ዜና
Archive

Category: ጓዳችን ሲፈተሽ

ትናንተ ለ 100 ያህል ጋዜጠኞች ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩት

     ጁንታው አመድ እየሆነ እየደቀቀ፣ እየመነመነ በውጪ ጫና እና በሎቢዪስቶች ምላስና ውሸት ብቻ መቅረቱ ብቻ አይደለም ችግር እየሆነ የሄደው ጁንታው በግድና አንዳንዱም በውድ ይህን ጦርነት የህዝብ ማድረጉ ነው። እንደጀመረው…

የገንፎ አሰራር

በአኅጉራችን አፍሪቃ ገንፎ መደበኛ ምግብ ነው፡፡ የበቆሎ- ገንፎ፣ የገብስ- ገንፎ፣ … ከልዩ-ልዩ የእህል ዘሮች ጋር ተደባልቆና ተቀይጦ ይዘጋጃል፡፡ ይህ አመጋገብ ለጤና ተስማሚ ከመሆኑ ባሻገር ለአካል ጥንካሬ፣ ለኃይልና ሙቀት ከፍተኛ ድርሻ…

ጨጨብሳ – ለቁርስ እና ለመክሰስ

ሰላም- ሰላም፣ እንዴት ናችሁ ላጤዎች? ዛሬ ልናሳያችሁ የወደድነው የምግብ አዘገጃጀት በጣም ቀላል እና ቶሎ ለቁርስ ወይም ለመክሰስ የሚደርስ ምግብ ነው፡፡ ጨጨብሳ ይባላል፡፡ በተለይ ለዝናባማ ቀን የሚሆን ምግብ ነው፡፡ በዓየር ንብረቱ…

የበግ ቅቅል

(የበግ ቅቅል ሲጥም፣ እንደ ዶሮ ቅልጥም!) ሠላም- ሠላም ላጤዎች እንዴት ከረማችሁ!? ዛሬ የምግብ ማብሰል ዝግጅታችንን ላቅ አድርገነዋል፡፡ ብዙ ላጤ ቅቅልን ማዘገጃጀት የትልቅ ቤተሰብ (ለባለትዳሮች) የአመጋገብ ሥርዓት ብቻ የተመቸ አድርገው ያስባሉ፡፡…

ለእኛ- ለላጤዎች የዳቦ- ፍርፍር!

ሠላም እንዴት ሰነበታችሁ- ቤተሰብ?! መቼም አብዛኛዎቻችን ወንደ/ሴተ-ላጤዎች፣ ብዙ ጊዜ ቁርስ ላይ መርጠን ከምናዘጋጀው የምግብ ዓይነት የፍርፍር- ዘሮች በቀዳሚነት የሚሰለፉ ይመስለኛል፡፡ አንድም በአዘገጃጀት ቀለል ማለቱ፤ አንድም በቤት ውስጥ በቀላሉ በሚገኙ የምግብ…

ለእኛ- ለላጤዎች! የመንዲ ምግብ አሰራር

እነሆ ‹‹ሰው›› ነንና ቃል በገባነው መሠረት፣ ለእስልምና ሃይማኖት እህት-ወንድሞቻችን፣ ለፆም ማፍጠሪያ (መግደፊያ) ይሆን ዘንድ፣ የሚከተለውን የ‹‹መንዲ›› ምግብ አሰራር በመከተል- (ኢንሽ አላህ) አብረን እናበስላለን፡፡ ታዲያ- ቤተሰብ! ፆም ላይ ናችሁና- ከፈጢር በፊት…

ለእናንተ ለላጤዎቹ – ስጋ ጥብስ

ዛሬ ከእናንተ ከላጤዎች ጋር አብረን የምናበስለው ምግብ የስጋ ጥብስ ይሆናል፡፡ ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ከፆም በኋላ በመሆኑ ነው ሥጋ ጥብስን የመረጥኩት፡፡ ከሰሞኑ ለሙስሊም ወንድም- እህቶቼ ላጤዎች ደግሞ፣ ከፆም በኋላ ለሰውነት የሚስማሙ…

ሴቶች ሆይ፡- ተረከዛችሁን ከፍ ስታደርጉ ጤናችሁንም አስቡ

ሴቶች በተለያዩ ማኅበራዊ ፕሮግራሞች ላይ አምረውና ተውበው መውጣት ይፈልጋሉ፡፡ በአቅራቢያቸው ካሉ ሴቶችም፣ ትንሽ ለየትና ጎላ ብለው መታየትን ይፈልጋሉ ሲሉ የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ሴቶች ራሳቸውን አስውበው ከቤት ሲወጡ፤ ያላቸውን ውበት እና…

ለላጤዎቹ – የእንቁላል ፍርፍር አሰራር

‹‹ላጤዎች›› ምግብ ለማብሰል የሚቸገሩት ብዙ ጊዜያቸውን በቤት ውስጥ ስለማያሳልፉ በተሞክሮ ማነስ ሊሆን ይችላል፡፡ ምናልባትም፣ ቀደም ሲል በትልቁ ቤተሰብ ውስጥ ሲኖሩ፤ ምግብ አብስለው የማያውቁ ሰው ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ፣ እንዲህ ዓይነቱን ‹‹ላጤ››…

ለላጤዎቹ (ክፍል 2)

ዛሬ ደግሞ ላጤዎች በቀላሉ በቤታቸው ውስጥ ሊሰሩት የሚችሉትን የ‹‹ፓን-ኬክ›› አሰራር እንነግሯችኋለን፡፡ ለአንድ ሰው የሚበቃ ፓን-ኬክ ለመስራት የሚሳፈልጉን ነገሮች፡- የሩብ ግማሽ ፍርኖ ዱቄት ግማሽ ኩባያ ውሃ 2 ሲኒ ወተት ወይም ውሃ…

ለላጤዎቹ

ከቤተሰብ ሕይወት ተላቀው የግል ሕይወት የጀመሩ ላጤዎች፣ በህይወት ውስጥ ካሉባቸው ተግዳሮቶች አንዱ አብስሎ መመገብ ነው፡፡ ስለዚህ፣ ብዙ የሙያ ተሞክሮና ወጪ ያልበዛባቸው በቀላሉ ሊሰሩ የሚችሉ የምግብ አሠራር እንዴት ማዘጋጀት እንዳለባቸው እናሳውቃለን፡፡…

This site is protected by wp-copyrightpro.com