ዜና
Archive

Category: ባሕልና ጥበብ

አደይ አበባ- ለውበት እና ለጤና

አደይ አበባ (Bidens borianiana) አደይ አበባ፡- ለውበት እና ለጤና የመስቀል ወፍ እና- የአደይ አበባ፤ ቀጠሮ እንዳላቸው- መስከረም ሲጠባ፤ ማን ያውቃል!? … ሲሉ ባለቅኔውን አብዬ መንግስቱ የተቀኙት ያለ-ነገር አይመስለኝም፡፡ የሁለቱ ዓመታዊ…

ገዢ፣ ሻጪ እና ጎረቤታሞች

ቤቴ ውስጥ ተቀምጫአለሁ፤ ቴሌቪዥን ከፍቼ ስለኮሮና ቫይረስ የሚባለውን እከታተላለሁ፤ ድንገት ጎረቤታችን ተጣራችና ወጣሁ፡፡ ሳፋ ውስጥ ያሉትን በርካታ ድንቾች ታጥባለች፤ ለምን እንደተጣራች አልገባኝም፤ በራፍ ላይ ቆምኩ፤ አየችኝ፡፡ “ምን ተባለ? “ስለምን” “ስለ…

ዶሃ:- የባሕረ ሰላጤዋ ዕንቁ

የባብ ኤል ባህር ዳርቻ ነው። መሻሽቷል። ሂልተን ዶሃ ስምንተኛው ፎቅ ላይ ነው ያለሁት። ቁጥር 81ዐ። ከዚያ ፎቅ ላይ የዶሃ ከተማን ዙሪያ ገባ መመልከት ይቻላል። በቀን ብርሃን ዶሃን በወፍ በረር ከመቃኘት…

የዓለም ዝንቅ ሕይወት

ዝነኞች እና ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶቻቸው (ዓለምጸሐይ የኔዓለም  እና ፂዮን ናደው) ዓለማችን በጉራማይሌ ሕይወት የተሞላች ናት፡፡ አንዱ እጅግ ተርፎት በምቾት ብዛት ተቀማጥሎ ሲታመም፣ ሌላኛው እጅግ ደህይቶ በማጣት ብዛት ታምሞ ይሞታል፡፡ ሁለቱ…

የሁለት ታዋቂዋን የፍርድ ቤት ውሎ

ኤፍሬም ታምሩ እና ሚኪያስ መሀመድ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ በ1977 ዓ.ም. ባሳተመው የካሴት ዘፈን ውስጥ ‹‹የቀይ ዳማ›› ወይም ‹‹የድንገት እንግዳ›› የሚል ርዕስ ያለውን ዘፈን ደራሲ የአቶ ማስረሻ ሽፈራውን ወራሾች ሳያስፈቅድ፣ እንደ…

የዛሬ ሐሙስ የእግር ኳስ ፍልሚያ

ካሳዬ (ቡና) እና ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች- አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው በነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ…

“ከሰንጋ ተራ እስከ አምስተርዳም”

በአገራችን ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና ከነበራቸው ክስተቶች አንዱ እና ዋነኛው የ 1960ዎቹ “የያትውልድ” ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ነበር:፡፡ የዚህ እንቅስቃሴ አስኳል ደግሞ የያን ጊዜው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ፣ የዛሬው አዲስ…

የኢትዮ-ጃዝ አባት ሙላቱ አስታጥቄ ዳግም ከበረ

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ፣ ከፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ (‹‹ባለ ዋሽንቱ እረኛው››) ለጥቆ፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ አድማስ ላይ የናኘው የሙዚቃ ሰው ሙላቱ አስታጥቄ፤ ዳግም (በተደጋጋሚ) በአውሮጳ/ዓለም የሙዚቃ መድረክ ላይ ከበረ፡፡ ‹‹የኢትዮጵያ-ጃዝ ሙዚቃ አባት›› የሚል…

የኢትዮጵያ ገዳማት በእየሩሳሌም ታሪክና ወቅታዊ ሁኔታ

ነሐሴ 23 ቀን 245 6 ዓ.ም/ August 31 2019 የዴር ሱልጣን የኢትዮጵያ ገዳማት እናድን ስብሰባ ላይ የቀረበ ዋሽንግተን ዲሲ መግቢያ ኢትዮጵያ በእየሩሳሌም ከተማ ውስጥ ለዘመናት በዴር ሱልጣን ገዳም ያላትና መነኮሳቷም…

ለምን መስከረም? – ለምን ዕንቁጣጣሽ?

“መስከረም በአበባው ሠርግ በጭብጨባው ይታወቃል” ነው የሚባለው ለንጉሥ ቢኾን ኑሮ “ዕንቁ ፃዕፃኹ” ይባል ነበር እንጂ ዕንቁጣጣሽ አይባልም ነበር   ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፣ የመሸጋገሪያው ዕለት “ቅዱስ ዮሐንስ” እየተባለ ሲጠራ፣ በባህላዊና…

መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር

እምብዛም የማይደፈረውን፣ በቅጡ ያልመረመርነውን፤ እንደው በነሲብ ስንከተለው የኖርንበትንና አንዱን ጌታ ሌላውን ጭሰኛ ያደረገን ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት ከመቶ ዓመት በፊት በቅጡ ለመመርመር እና ለመጋፈጥ የደፈረ አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊ ብላቴና ነበር:: ይህ ብላቴና…

ሀገረሰባዊ እምነት በሰባት-ቤት ጉራጌ -፫-

ንፑአር / ንፖር ቅድመ ዝግጅት ከሳምንት በፊት የንፑአር ክብረ በዓል ቅድመ ዝግጅት የሚጀመረው ከበዓሉ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ነው[1]፡፡ የንፑአር ወቅት መድረሱ የሚታወቀው የማጋዎች ንጉስ  በሰባት ቤት ጉራጌ በሚገኙ ዋና…

ሀገረሰባዊ እምነት በሰባት-ቤት ጉራጌ -፪-

ዥምወድ ስለዥምወድ ማንነት የተለያዩ አፈታሪኮች ይነገራሉ፡፡ ከየት እንደመጣች ወይም ቀደም ስላለው የቤተሰቦቿም ሆነ የሷ ታሪክ የሚተረከው ታሪክ  ሁለት አይነት  ነው፡፡ የመጀመሪያው ታሪክ የዥምወድ ቀደም ያለ ታሪክ አይታወቅም የሚለው ነው (ጎይታኩየ…

“የሳጥናኤል አበሳ” ቴአትር ቅዳሜ ለመድረክ ይበቃል

በኢትዮጵያ የቴአትር ታሪክ በወለፈንድ (አብሰርድ) የቴአትር ጽሑፍና ዝግጅት ዘውግ የሚታወቀው የመምህር ጌታቸው ታረቀኝ ‹‹የሳጥናኤል አበሳ›› የተሰኘ ቴአትር፣ በመጪው ቅዳሜ በብሔራዊ ቴአትር እንደሚመረቅ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ‹‹የሳጥናኤል አበሳ›› ወለፈንድ ቴአትር፣ በአንጋፋው ተዋናይና…

ከደብረ ታቦር ጠላ እስከ ቡሄ ዳቦ!

ከወርኀ ነሐሴ ልዩ ምልክቶች አንዱ ቡሄ ነው፡፡ ቡሄ የልጆች ጭፈራ በመኾን ይታወቅ እንጂ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ግን “ደብረ ታቦር” ተሰኝቶ፣ ከተሥአቱ (ዘጠኙ) ዐበይት በዐላት አንዱ ኾኖ ይታወቃል፡፡ በዓልነቱ እንደምነው…

የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ

ከእጓለ : ገብረ : ዮሐንስ (ዶ/ር) በአገራችን ዘመናዊ ትምህርት ከተተከለ በኋላ፣ የዘመናዊ ትምህርት ፍልስፍና እና ፋይዳው፣ የመጣበት መንገድ እና የወደፊት ዕጣ ፈንታው እንዲሁም ባጠቃላይ ስለ ትምህርት ምንነት እና ጠቀሜታ ብዙ…

ውለታ የማታውቅ ሀገር

ያ የኮሜዲ አውራ “እብድ” ተብሎ ጎዳና ላይ “ቆሼ” ይለቅማል! እርሱን ያፈራው ሕብረተሰብ የወደቀን ቀና ከማድረግ እንዳይቃና ይተጋል! ስለዚህ ሕብረተሰቡ እንደ ድመት የራሱን ልጆች ይበላል! ይኸውልህ ወዳጄ የተመለከትኩትን፣ የታዘብኩትን እና ያስተዋልኩትን…

መንፈሣዊው ጦርነት! “የማዕከለ ሰብዕ ትንሣዔ በኤረር ተራራ ድምጾች” በጤንነት ሠጠኝ

የዛሬው የመጽሐፍ ጥቆማዊ-ዳሠሣችን ከቀደሙት መጽሐፍት በተለየ ይዘት ዓለማቀፋዊውን እና አገራቀፉን ፖለቲካዊም ሆነ ዓለማዊ ኩነት በመንፈሣዊ መነጽር ስለመመርመር ይሆናል:: “በኤረር ተራራ ድምጾች” የተሠኘው መጽሐፍ በደራሲ ጤንነት ሠጠኝ (ወ/ሩፋዔል) የተጻፈ ሲሆን፣ ከዚህ…

ሀገረሰባዊ እምነት በሰባት-ቤት ጉራጌ -፩-

በሰባት ቤት ጉራጌ ከክርስትና እና እስልምና ሃይማኖቶች በተጨማሪ፣ በአንዳንድ የብሄረሰቡ አባላት በተለይም የሰባት ቤት ጉራጌ ህዝብ የሚያመልኩባቸው ልማዳዊ (ባሕላዊ) እምነቶች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ባሕላዊ እምነቶች መካከል የቸሀ ዋቅ (አወጌት)፣ የደሟሚት (የሞየት)…

“ታሪካችን መንገዳችን ነው” ሳሚ- ኦባማ

“አውስትራሊያዊያንን ለማዝናናት አቅጃሁ” በብዙ ኢትዮጵያዊያን፣ በተለይም በውጭ አገራት በሚኖሩ እና በዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ዘንድ የሚታወቀው አዝናኙ ‹‹ሳሚ ኦባማ››፣ የራሱን ታሪክ እና አዝናኝ ፈጠራዎችን ለአውስትራሊያ ተመልካቶች  ለማቅረብ አቅዷል፡፡ በትግራይ ክልል ዛና አካባቢ…

ሕይወት ግዛቷ ሲጣስ

የሕይወት ግዛቷ የት ሆኖ ነው የሚጣሠው?! የሚል ቆፍጣና ጠርጣሪ ልቦና ያለው ሰው፣ ይቺን በመጠን አነስ ያለች መጽሐፍ እንዲያነብ ይመከራል:: ለማንበብ መነሸጥ እና መጽሐፉ ባነሳው ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የተወሰነ ሃሳብ ማንሳት ደግሞ፣…

ከሃሳብ-መንደር (ክለይቱ) -፪-

እንግዲህ ዓምዱ ‹‹ከሃሳብ መንደር››ም አይደል?! የሰው ዘር ሲኖር-ሲኖር-ሲኖር፣ በኑሮው ውስጥ ያጋጠሙትን ችግሮች ሲፈታ፣ መልሶ ሌላ ችግር ሲገጥመው አሊያም መፍትሄው ራሱ ችግር ሲወልድ- ሲከስት፣ እንደገና ደግሞ የመፍትሄ ሃሳብ ሲያቀርብ እና ሲኖር፤…

ከሃሳብ መንደር

የሰው ልጅ ከእንስሳት የሚለየው በዋናነት በማሰቡ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ ማሰቡም ሰው ከመሆኑ የመጣ እንደሆነ ደግሞ የፈጣሪን ህልውና የሚቀበሉትም ሆኑ የማይቀበሉቱ ሰዎች ሁሉ- በእውነታው ይስማማሉ፡፡ ስለዚህ፣ የሰው ልጅ በፍጥረቱ እንዲያስብ እና…

ጥበብ ሳይጠብ

ጥበብ ምንድን ነው? አንዳንድ ጥያቄዎች አሉ ለመጠየቅ ቀላል የሆኑ፤ በጠያቂው ልቦና ምላሹም ቀላል የሚመስል፤ ግን ለመመለስ አንደበትን ለመክፈት ዝግጅት ሲጀመር ማጣፊያው የሚያጥረን፤ ከእንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎች አንዱና ዋነኛው ነው ከላይ የተቀመጠው…

ሕልም ወይስ ቅዠት

‹‹በውዴታ አብሮ መኖር የማይፈልግ ህዝብ፤ በግዴታ አብሮ መጥፋት የማይቀርለት ነው፡፡›› ደመቀ መታፈሪያ በይድነቃቸው ሥጦታ “… እንደተለመደው አንድ ዐርብ ጠዋት የለቀማ ቡድኑ መስጊድ አካባቢ ሲደርስ ለማኞቹ ባላቸው አካባቢ ሲደርስ ለማኞቹ ባላቸው…

“ህልም እንደፈቺው ነው”?

“ህልም እንደፈቺው ነው” በሚል ማኅበረሰብ ውስጥ ስለህልም ምንነት እና ፍቺ ለመጻፍ መነሳት ከተረቱ ጋር መጋፋጥ ይጠይቃል:: በርግጥ ህልም እንደፈቺው ብቻ ሳይሆን፣ እንደተመልካቹም እንደሚለያይ በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ይናገራሉ:: እንዳለንበት…

ባለቅኔው ደበበ ሰይፉ ከ1942 – 1992

በኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ዓለም ውስጥ በሥነ-ግጥም ችሎታቸው አንቱ ተብለው ባለቅኔ ወደመባል ደረጃ ከደረሱ ልሒቃን /elites/ መካከል አንዱ ነው። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሰጥ ለረጅም ዓመታት ከማስተማሩም በላይ የኢትዮጵያን ቋንቋ በተለይም አማርኛን የሥነ-ጽሑፍና…

“የአሸባሪው ማስታወሻ”

ባለንበት ዓመት (2011 ዓ.ም) ለንባብ ከበቁት መጽሐፍት አንዱ፣ ዛሬ ለመጠነኛ ዳሠሣ የመረጥቁት ይህ “የአሸባሪው ማስታወሻ” የተሰኘ መጽሐፍ ነው:: በአገራችን ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ጎልተው ከታዩ፣ አሁንም ዕየታዩ ካሉ እና አገራችንን…

አትሌቱ

የፊልሙ ርዕሥ:- አትሌቱ /The Athlete / ዳይሬክተር:- ዴቪ ፍራንኬል /Davey Frankel / ራሤላሥ ላቀው /Rasselas Lakew / ፕሮድዩሰር:- ዴቪ ፍራንኬል /Davey Frankel / ራሤላሥ ላቀው /Rasselas Lakew / ደራሲ:- ዴቪ…

ታላቁ ጥቁር

ኢትዮ – አሜሪካ ዘ ዳግማዊ ምኒልክ በንጉሤ አየለ ተካ የተጻፈው ይህ በቁምነገሮች እና በታሪካዊ ሠነዶች የተሞላው መጽሐፍ በ25 ምዕራፎች የተጠናቀረ ሲሆን፤ እንደመነሻ፣ ክፍል አንድ እና ሁለት እንዲሁም ቀዳሚ ቃሎችን ከመግቢያው…

ኢታሎና ከዘራው

እዚህ አክራ ከተማ ውስጥ ከመጣ ጀምሮ በመስተንግዶ የተፈጠረው በደል ያናደደው ተጫዋች ቤንች ላይ ሆኖ አልቢትሩ የሚፈጽሙትን አድልዖ በመመልከት ንዴቱ ከፍ እያለ ነው፡፡ ግብ ጠባቂው ጌላ የያዘውን ኳስ የጋናው አጥቂ ገፍትሮት…

ምነው እማማ ጣርሽ በዛ?

በኮረዳ ውበት ተጠምዶ፣ ቅስናውን እንዳፈሰሰ ቄስ፤ የቀጠሮ ሰዓት አልፎበት እንደተረታ ጠበቃ ገና ሳይከስ፤ ቤቱ አለማገር ተዋቅሮ ጣራው ሆኖ ካልጣለ አያፈስ፡፡ በቅሎው ጠፈቶበት በምሽቱ ደብተራ ፈላጊ ለድግምት፤ ጅቡን ከመብል ሊገታ ዓይን…

ዐድዋ

…. የተሠጠኝ ሕይወት ዛሬ በነጻነት ሠዎ ተከፍሎበታል ከደምና ካጥንት ስንቱ ቅን ወደቀ በነጻነት ምድር ትናገር ዐድዋ ትናገር ትመስክር ትናገር ዐድዋ ትናገር አገሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ…… ከተወዳጇ ድምጻዊት፣ የዜማ እና ግጥም…

This site is protected by wp-copyrightpro.com