Archive

Category: ሰበር ዜና

ምርጫ ቦርድ ተዘግቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ዝግ እንደሆነ በቦታው የተገኙ የአገው ብሔራዊ ሸንጎ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አላምረው ይርዳው ለኢትዮ ኦንላይን ተናገሩ፡፡ ቦርዱ በዛሬው ዕለት የተዘጋበት ዋናው…

ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል

“አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።” ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ

ሃያ-ሁለት አካባቢ በተፈጠረ ግጭት ሰዎች መሞታቸውና መጎዳታቸው ታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቦሌ ሃያ አራት በሚባለው አካባቢ ከአፍሮፂዮን ኮንስትራክሽን ጎን የቆሻሻ መጣያ ሥፍራ የነበረ ክፍት ቦታ፣ ለቤተክርስቲያን አገልግሎት በመዋሉ፤ በፖሊስና በአካባቢው ነዋሪዎች ትላንት ለሊት በተፈጠረ ግጭት፣ ሁለት ሰዎች…

በትግራይ ፀጥታ ኃይል ውስጥ በሚሰሩ አካላት የተመራ የሽብር ዝግጅት መክሸፉ ታወቀ

በትግራይ ፀጥታ ኃይል ውስጥ በሚሰሩ አካላት የተቀነባበረና ጎንደር ከተማ ላይ ጥምቀትን ለመረበሽ እንዲሁም የአማራ ክልል ከፍተኛ ፀጥታና የፖለቲካ አመራሮችን ለመግደል የተቀነባበረ የሽብር እቅድ መክሸፉን ምንጮች ገለጹ። የአማራ ክልላዊ መንግሥት በጉዳዩ…

ህወሓት ከኦሮሞ ብሔርተኛ ኃይሎች ጋር ግንባር ሊመሰርት ነው

አቶ ጌታቸው ረዳ ከአቶ በቀለ ጋር እየሰራሁ ነው ብለዋል አቶ በቀለ እረ በጭራሽ አግኝቼው አላውቅም፤ ግን አብረን ልንሰራ እንችላለን ሲሉ ደግሞ ተናግረዋል! (ዜና ሃተታ) የህወሓት ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ…

ከአደባባይ ፖለቲካ ርቀዋል የተባሉት አቶ ለማ መገርሳ ዑጋንዳ ተከስተው ንግግር አቀረቡ

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከአደባባይ ፖለቲካ ርቀዋል በሚል በሕዝብ ዘንድ መነጋገሪያ የሆኑት የመከላከያ ሚንስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ ዑጋንዳ ካምፓላ ከተማ አምርተው፣ ከኢትዮጵያዊያን ጋር በአንድ ሆቴል መወያየታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዛሬ ዓርብ ነሐሴ…

የጋዜጠኛ ኤልያስ ጠበቃ “አካልን ነፃ የማውጣት” አቤቱታ አቀረቡ

በእሥር ላይ የሚገኘው የጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ጠበቃ፣ አቶ ተማም አባ ቡልጉ “አካልን ነፃ የማውጣት” (ሃቢየስ ኮርፐስ) አቤቱታ፣ ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 9 ቀን 2011 ዓ.ም ለፍርድ ቤት ማቅረባቸውን ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡  …

ሰበር ዜና !!!!! የዐማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ )

የዐማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ዮሀንስ ቧ ያለዉ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል ። በተመሳሳይ አቶ ተመሥገን ጥሩነህ እና አቶ አገኘዉ ተሻገርን ለአዴፓ ሥራ አስፈጻሚነት እና ለኢህአዴግ…

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ መሰረተ

በድምሩ 46 ተከሳሾች ሲሆኑ 22ቱ ተከሳሾች በአሁኑ ወቅት በእስር ላይ የሚገኙ ናቸው። በሌላ በኩል የቀድሞው የአገልግሎቱን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ አቶ አጽብሃ ግደይ፣ አቶ አሠፋ በላይ እና አቶ…

ነጋሶ ጊዳዳ ማረፋቸው ተሰማ

የኢፌዴሪ መንግሥት የመጀመሪያው ርዕሰ-ብሄር ነጋሶ ጊዳዳ (ዶ/ር) በህክምና ላይ በነበሩበት ጀርመን አገር ማረፋቸው ተሰምቷል፡፡ ነጋሶ ጊዳዳ (ዶ/ር) የልብ ህመምና ተያያዥ የጤናቸው ሁኔታን ለመከታተልና ለማስተካከል በየዓመቱ ወደ ውጭ አገር ለህክምና እንደሚያቀኑ…

የኤፈርት ድርጅቶች በፍትሓዊ መንገድ ገበያ ላይ መዋል ተስኗቸዋል ተባለ

ዋና መቀመጫቸውን በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ሥር ያደረጉ የህወሓት (ኤፈርት) ድርጅቶች፣ ኪሳራ እየገጠማቸውና ሠራተኞችን እየቀነሱ መሆኑን ምንጮች ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ለውጥ ከተደረገ በኋላ፣ ምርቶቻቸውን ከግማሽ በታች ዝቅ ያደረጉ የኤፈርት ድርጅቶች…

ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ ምሽት ባሕር ዳር ከተማ ገቡ

     ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ ምሽት ከአዴፓ የአመራር አባላት ጋር ለመወያየት በድንገት ወደ ባሕር ዳር ከተማ አምርተዋል፡፡ በምሽቱ በሚዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ ታድመው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ለተመረጡት…

“የትግራይ ልዩ ኃይል አማራና ኤርትራ እንዳይገበያዩ ችግር እየፈጠረ ነው”

ከሁለት አሥር ዓመታት በኋላ ለንግድ ክፍት የሆነውና ከ‹‹ጎንደር- በዑመራ- አስመራ›› የሚዘልቀው የንግድ መስመር ህወሓት ልዩ ኃይሉን አሰማርቶ እያስተጓጎለው ነው ሲሉ የአካባቢው ምንጮች ለአዲስ ኦን ላይን አስታወቁ፡፡ የ‹‹መቀሌ-ዛላንበሳ-አስመራ›› ንግድ በኤርትራዊያን ዘንድ…

የፌዴራል ወታደር የቀድሞ ሚስቱን በመሣሪያ ገደለ

አዲስ አበባ ሃሙስ የካቲት 28 ቀን 2011 ዓ.ም፡- የህወሓት የቀድሞ ታጋይና ፌዴራል ፖሊስ አባል የሆነ ወታደር ከቀኑ 5፡30 ሰዓት አካባቢ የቀድሞ ባለቤቱ የነበረችውን የፌዴራል ፖሊስ አባል በክላሽ ሽጉጥ ደጋግሞ በመምታት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com