ዜና
Archive

Category: ማኅደረ ታሪክ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ አንድነት- ከታሪክ ትውስታ ጋር

መስፍን ታደሰ (ዶክተር) (የፎቶግራፉ ባለቤት፣ አንድሬ ሻዤክ እኤአ በ፳፻፱ የተነሳ) በዚህ ጽሑፍ ለማንሳት የፈለግኩት ሁለት ጉዳዮችን ነው። አንደኛው ቀደም ብዬ እንደጻፍኩት፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉን አስደናቂ ሕንጻዎች ማን ሰራቸው ለሚለው…

“አድዋ ላይ ኢትዮጵያውያን ለነጻነታቸው ብቻ አይደለም የተዋጉት”

“እንቆቅልሹ የቱ ጋር ነው ካልን አድዋ ላይ የተመታው ዘረኝነት፣ በአድዋ ሰዎች አንሰራርቶ እዚህ መምጣቱ ነው”- አበባው አያሌው፣ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ “ታሪክን አጣሞ ለፖለቲካ የመጠቀሙ ነገር አሁንም አልቀረም፡፡ ይሄ ደግሞ አይጠቅምም፤…

የኢትዮጵያ ወዳጅ ኢሊዮ ባሮንቲኒ ማን ነበር?

መስፍን ታደሰ (ፒ ኤች ዲ) የኢትዮጵያን የቅርብና የሩቅ ታሪክ ከመደበኛ ሥራው ውጭ የሚከታተለው ፕሮፌሰር መስፍን ታደሰ፣ በዛሬው ጽሑፉ የየካቲት ማስታወሻ በሚል ርዕስ የጻፈውን ልኮልናል። መልካምንባብ፡፡  እኛ ኢትዮጵያውያን ከሰላሳ ሺህ በላይ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና ትምህርት በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና ትምህርት በኢትዮጵያ መስፍን ታደሰ ተፃፈ ነሐሴ ፲፱፻፺፮ዓም (August, 2004) ከመደበኛ ሙያው ውጪ፤ የኢትዮጵያን ታሪክ እና ስለ ኢትዮጵያ የሚወሱትን ሁሉ አጥብቆ የሚከታተለው የእጽዋት ተመራማሪው መስፍን ታደሰ…

‹‹የምርጫው መራዘም ሕገ-መንግሥታዊ አጣብቂኝ ፈጥሯል››

በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት፣ የምርጫ መራዘምን ተከትሎ የገጠመንን ሕገ መንግስታዊ አጣብቂኝ ለመፍታት፤ በፍጥነት መፍትሔ መፈለግ አለብን ሲል ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ጥቂት ወራት ጥናት ሲያደርግ የቆየ መሆኑን የገለጸው ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፣…

አጼ ምኒልክ እና የአርሲ ኦሮሞዎች

እምዬ ምኒልክ ለአርሲዎች ያለቸውን ልዩ ፍቅር አንጋፋው የታሪክ ጸሐፊ  ጳውሎስ_ኞኞ “አጤ ምኒልክ” በሚለው መጽሐፋቸው ሲጽፉልን እንዲህ ብለዋል፦ “ደጃች ወልደ ገብርኤል አርሲን ለማቅናት ዘምተው አገሩን ቢይዙም የአርሲ ኦሮሞ አንገዛም እያለ በማስቸገሩ ምኒልክ በ1874…

የአድዋ ድል መዘዝና ዓባይ

አድዋ የኢትዮጵያን ነፃነት ያስከበረ ክዋኔ ብቻ ሳይሆን፣ የጥቁር ሕዝብ በዘረኞችና በቅኝ ገዢዎች ላይ ኃይለኛ በትር ያሳረፈ ሂደት ሆኖ በታሪክ ተመዝግቧል፡፡ የኢትዮጵያ ዕድልም ከሌሎች የአፍሪቃ አገሮች ሊለይ እንደቻለ እውን ነው፡፡ ኢትዮጵያን…

ስለ ዴር ሡልጣን በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳም

በዴር ሡልጣን የኢትዮጵያን ገዳም እናድን ኮሚቴ የተዘጋጀ ጥር ፪ሽህ፲፪ ዓ.ም. (C) 2020 Save Deir Sultan Ethiopian Monastery Committee, USA 1. መግቢያ 1.1 የዴር ሡልጣን ገዳም የት ይገኛል? በግዕዝ ቋንቋ «ደብረ…

እቴጌ ጣይቱ ብጡል፣ ብርሃን ዘኢትዮጵያ ከ1832 – 1910 ዓ.ም

በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ድርሻ እና አስተዋፅኦ ያላቸው ሴት ናቸው። በዘመናቸው ሀገራቸው ኢትዮጵያን ከቅኝ አገዛዝ አፋፍ ላይ በደረሰችበት ወቅት በቆራጥነትና በአይበገሬነት ተጋፍጠው ትውልድን እና ሀገርን ለዘላለም…

መሆን ከሚሸል ኦባማ መጽሐፍ የተወሰደ

• የፖለቲካ ልማድ ሆኖ አንዱ አንዱን ማብጠልጠል፣ ማዋረድና ማንቋሸሽ የተለመደ ቢሆንም፣ ፖለቲካው ሲያልቅ መተቃቀፉ አሜሪካዊያኑን ከሚያኮራ የፖለቲካ ባህላቸው ውስጥ አንዱና ዋንኛው ነው፡፡ • ከልጅነት ጀምሮ ንግግር በማደርግበት ጊዜ የሰዎች ክብር…

ዘመቻና የሕዝቦች አሻራ – በአዲስ አበባ

የዛሬዋ አዲስ አበባ፤ አብርሃና አጽብሀ ግዛታቸውን ለማስፋፋት መጥተው ዱካቸውን ካኖሩባት ጀምሮ፤ ከንጉስ ዳዊት እንቅስቃሴ፣ ከኦሮሞዎች ፍልሰት፣ ከግራኝ አሕመድ ወረራ፣ ከአፄ ልብነ ድንግል ዘመቻ ጋር በተያያዘ በርካቶች በተለያየ ዘመን የተለያየ አሻራቸውን…

ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ምን ተናገሩ?

ሚያዚያ 27 ቀን 1933 ዓ.ም በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም ታሪክ ውስጥ እጅግ የተለየች ዕለት ነች። ምክንያቱም አንድ ንጉሥ በጠላት ወታደሮች ሐገሩ ተወርራ፣ የሚያደርገው ቢያጣ ከሐገሩ ውጭ በባዕድ ሀገር ተሰድዶ፣ በመጨረሻም ከአምስት…

የአማራ ሕዝብ

ይሄ ርዕስ መቅረቡ ትክክለኛ መልስ ይሰጠዋል ከሚል መንፈስ የቀረበ አይደለም፡፡ ጥያቄው ለዘመናት መልስ ሲሠጠው ቢኖርም የተሟላ መልስ ግን ማግኘት አልተቻለም፡፡ አይቻልም፡፡ በዘመነ ደርግ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ብሔረሰቦች በሙሉ ተጠንተው ማንነታቸውና…

ቴዲ አፍሮ እና የአፄ ቴዎድሮስ ፀጉር

የአጼ ቴዎድሮስ የራስ ጸጉር ከ151 አመታት የእንግሊዝ አገር ቆይታ በኋላ ወደ ውድ እናት አገሩ መጥቷል፡፡ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ አንድነት ለህዝቦችዋ እና ለራሳቸው ክብር ሲሉ መቅደላ ላይ ተሰው፡፡ አያሌ ደራሲያን እና የጥበብ…

አዲስ አበባ ከ‹‹አዳም ርስት ሀገር›› እስከ አጼ ምኒልክ

አዲስ አበባን አጼ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ የመንግስታቸው መቀመጫ ዋና ከተማ እንድትሆን ከመወሰናቸው በፊት፤ ስፍራው በርካታ ታሪኮች የተከናወኑበት እንደነበር ከሚነገሩት ታሪኮች፣ የረር ተራራን ማዕከል የሚያደርገው በዝቶ ይታያል፡፡ ለስያሜዋ ምክንያት የሆኑት አጼ…

አድዋን ሳስብ

የካቲት 23 ቀን 2011ዓ.ም የአድዋ ድል 123ኛ አመት ይዘከራል፡፡ የዘንድሮው አከባበር ከወትሮው ለየት ብሎብኛል፡፡ አድዋ በአል ላይ ደመቅመቅ ያሉ ጉዳዮች ይታያሉ፡፡ ባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አድዋ ላይ ሽንጡን ገትሮ ተነስቷል፡፡ መንግሥትንና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com