Archive

Category: ትኩረት

የተቀበረው ፈንጅ

(ይህ ከላይ የተጠቀሰውን አደጋ ማምከን የመጪው ምርጫ ዋነኛ ተግባር ነው) በመላ ኢትዮጵያም ሆነ በተቀሩት የአፍሪቃ አገራት፣ መቼ ሊፈነዳ እንደሚችል ቀኑ በውል የማይታወቅ ፈንጅ ተጠምዶ የሚፈነዳበትን ሰዓት በመቁጠር ላይ ይገኛል፡፡ ከፈንጅ…

ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

(ግልፅ ደብዳቤ)  ጥቅምት ፲፭ ቀን ፪፻፲፪ ዓ.ም ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አዲስአበባ ኢትዮጵያ   በቅርቡ በሀገራችን የተከሰተው ኹከትና ግጭት፣ የሰዎችን ሕይወት አጥፍቷል፤ የንፁሐንን ደም አፍስሷል፡፡ ይህ ለእኔ…

“የተማረ ሰው ይዋሻል”፣ እና ስለ ቻርልስ ዳርዊን ‘ ሰርቫይቫል ኦፍ ዘ ፊተስት’

በአዱሊስ ቲዩብ (Adulis tube) ሰለተላለፈ ንግግር የተሰጠ አስተያየት በቅርቡ አንድ በዩቱብ ቪዲዮ የተላለፈን የአዱሊስ ቲዩብ (Adulis tube) ዝግጅት ስሰማ ተናጋሪው ወጣት ለተሰብሳቢው እና ለአዳማጩ ከተናገራቸው ዐረፍተ ነገሮች መካከል ሁለት መስተካከል…

ወጣቶች ትኩረት ያጡ ዕንቁዎች

(ሶሲዮሎጂ፤ ጥናት አከል-ምልከታ) ”ጋሼ!…” አለኝ ታናሽ ወንድሜ፤ ድንገት፡፡ ”ጋሼ! ለምንድን ነው የምንኖረው?!” አለኝ ጥልቀት ባለውና አንጀት በሚበላ አንደበት፡፡ አየሁት፡፡ እየቀለደ አይደለም፡፡ ፊቱን ቅጭም አድርጎ አንዳች መልስ ከኔ ይጠብቃል፡፡ ይህን ሊያሳስበው…

“ሰዎቹ” ዳግም እየመጡ ነው

   “ሰዎቹ” ስል ለ27 ዓመታት የደቆሱንንና ተባባሪዎቻቸውን፣ ሕገ-መንግሥት ሰጥተው እኛ ሞኞቹ እውነት መስሎን በሥራ መተርጎም ስንጀምር ያሰሩንን፤ ያሳደዱንንና የገደሉንን ማለት ነው፡፡ “ሰዎቹ” ስል፣ ትምክህተኝነት የሚለው ትርክት (Narration) የሀገሪቱ መገለጫ ሆኖ ወጣቶች…

የኛ ተቋራጮች ይጮኻሉ፤ ቻይናዎቹ ይጓዛሉ

እንደ መነሻ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያስገነባው የዓድዋ ማዕከል ግንባታ ሐምሌ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ተጀምሯል። ማዕከሉ የዓድዋ ጀግኖችን ለመዘከር እና የታሪካዊ ድሉን ሁለንተናዊ ይዘት ለትውልድ ለማሻገር በማሰብ የሚገነባ ነው።…

የአክሲዮን ገበያ እየመጣ ነው

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2020 ዓ.ም የአክሲዮን ገበያን በአዲስ መልክ ለመጀመር እንቅስቃሴ መጀመሯን ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ሳይቀሩ እየዘገቡት ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያ ከበርካታ ዓመታት በፊት ስታራምደው ቆይታ፣ በመንግሥት ለውጥ ምክንያት ወደኋላ ከተመለሰችባቸው ኢኮኖሚያዊ…

ራሱ ያልታረመው ‹‹ጸባይ ማረሚያ›› – ሁለት (፪)

(በዳሰሳ ጥናታዊ ምልከታ) አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፤  ከአዲስ አበባ ስታዲዮም ወደ ሜክሲኮ፣ ከሜክሲኮ ወደ ልደታ፣ ከልደታ ቤተክርስቲያን አንድ ሺህ (1000) ሜትር ወደ ታች ወረድ ብሎ፣ ከልደታ ክፍለ ከተማ ጤና ጣቢያ ገባ ብሎ፣…

የጎዳና ልጆች መከራ – ‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች›› – አሃደ (፩)

(በዳሰሳ ጥናታዊ ምልከታ) አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፡- ከኒው ዮርክ እና ከጄኔቫ ከተሞች በመቀጠል በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መናኸሪያነት የምትታወቀው አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፣ በእንግዳ ዓይን ለሚመለከታት የአገሩን የዲፕሎማሲ ሥራ ሊከውን የተመደበ የውጭ አገር ዲፕሎማትም ሆነ፣…

አሮጌው አቁማዳ አዲሱን የወይን ጠጅ ለመያዝ አይቻለውም

 ይድረስ፡ ለሚመለከተው ሁሉ ይድረስ፡ ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢፌድሪ ጠ/ሚኒስቴር አሮጌው አቁማዳ አዲሱን የወይን ጠጅ ለመያዝ አይቻለውም (ማቲ.9፡16-17)፤ (ሉቃ 5፡36-37)፤ (ማር 2፡22) አሮጌ አቁማዳ የኢህአዲግ ድርጅታዊና  መንግስታዊ መዋቅር ነው፡፡ አዲሱ…

አስጊው የቀውስና የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ በኢትዮጵያ

መግቢያ   ልክ የዛሬ ዓመት ገደማ በሚያዚያ ወር አዲስ የተስፋ ጮራ በኢትዮጵያ ተፈንጥቆ ነበር። ይህም ኢህአድግ ውስጣዊ ተሃድሶ በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥ አንጃቦ የነበረውን ከፍተኛ ስጋት በማክሸፍ ነው። ለሃያ ሰባት ዓመታት…

የአሰላሳዮች ምክር ቤት መመስረቻ ጥናትና ውዝግቡ

አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተኩረት ሰጥቶ የመስራት ፍላጎት ቢኖርም፣ ርዕሰ ጉዳዮችን በጋራ መርጦና መክሮ፣ በአገርና ሕዝብ ላይ ለውጥ በሚያመጣ መልኩ መንቀሳቀስ አለመቻል፣ በብዙ የሙያ ዘርፎች ላይ የሚታይ ችግር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በኪነ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com