ዜና
Archive

Category: ምርመራ

“ድምጽ አልባ ሕይወት!”

“ደፋሪ” ሰው አባት መሆን ይችል ይሆን?! “እባካችሁ ልጆቼን አገናኙኝ” ተደፋሪ እንስቶች በኢትዮጵያ ሥነ-ቃል ውስጥ አንድ አባባል አለ፤ ‹‹በድብቅ ያደረጉትን፣ በአደባባይ ያረግዙታል፡፡›› ይላል፡፡ በ1970ዎቹ መጨረሻ እና በ1980ዎቹ መጀመሪያ ዓ.ም በቀድሞ አጠራሩ…

ጠ/ሚ ዐብይ ለአዲስ አበባ ወንዞች ተፋሰስ ልማት ከ25 ሚሊዮን ዶላር በላይ አሰባሰቡ

ዐብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ በቅርቡ ለጀመሩት የአዲስ አበባን ወንዞችና የወንዞች ተፋሰስ አካባቢዎችን ለማስዋብ የሚውል፣ ከ25 ሚሊዮን ዶላር በላይ ማሰባሰብ መቻላቻውን ጠ/ሚ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጠ/ሚ ጽ/ቤት እንደገለጸው፣ ከሀገር ውስጥና ከዓለማቀፍ ደጋፊዎች (የጣሊያን…

ደራሲያን ስለ ኢትዮጵያ ምን ፃፉ?

ኢትዮጵያን በተመለከተ በርካታ ደራሲያን፣ ፈላስፋዎችና ተመራማሪዎች አያሌ ርዕሰ ጉዳዮችን ጽፈዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን በተለይም በውጭ ሀገር ፀሐፊዎች ዘንድ እንዴት ተገለፁ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ሁሉንም ጽሁፎች ማንበብ ግድ ይላል፡፡ ነገር ግን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com