና ቁርኝት ከፈጠሩ ቆዩ። በተለይ ደግሞ ጀማይካዊያን ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር በቃላት ከመግለፅ አልፎ መንፈሳዊም…

“አዲስ አበባ ውብ ከተማ” ሙዚቀኛ ተስፋዬ ገብሬ

ኢትዮጵያዊው የእጽዋት ተመራማሪ መስፍን ታደሠ (ፒ ኤች ዲ)፣ በልጅነት አእምሮው ታትመው፣ ዛሬ ላይ ደግሞ የልጅነት ትዝታውን ወደ ኋላ የሚቀሰቅሱ የአዲስ አበባን ቀደምት ህንፃዎች እያወሳ፤ ለመሆኑ፣ እነዚህን ህንፃዎች ማን ገነባቸው?! ሲል…

“ሁለመናቸው እንደ እኛ እንደ ሰው ነው፤ ፀጉራቸው ብቻ የዝንጀሮ ነው”

(የመሥክ ጥናት ገጠመኞች) ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ መስፍን ታደሠ (ፒ ኤች ዲ)፣ በእጽዋት ላይ ለሚያደርጉት የመሥክ ምርምር፣ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ብዙ ሥፍራዎች (ገጠር፣ ከተማ፣ ጫካዎች ወዘተ) ተጉዘዋል፤ ተንቀሳቅሰዋል፡፡ በዚህ የምርምር…

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ባልደረቦች፣  ጓደኞች እና ትዝታው

– ወጥቶ-አደር፣ ንሥረ- ኢትዮጵያ! በ196ዐዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ከሐረር መድኃኒዓለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አጠናቅቄ ነበር፡፡ ከዚያም፣ የኢትዮጵያ ቴሌኰሙኒኬሽን ቦርድ ተቋም የሚሰጠው የቴክኒክ ትምህርት ሙያ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ገባሁ፡፡ የሁለት ዓመታት ተኩል ሥልጠናውን…

ከኢሕአዴግ መንደር! የተንበረከኩ ትንንስ ሰብዕናዎ

ጥቂት ሥለ ህወሓት-መር መከላከያ፡- ሠላም- ወንድሞች! አማረ እባላለሁ፤ የዓይናለም ልጅ፡፡ (“የገበሬ ልጅ ነኝ- የአርሶ በላተኛ፣ ሌት ተቀን ታታሪ፤ ያልሆንኩኝ ዳተኛ፤ ከአባቴ ተምሬ፣ አለኝ ልዩ ሞያ- አሃሃሃሃሃ…”) አምባቸው መኮንን (ዶ/ር)፣ ተስፋዬ…

“ወንድም-ዓለም” ፖለቲካ ሲሉ?!

አባቴ- ጀግና ነው፣ ጀግና ነው- አባቴ! እንኳን የተወለደበትን፣ አይረሳም- የረገጠውን! አባቴ- ኢትዮጵያ ነው፣ አረንጓዴ- ቢጫ- ቀይ፤ የፈሰሰው ደሙ፣ ሠንደቅ ነው፤ ኢ-ት-ዮ-ጵ-ያ ነው- አባቴ!!! … (የአምባቸው ልጅ፤ ከአባቷ የመጨረሻ ስንብት፤ የተቀነጨበ)…

መፈንቅለ መንግሥት? እንዴት?!

(የጉዞ ማስታወሻ) የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ አስር ሠዓት ላይ ባሕር ዳር ከተማ ስገባ፣ ሰላማዊ ነበር፡፡ አስር ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ ሲሆን ከጊዮርጊስ…

የንግድ ሚዛን ጉድለት በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ምንድን ነው?

– የወጪና ገቢ ንግድ አለመመጣጠንስ እስከመቼ? – ብድርና እርዳታ ብቻ የውጭ ምንዛሬን የሚሸፍኑት እስከመቼ ነው? መጋቢት 19 ቀን 2011 ዓ.ም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ የሰጠን መረጃ ለጆሮም፣ ለልቦናም የሚከብድ…

የእሥረኞች በረት!

(የጥምቀት አከባበር- በሸዋ ሮቢት እስር ቤት) (ክፍል -፩-) መቅድም፡- እንደ ሃቁ፣ የታሰርኩት ልሸለምበት በሚገባ ጉዳይ (የምርመራ ዜና) ነው፡፡ አዎን! ልሸለምበት በሚገባ ሙያዊ ሥራ፡፡ በተበላሸ አግላይ የፍትህ ሥርዓት፣ በጥቅምና በፖለቲካዊ ውግንና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com