ዜና
Archive

Category: ፖለቲካችን

ኅዳጣን ሲባል…

ረቡዕ ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም ምዕራብ አርሲ ዶዶላ፤ በዘርና በሃይማኖት ማዕከልነት የተሰባሰቡ ወጣቶች ‹‹መጤ›› ባሏቸው ዜጎች ላይ የጅምላ ጥቃት መፈጸም ጀመሩ፡፡ በዚህ የተደናገጡት የጥቃት ሰለባዎች ለአካባቢው የመንግሥት አካላት የ‹‹ድረሱልን››…

መልካም ዓድዋ፤ ክብር ለዐርበኞቻችን!

(ይህ ጽሑፍ፣ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ሰብሳቢ አቶ መላኩ አላምረው ካቀረቡት ንግግር ላይ ተቀንጭቦ የቀረበ ነው፡፡) … በኢትዮጵያ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሀገረ-መንግሥት ታሪክ ውስጥ ህዝብ- ከህዝብ የሰበረም…

“የተገፋሁት በራያነቴ ነው”

በሚኒስትር ዲኤታነት እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት የነበሩት አቶ ዛዲግ አብርሃ በቅርቡ ከህወሃት አባልነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል። የመልቀቃቸው ጉዳይ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። ከድርጅታቸው ጋር ስለነበራቸው ቅሬታና ስለ…

ልዩ ኃይሉ የተቃውሞ ሰልፎችን ለመበተን የጎማ ጥይት መጠቀም መጀመሩን ተናገረ

የሶማሌ ክልል፣ ሌሎች አገራት የተቃውሞ ሰልፎችን ጉዳት ሳያስከትሉ ለመበተን የሚጠቀሙበትን  የጎማ ጥይት መጠቀም መጀመሩን የክልሉ ልዩ ኃይል ፖሊስ ጄኔራል መሐመድ አሕመድ መሐሙድ ተናገሩ፡፡ ከዚህ በፊት በሀገራችን የተለያዩ አድማዎችንና የተቃውሞ ሰልፎችን…

ከኮንሶ ወደ ዞን መቀየር ጋር ተያይዞ በደቡብ ኢትዮጵያ ዝርፊያ እና ድብደባ እየተፈፀመ ነው

በደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በሰገን ወረዳና አካባቢው ነዋሪዎች ላይ ዝርፊያ፣ድብደባና እንግልት እየተፈፀመ ነው፡፡ ዝርፊያው የተፈፀመው ቤት ለቤት በመዘዋወር ነው፡፡ ዝርፊያ ፈፃሚዎቹ በኮማንድ ፖስት የሚመሩ ታጣቂዎች መሆናቸውንም የአካባቢው ኗሪዎች ገልፀዋል፡፡ ግጭቱ…

የብሔራዊ ስሜት- አብነት!

(የሀገር ፍቅር ሲወደስ) ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነውን DC-6 B አይሮፕላን፣ መስከረም 3 ቀን 1962 ዓ.ም. በሶሪያ የወንበዴዎች ቡድን (ጀብሃን ለማለት ነው) ተገድዶ ኤደን ባረፈ ጊዜ፣ የመንገደኞቹን ሕይወትና አይሮፕላኑንም ከቃጠሎ…

የኢትዮጵያ ቀጣይነትና የስርወ-መንግስት ግንባታ (state formation)

አራተኛው የሽግግር ሂደት (ሶስቱ ሂደቶችን በተመለከተ በጽሑፉ መጨረሻ ይመልከቱ) በቲም ለማ፣ በተለይም በጠ/ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ የሚመራው አራተኛው የሽግግር ሂደት ከተጀመረ ከ15 ወራት በላይ አስቆጠረ፡፡ ከዚህ መጣጥፍ ቀደም ሲል፣  ሰውዬው፣ በሚል…

የኢንቨስትመንት ሕግ ሊሻሻል ነው

– ረቂቅ-ሕግ ለውይይት ቀረበ በሀገራችን እየጨመረ የመጣውን የኢንቨስትመንት ፍላጎት ለማሳደግ የሚረዳ፣ ረቂቅ-ሕግ ተዘጋጀ፡፡ ሕጉ እየተካሄደ ያለውን የኢኮኖሚ ለውጥ ታሳቢ ያደርጋል ተብሏል፡፡ ረቂቅ ሕጉ ከግሉ ዘርፍ፣ ከልማት አጋሮች እና ከባለድርሻ አካላት…

ኢትዮጵያ የዕዳ ጫናዋ 52 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል ተባለ

የኢትዮጵያ መንግስት ከውጪ ሀገራትና ከሀገር ውስጥ አበዳሪዎች የተበደረችው ዕዳ 731 ቢሊዮን ብር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ ሀገሪቱ አጠቃላይ ከውጪና ከሀገር ውስጥ የተበደረችው ዕዳ 52.3 ቢሊዮን ዶላር ወይም 731 ቢሊዮን ብር…

“ከሴራ ፖለቲካ እንውጣ፤ መገዳደል ይብቃን” ሲል ኢሕአፓ አስታወቀ

– በሀገራችን ጠንከር ያለ የሕግ የበላይነትን የማስከበር እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ተብሏል ቅዳሜ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባሕርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው ሁኔታ አስደንጋጭና አሳዛኝ ነው፤ እንኳንስ በአንድ የፖለቲካ ድርጅት አባላት…

ለሚመለከተው ሁሉ!

ይህቺን ትንሽ ታሪካዊ ማስታወሻ ያገኘኋት በአጋጣሚ ወመዘከር ቤተመጻሕፍት ውስጥ ሠነዶች ሳገላብጥ ነው፤ እናም ድንገት ይህ ማስታወሻ ቀልቤን ሳበው፡፡ ወቅቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ማለት በሚያስችል ሁኔታ ስለ ዓባይ ግድብ ከፍተኛ ቅስቀሳና…

የቀድሞ የኦጋዴን የወህኒ ቤት ኃላፊ በፑንት ላንድ በኩል ከሀገር ሊወጣ ሲል ተያዘ

– ታራሚዎችን በማሰቃየት በሕግ ተጠርጣሪ ነው የህሊና እስረኞችንና የሕግ ታራሚዎችን በማሰቃየትና ኢ-ሰብዓዊ የሆኑ ድርጊቶችን በመፈጸም ተጠርጥሮ የነበረው የቀድሞው የኦጋዴን ወህኒ ቤት ኃላፊ ሀሰን እስማኤል በጎረቤት ሀገር ሶማሊያ ፑንት ላንድ በኩል…

ሰውዬው – ዐብይን ፍለጋ

የመጽሐፉ ርዕስ፡- ሰውዬው ደራሲ፡- መሐመድ ሐሰን የመጽሐፉ ዓይነት፡- ኢልቦለድ (መዋል/ገድል) ገፅ፡– 499 ዋጋ፡- 380 ብር ጊዜ፡- 2011 ዓ.ም ዳሰሳ፡- ክፍል -2- በዚህ መጣጥፍ የመጀመሪያ ክፍል፣ “ሰውዬው” በሚል ርዕስ በመሐመድ ሐሰን…

“በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ለውጡን ለመቀልበስ የሚሰሩ አሉ”

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች (ቃሊቲ፣ ቂሊንጦ፣ ዝዋይ፣ ሸዋሮቢት) የለውጥ ኃይል እንዳለ ሁሉ፣ ለውጡን ለመቀልበስ የሚሰራ በኢህአዴግ ሥር ያለ ኃይል መኖሩን ምንጮች ለኢትዮ ኦንላይን አስታወቁ፡፡ ሀገራዊ የፖለቲካ ለውጡን ለመቀልበስ የሚሞክሩ ኃይሎች፣ የራሳቸውንና…

የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ም/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ

“የዜጎች የመኖሪያ ቤት ፍላጎት መሟላት አለበት” አቶ እስክንድር ነጋ

የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ም/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት(አ/አ/ባ/ም/ቤት) ግንቦት 16 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ፣ ጊዜያዊውና በህዝብ ያልተመረጠው የከተማው አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ “ህገ ወጥ” ቤቶችን ከሁለት ሳምንት በኋላ እንደሚያፈርስ የገለፀውን አስመልክቶ ጥልቅ ወይይት…

በአዲስ አበባ መንግስታዊ የመሬት ወረራ እየተፈፀመ መሆኑን የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት አስታወቀ

ምክር ቤቱ በህገ ወጥ የተገነቡ በመሆናቸው በቅርቡ ይፈርሳሉ የተባሉ ቤቶችን በተመለለከተ በፅህፈት ቤቱ መግለጫ እየሰጠ ነው። በመጋገጫው ቤታችሁ ይፈርሳል የተባሉ ኗሪዎች ተገኝተዋል። የማፍረስ ሂደቱ ያልተጠና መሆኑንም ምክር ቤቱ አስታውቋል። ግልፀኝነት…

ከረዩ፤ አዲስ አበባ ውስጥ በቋሚነት በፌዴራል ፖሊስ የሚጠበቅ ሰፈር

ከረየዩ ሰፈር ከሜክሲኮ ወደ ጎጃም በረንዳ ሲሄዱ ከተክለ ኃይማኖት አደባባይ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። በአካባቢው ቢሮ ሰርተው በመኖር በቋሚነት የሚቆጣጠሩት ወይም የሚጠብቁት የፌዴራል ፖሊስ አባላት አሉት። ሰፈሩ ውስጥ በየመቶ ሜትር…

ሠራተኛው የህብረተሰብ ክፍል የእተጨቆነ መሆኑ ተገለፀ

42ኛው አመት በአለም ሰራተኞች በዓል እለት የተሰው ሰማዕታት መታሰቢያ ዝግጅት በአዲስ አበባ፤ የቀይ ሽብር ሰማዕታት መታሰቢያ ሙዚየም እየተከበረ ነው። በዝግጅቱ ላይ ታሪካዊ ዳሰሳ ያቀረቡት ደራሲ፣ጋዜጠኛ እና የቀድሞው ፖለቲከኛ ክፍሉ ታደሰ…

“ኢኮኖሚው ፍትሓዊና ሁሉን አካታች ይሆናል” ኢህአዴግ

ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ፣ በእኩል በፍትሓዊና ከአድሎ በጸዳ መንገድ ለመምራት መዘጋጀቱን አሳወቀ፡፡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች በዚሁ መርህ ይገዛሉ ተብሏል፡፡ መንግሥት በኢኮኖሚው ውስጥ ጣልቃ የሚገባበት አግባብ ላይ የተለየ…

ሰውዬው (ክፍል 1)

ርዕስ፡- ሰውዬው የመጽሐፉ ዓይነት፡- ኢ-ልቦለድ (መዋዕል፤ገድል) ደራሲ፡- መሐመድ ሐሰን ገጽ፡- 499 ዋጋ፡- 380 ብር ጊዜ፡- 2011 ዓ.ም   ‹‹ሰውዬው›› የመጽሐፍ ርዕስ ነው፡፡ ስለወጣቱ፣ ጎልማሳውና አሁን በመሀከለኛ እድሜ ሰለሚገኘው ዐብይ አህመድ…

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ድምፅ

አታስፈራሩን- ሞት አንፈራም! ግፍ መሥራትን እንጂ ግፈኞችን አንፈራም! አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት! በአዲስ አበባ ላይ ማን ከማን ነው ልዩ ጥቅም የሚቀበለው?! አቶ ታከለ ኡማ አይወክሉንም! ከንቲባችንም አይደሉም! ጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com