Archive

Category: ሀገራዊ መድኃኒት

እሬት ለጤና በረከት

መግቢያ፡- የእሬት ተክል ሲበዛ መድኃኒትነት እንዳለው ተደጋግሞ የተወሳ ነው፡፡ በዚሁ ኢትዮ ኦንላይን የመረጃ መረብ ላይ ለፀጉር እና ለሰውነት ቆዳ እንክብካቤ ስለ አዘገጃጀቱ እና አጠቃቀሙ ቀርቧል፡፡ እዚያው ላይ ማንበብ ስለሚቻል በዚህ…

ለጤናዎ እና ለውበትዎ! የሰውነት ቆዳን በዚህ መንገድ ተንከባከቡ

መግቢያ:-  ቀደም ሲል፣ ፀጉርዎን እንዲህ ተንከባከቡ በሚል ለራስ ቆዳ እና ለጸጉር ጤንነት የሚረዱ ምክሮችን አስነብበን ነበር፡፡ አሁን ከዚያ የቀጠለ የሰውነት ቆዳን እንዴት ባለ ቀላል ዘዴ እቤት ውስጥ ሊዘጋጁ በሚችሉ የተፈጥሮ…

ህፃን ተወልዶ- ያድግ ዘንድ፤ ችግኝ ተተክሎ ይጸድቅ ዘንድ…

ተከታታይ ክብካቤ ያስፈልጋል! የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብሎ፣ ለችግኝ ተከላው ሆ… ፣ ብሎ የወጣው ህዝብ፤ በጣም ያስደስታል፡፡ አዎን! ያስደስታል፡፡ ነገር ግን፣ ደስታው ቀጣይና ዘላቂ እንዲሆን ክብካቤውም ቀጣይ መሆን አለበት፡፡ ለተከላው የወጣው…

እንሰት (ጉና-ጉና) – (ክፍል -፪-)

ያልተዘመረለት ኢትዮጵያዊ ሲሳይ በዚህ ዠርጋጋ ቅጠል ባለው የእንሰት (ጉና-ጉና) ተክል ውስጥ፡- ለምግብነት የሚውለው ቆጮ አለ፤ ቡላ አለ፤ አሚቾ አለ፤ በአጠቃላይ የእንሰት ተክል ውስጥ ከፍተኛ ኃይልና ሙቀት ሰጪ ንጥረ ነገር አለ፡፡…

“በለስ የቀናው” በለስ ይብላ!

ቁልቋል (በለስ) “የሚበላ ወይስ የሚጠጣ?!” ቁልቋል (በለስ)፡- እነሆ በዚህ በክረምቱ ወራት፣ የበለስ ፍሬ በሚገባ በገበያ ላይ ይገኛልና፤ በለስ የቀናው የበለስ ፍሬ ይቅመስ ሳምንታዊ መልዕክቴ ነው፡፡ የጤና ጠቀሜታው እጅግ ብዙ ነውና!!!…

“የውሻ-ኮሶ ትል” የሚያስከትለው የጤና ቀውስ

መነሻ፡-   በተለምዶ “የኮሶ ትል” ተብለው የሚጠሩ ብዙ ዓይነት ዝርያ አላቸው፡፡ እንደ ምሳሌ ሰው ጥሬ ስጋን ሲበላ የሚተላለፈው ዓይነት የኮሶ ትል አለ፡፡ ለዛሬው ግን ‹‹የዉሻ ኮሶ ትል›› ወይም ሃይዳቲድ (Hydatid)…

“ዋ! እዚህ አካባቢ መፀዳዳት ክልክል ነው!”

ድመት እና ዉሻ (ድሙሻ) መቅድም፡- የዚህ ጽሑፍ ዓላማ፣ ለድመት እና ዉሻ “ዋ! እዚህ አካባቢ መፀዳዳት ክልክል ነው!”  ብሎ ለመንገር የሚያስችል ተፈጥሯዊ ዘዴ ማሳወቅ ነው፡፡    መግቢያ፡- ድመት እና ዉሻ፣ (ድሙሻ) …

እንሰት (ጉና-ጉና) ያልተዘመረለት ኢትዮጵያዊ ሲሳይ (ክፍል -፩-)

እንሰት ኢትዮጵያዊ ሲሳይ የእንሰት ተክልን ከሀምሳ ዓመታት በፊት፣ ለመጀመሪያ ጊዜ “ኢትዮጵያዊ ሲሳይ” ያሉት ብላቴን ጌታ ማኀተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ናቸው፡፡  ይንንም በመጽሐፋቸው በ “ብዕለገራህት” ላይ ገልፀዋል፡፡  እንሰት እንደሌሎቹ ካልተዘመረላቸው የኢትዮጵያ…

ልክአለፍ ውፋሬ እና የጤና ጉዳይ

መነሻ፡- የሰውነት ውፍረት ልከኛነት ወይም ተመጣጣኝነት የጤንነት ገጽታ መሆኑ ይታሰባል፡፡ ቢሆንም የውፍረት ልከኛነት ብቻውን የጤንነት ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም፡፡ የውፍረት እና ክብደት ከልክ በላይ መሆን ግን የጤና ስጋት መሆኑ አልቀረም፡፡ በኢትዮጵያ…

ስኳር በጤና

1ኛ/ መነሻ ስኳር ምንድነው? ሁሉም ስኳር ካርቦኃይድሬት ሆኖ፣ በተፈጥሮ በብዙ ምግብ ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡ ዋናው የሥነ ምግብ ጥቅሙ (main nutritional value) ኃይል ሰጪ ነው፡፡  እንደ ማር ጣፋጭ የሆኑ ብዙ ፍራፍሬዎችም…

ለኤች አይ ቪ/ኤድስ ተጨማሪ ዕፀ-መድኃኒት (ክፍል አንድ)

መነሻ፡- በኤች አይ ቪ/ኤድስ የተጎዳ ሰው፣ የሰውነቱ የበሽታ የመከላከል አቅም ይቀንሳል፤ በተለያዩ የበሽታ ዓይነቶች በቀላሉ ይጎዳል፡፡ በዚህ ዘመን የበሽታውን ጫና የሚቀንሱ ዘመናዊ መደበኛ መድኃኒቶች አሉ፡፡ ይህ መልካም ነው፡፡ ደግሞ በጥንቃቄ…

የእንጀራ ( Injera) ጉዳይ

ነገር መነሻ፡- “ምንነቱ ከማይታወቅ ነገር የተጋገረ እንጀራ ገበያ ላይ መጣ ….” “እንጀራው ውሃ ውስጥ ሲጨምሩት እንደዚህ ይሆናል ….” የሚሉና ሌሎችም አሳሳቢ ወሬዎች እየበዙ መጥተዋል፡፡ ማጣቀሻ አንድ መግቢያ በምርምር ያልዳበር የህዝብ…

ለምግብ ዋስትና! ትኩረት ያጡ ተክሎች “ጃክ ቢን” (Jack Bean)

ቁጥር– 2    “ጃክ ቢን” (Jack Bean) ጃክ ቢን– ደረቅ ፍሬው  መነሻ:- ከዚህ በፊት “ትኩረት ያጡ ተክሎች- ለምግብ ዋስትና” በሚል ርዕስ ሥር የሳማ ቅጠል ለምግብ ዋስትና እጅግ ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው አውስተን…

ኤች ፓይሎሪ ባክቴሪያ አደብ ትግዛ!

መነሻ፡-   የጨጓራ ሕመም ምክንያት ብዙ ነው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዲት አደገኛ ጀርም ወይም ባክቴሪያ አለች፡፡ ስሟ Helicobacter pylori (H. pylori) ሐሊኮባክተር ፓይሎሪ ወይም በአጭሩ ኤች ፓይሎሪ ትባለለች፡፡ ይቺ ባክቴሪያ ከሰው…

ታይፎይድን እንከላከል!

መነሻ:- በዚህ ዘመን በጣም በሰለጠኑ አገራት የታይፎይድ በሽታ የለም፡፡ የስልጣኔ ጉድለት ያለብን እኛ የታይፎይድ ጢባጢቢ ሆነናል፡፡ በሽታው በንጽህና ጉድለት የተነሳ በቀላሉ ተላላፊ ከመሆኑም በላይ ዘመናዊ መድኃኒትን እየተለማመደ ስለመጣ በአንድ ሰው…

ፋሲካ እና በርበሬ

(በርበሬ! አፈር አይንካሽ ዛሬ!) የጓዳችን ዋና ቅመም የሆነው በርበሬ፣ የዶሮን ወጥ ከሚያደምቁትና ከሚያጣፍጡት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የዶሮ ወጥ ደግሞ ፋሲካን ከሚያደምቁት ውስጥ አንዱ የምግብ ዓይነት ነው፡፡ በርበሬ ሌሎችም ብዙ አጃቢ…

ፀጉርን እንዲህ ተንከባከቡ

መግቢያ፡- ፀጉር እንደ ሌላው የሰውነት ክፍላችን በቂ እንክብካቤ ልናደርግለት ይገባል፡፡ የፀጉር መሳሳት፣ ወዝ ማጣት፣ መሰባበር እና መነቃቀል፣ እንዲሁም የራስ ቆዳ በፎረፎር፣ በተለያዩ የፈንገስ ዓይነት  እና በቆረቆር መጎዳት እንዲሁም የራስ ቆዳ…

አብሽ ታሪካዊ የዋጋ ንረት አስመዘገበ

ምስል አንድ፡- ቢጫው አብሽ የታጠብ በኢትዮጵያ ለብዙ ዘመናት አብሽ ሲዘራ የኖረው እንደ ዋና ምርት ተቆጥሮ ሳይሆን፣ በትንሽ ቦታ ላይ ከሌላው እህል ዳርቻ ላይ ነው፡፡ በቅርብ አመታት እርሻው ላይ መሻሻል ታይቷል፡፡…

፪ የጡት ነቀርሳን ችላ አንበለው!

መነሻ፡- ከዚህ በቀደመው ጽሑፍ፣ ለጡት፣ ለቆዳ እና ለአጥንት ነቀርሳ፣ የኢትዮጵያ የባሕል ሐኪሞች የሕክምና ዘዴን በሚመለከት፣ በአጭሩ ለመግለጽ ሞክሬ ነበር፡፡ የዛሬው ከዚያ የቀጠለ የጡት ነቀርሳን የሚመለከት ነው፡፡ መግቢያ፡- የጡት ነቀርሳ በድሮ…

የጆሎንጌ ጤና ዳቦ

በኢትዮጵያ ከተሞች ዳቦ እንዴት የተወደደ ምግብ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ይህ ገበያውን የሞላው ነጭ የስንዴ ዳቦ ግን ለሁሉም ሰው ይስማማል ወይ ቢባል የሚስማማቸው ብዙዎች ቢሆኑ እንኳን ጥቂቶች አይስማማቸውም፡፡ ነጭ ዳቦ የማይስማማቸው…

በሀገር በቀል ዕውቀት! ነቀርሳን እንዴት መከላከል ይቻላል

– ለጡት፣ ለቆዳ እና ለአጥንት ነቀርሳ (ካንሰር) መቅድም፡- በኢትዮጵያ ሀገር በቀል ዕውቀት (የባሕል ሕክምና) ረዘም ያለ ተሞክሮ ያለው ነው፡፡ በጽሑፍ የተመዘገበው እንዳለ ሆኖ፤ ከትውልድ ወደ ትውልድ በቃል ሲወርድ- ሲወራርድ የመጣም…

ለምግብ ዋስትና (ትኩረት ያጡ ተክሎች)

  በእኛ አገር የምግብ ዋስትናችን እንደዚህ የተንገጫገጨው በብዙ ችግሮች እና ምክንያት ነው፡፡ ከዚህም ውስጥ አንዱ በምርምር ዘርፍ እና በልማዳችንም ዘርፈ ብዙ የምግብ ጠቀሜታ ያላቸውን ተክሎች በአግባብ አለመጠቀማችን ነው፡፡ ለዚህ እውነት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com