Archive

Author: ራሔል አናጋው

የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ፣ ለከተማዋ ምክር ቤት የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች እንዲፀድቅላቸው ባቀረቡት ሹመት መሰረት በመደበኛ ስብሰባው ከተገኙት 89 አባላት የምክር ቤቱ አባላት ውስጥ በ 79…

ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ወቅታዊ የጤና ችግር! (ለኮሮና ቫይረስ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች)

የኮሮና ቫይረስ (corona viruses) በሽታ ሪፖርት ወደ አደረጉ አገራት የሚጓዙ መንገደኞች ሊያደረጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎችን፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ • እጅን በሳሙናና ውሃ መታጠብ በተለይ ደግሞ ከታመሙ…

ኢትዮጵያ ከቻይና የሚገቡ መንገደኞችን የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በአየር ማረፊያዎች ማድረግ ጀመረች

በሀገረ ቻይና የተከሰተውን “ኖቭል ኮሮና” ቫይረስ ለመከላከል ያስችል ዘንድ ኢትዮጵያ ከቻይና የሚገቡ መንገደኞችን በአየር ማረፊያዎች ውስጥ ምርመራ ማድረግ ጀምራለች፡፡ ኢትዮጵያ ከተለያዩ አገራት ጋር የአየርና የየብስ ትራንሰፖርት ትስስር የምታደርግ ሲሆን፣ በሽታውን…

የጌዴኦ ዞን ራሱን ከአንበጣ መንጋ ነፃ አወጣ

የጌዴኦ ዞን ማኅበረሰብ ከፍተኛ የሆነ የህዝብ እንቅስቃሴ በማድረግ፣ የወረረውን የአንበጣ መንጋ ከዞኑ ከተማ እንዲወጣና እንዲሸሽ ማድረጉን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ትላንት ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከምዕራብ ጉጂ…

የ“ደራሮ” ሥነ-ስርዓት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው

“የጌዴኦ ዞን የዘመን መለወጫ (ደራሮ) ሥነስርዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ እና በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየሰራን ነው” ሲል የጌዴኦ ዞን አስታወቀ፡፡ የደራሮ በዓል፣ የጌዴኦ ህዝብ በአባ ገዳ ወይም በ‹‹ባሌ›› ሥርዓት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ከነገ ጥር 15 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚያካሂድ አስታወቀ። መደበኛ ስብሰባው ከነገ ጀምሮ ለሶስት ቀናት እንደሚካሄድ የምክር…

በትግራይ ሽሬ እንደሥላሴ ከተማ የእሥረኞች ማቆያ ተቃጠለ

በትግራይ ክልላዊ መንግሥት፣ ሽሬ እንደስላሴ ከተማ 04 ቀበሌ አካባቢ የሚገኘው ጊዜያዊ የእስረኞች ማቆያ ጣቢያ፣ በእሳት እንደተያያዘ ምንጮች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ የቃጠሎው መነሻ ምን እንደሆነ እስካሁን የተረጋገጠ ነገር እንደሌለ የገለጹልን የዜና ምንጮች፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከደቡብ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ ክልል ዞኖች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ከደቡብ ክልል ዞኖች የተውጣጡ የማኅረሰብ አባላት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውይይት በማድረግ…

ህወሓት ቅሬታውንና አቤቱታውን ገለጸ

የፌዴራል መንግሥት የህውሓት አመራሮችና አባላትን ከኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ ማድረጉ ተቀባይነት እንደሌለው ህውሓት ገለጸ፡፡ በአሁኑ ጊዜ የህወሓት አመራሮችና አባላት በመሆናቸው ብቻ ከፌዴራል መንግሥትና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የኃላፊነት ቦታዎች እንዲነሱ መደረጉ ፍፁም…

በተሳሳተ ዘገባ የተጠረጠሩት የዋልታ ቴሌቪዥን ሠራተኞች በዋስ እንዲለቀቀቁ ትዕዛዝ ተሰጠ

በዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን የማህበራዊ ትስስር ገጽ የሀሰት ዜና ዘግበዋል ተብለው የተጠረጠሩት አራት ጋዜጠኞች እና ሦስት ቴክኒሻኖች በአራት ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ከዋልታ እውቅና ውጪ ታህሳስ 03…

ሹም-ሽረቱ እንደቀጠለ ነው

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚዓብሔር ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ካቢኔ ተሰናበቱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰጡት አዳዲስ ሹመት መሠረት ከአንድ ዓመት በላይ…

“በጭፍንና በማንነት ላይ የተመሠረተ ድምጽ የትም አያደርስም”

ፖለቲከኞች በማንነትና በጭፍን ድጋፍ ላይ ተመስርተው ቅስቀሳ እያደረጉነው፤ ነገር ግን ህዝቡ ድምጹን በሃሳብ ትክክለኝነት እንጂ በጭፍን ድጋፍ መስጠት የለበትም ሲል እስክንድር ነጋ ገለጸ፡፡ በእስክንድር ነጋ የሚመራው ‹‹ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ›› የተሰኘው…

ወጣቱ ድምፁ እንዳይሰረቅበት እውነተኛ ታዛቢዎቹን መምረጥ አለበት ሲል እስክንድር ነጋ አሳሰበ

ከጥር 16 ጀምሮ በሚካሄደው የምርጫ አስፈጻሚዎች (ታዛቢዎች) ምርጫ ላይ፣ ህዝቡ በተለይም ወጣቱ ድምፁ እንዳይሰረቅበት በነቂስ በመውጣት ለነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ እውነተኛ ታዛቢዎቹን መምረጥ አለበት ሲል እስክንድ ነጋ ገለጸ። ትክክለኛ ታዛቢዎች…

ጎንደር እንግዶቿን እየተቀበለች ነው፤ ሠላም እና አብሮነት የበዓሉ መሪ ቃል ነው

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የጎንደር ከተማ መሥተዳድር፣ የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቆ እንግዶችን እየተቀበለ መሆኑን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012 ዓ.ም የጋሞ አባቶች ጎንደር ከተማ…

በኤክሳይዝ ታክስ በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ እንደሌለ ተገለጸ

– የአዲስ ተሽከርካሪ ዋጋ ከ200 – 250 ሺ በአንድ መኪና እንደሚቀንስ ተነግሯል አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ የተሽከርካሪን ዋጋ እንደሚቀንስና በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይም የተጨመረ ኤክሳይዝ ታክስ አለመኖሩን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር…

በጋቤላ ብሔራዊ ፓርክ ሕገ-ወጥ አደን ጉዳት እያስከተለ ነው

ከታኅሳስ እስከ ግንቦት ባለው ወቅት በፓርኩ አካባቢ ሕገወጥ አደን፣ ድንበር አቋርጠው ወደ አካባቢው የሚገቡ አርብቶ አደሮችና ሕገወጥ ሰፋሪዎች በመካነ አራዊቱ ላይ ጉዳት ሊያደርሱ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ…

በሐረር ከተማ ሕገ-ወጥ ግንባታ መስፋፋቱ ተገለጸ

በሐረር ከተማ ውስጥ ወደ ሰባት ሺህ የሚጠጉ ሕገ-ወጥ ግንባታዎች በቅርብ ጊዜ ውስጥ መከናወናቸው፣ 150 ሄክታር የመንግሥት መሬት ላይ ደግሞ ወረራ እንደተካሄደ የሐረር ከተማ ልማትና ኮንስትራሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልሐኪም አብዱልማሊክ…

በአፋር ኹከት ለመቀስቀስ እየተሞከረ ነው

በአፋር ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ታጣቂ ኃይሎች መኪኖችንና ሾፌሮችን ለማጥቃት እንደሞከሩ ምንጮች ገለጹ፡፡ እነዚህ ኃይሎች የአካባቢውን ሠላም ለማወክ የሚንቀሳቀሱ ቅጥር የፖለቲካ ኃይሎች ናቸው ብለዋል፡፡ በቅርቡ ከገዋኔ ወረዳ ተነስቶ ወደ ኡንዱፎ ቀበሌ…

“ኢትዮጵያ ልትፈርስም-ላትፈርስም የምትችለው በምንሰራው ሥራ ብቻ ነው”

“ኢትዮጵያ በመፈክር አትፈርስም፤ በመፈክርም አትቀጥልም፤ ልትፈርስም-ላትፈርስም የምትችለው በምንሰራው ሥራ ብቻ ነው” ሲል አቶ ጃዋር መሐመድ ተናገረ፡፡ ሀገሪቷ ለመፍረስ አደጋ የምትጋረጠው የቀድሞው የአምባገነን ሥርዓት እና አሃዳዊነት ከመጣ ነው፡፡ መንግሥት አዲስ አበባ…

ኢትዮጵያና ግብጽ በህዳሴ ግድብ ‹‹ጥሎ-ማለፍ›› ላይ ደርሰዋል፤ የድል ዋንጫውን ማን ያነሳ ይሆን?!

– “በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በሦስቱ አገራት የነበረው ውይይት በጥሩ ውጤት ተጠናቋል” በአሜሪካን የኢትዮጵያ ኤምባሲ – ግድቡ በሐምሌና በነሐሴ ወራት ብቻ እንዲሞላ ከስምምነት ላይ ተደርሷል፤ ይህም ኢትዮጵያን ይጎዳል ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና…

የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ቢቋረጥም የጃል መሮ ጦር መረጃዎቹን በየዕለቱ እንደሚለዋወጥ ተናገረ

በምዕራብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው የቀድሞ የኦነግ ጦር አዛዥ ኩምሳ ዲሪባ በትግል ስሙ በስፋት የሚታወቀው ጃል መሮ “መንግሥት የስልክና የኢንተርኔት አግልግሎቱን ሲፈልግ ለአንድ ዓመት ይዝጋው። ጦራችን በየዕለቱ በተሟላ መልኩ ግንኙነት ማድረጉን እንደቀጠለ…

ፖለቲከኞች በአዲስ አበባ ጉዳይ እየተከራከሩ ነው

ከአንድ መቶ ሠላሳ-ሦስት ዓመታት በፊት፣ በዓፄ ምኒልክ ዘመነ-መንግሥት በእቴጌ ጣይቱ ብጡል “አዲስ አበባ” ተብላ ተሰይማ የተቆረቆረችው የአፍሪቃ መዲና- አዲስ አበባ ከተማ፣ የፖለቲከኞች መከራከሪያ ቁጥር አንድ ዐጀንዳ ሆናለች፡፡ በመጪው ምርጫ ላይም…

ምርጫ ቦርድ የመርሃ-ግብሩን የጊዜ ሠሌዳ አሳወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመጪውን አገራዊ ምርጫ እና የጊዜ ሰሌዳ አስመልክቶ የምክክር ውይይት እያደረገ ይገኛል። ውይይቱ የቦርዱ የኦፕሬሽን እቅድና የ2012 ዓ.ም የምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ ያተኩራል፡፡ ቦርዱ ዛሬ ጥር 6…

“የጋራ ቤቶች ማኅበር ሠራተኞችና ደላሎች የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋን እየተመኑ ነው”

በአዲስ አበባ ከተማ፣ የጋራ ቤቶች ነዋሪዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሕብረት ሥራ ማኅበር የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ስምምነት የሚፈጽሙ ሠራተኞች እና የደላሎች ጥምረት የመኖሪያ ቤት የዋጋ ተመንን እየወሰነ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን…

ጥምቀት እና ጎንደር አርባ አራቱ ታቦታት በአንድ የከተሙባት ከተማ- ጎንደር

የዘንድሮውን የጥምቀት በዓል- በጎንደር በድምቀት ለማክበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ ሕዝበ ክርስቲያን፣ የክልሉ መንግሥት፣ የፌዴራል መንግሥት፣ ከዓለማቀፍ፣ አኅጉር አቀፍ እና አገር አቀፍ ወደ ጎንደር የሚከትሙትን ምዕመናን ሠላምና ደህንነት ለመጠበቅ በጋራ…

‹‹ወደ መገናኛ ለመሄድ የነጻነት ወረቀት ያስፈልጋል››

አዲሱ የማጭበርበሪያ ሥልት በመዲናችን አዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች በተደራጁ አካላት የሚፈጸም የማጭበርበር ወንጀል እየተበራከተ መጥቷል፡፡ ከሰሞኑ የተሰማው የማጭበርበሪያ ሥልት ደግሞ ለየት ያለ ስለሆነ ለጥንቃቄ እንዲሆን እናካፍላችሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ በአራዳ…

በአንድ ቀን ልጇን በሞት የተነጠቀችው እና ሌላ የወለደችው እናት

በኢሉ አባ ቦራ ዞን ዲዱ ወረዳ ነዋሪ የሆነችው ኢንዲያ ሱሌይማን ታህሳስ 29 ቀን 2012 ዓ.ም በገና በዓል ማግስት ምናልባትም በሕይወት ዘመኗ የማትረሳው ቀን ሊሆን ይችላል። በዕለተ ረቡዕ ታህሳስ 29፣ 2012…

ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ከታገቱት ተማሪዎች መካከል ያመለጠች ተማሪ ሁኔታውን ተናገረች

በታጣቂዎች ታግተው ከሚገኙት 17ቱ የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል 13ቱ ሴት ተማሪዎች መሆናቸውን ከአጋቾቹ ካመለጠች ተማሪ ማወቅ ተችሏል። ተማሪ አስምራ ሹሜ ከታገቱት ተማሪዎች መካከል አንዷ ነበረች። የነበረውን ሁኔታ እንዲህ ታስረዳለች።…

በነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ማንነታቸውን ማወቅ እንፈልጋለን ሲሉ ተከሳሾች ጠየቁ

በቀድሞ የመረጃና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ በሆኑት በአቶ ጌታቸው አሰፋ እና በሌሎች የቢሮው ኃላፊዎች ላይ ለምስክርነት የቀረቡት የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ማንነታቸው ስለማይታወቅና ምስክርነታቸውንም በድምፅ ብቻ ስለሚሰጡ ማንነታቸውን ልናውቅ ይገባል ሲሉ ተከሳሾች…

“ኢትዮጵያን ያዳንኳት እኔ ነኝ” – ፕሬዝዳንት ትራምፕ

ፕሬዝዳንት ትራምፕ “ኢትዮጵያን ያዳንኳት እኔ ነኝ” ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ትላንት ባደረጉት የምርጫ ቅስቀሳ ዶክተር አብይ  አህመድ ሃገሪቱን ስላዳነ ተብሎ የኖቤል  ሽልማቱ  የተሸለመው በእኔ ምክንያት ነው ብሏዋል፡፡ “አንዲትን ሀገር ለማዳን አንድ…

ሾላ ገበያ እሳት አደጋ ደረሰ

በሾላ ገበያ 39 የንግድ ሱቆች በእሳት አደጋ እንደወደሙ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ለጊዜው መነሻው ባልታወቀው የእሳት አደጋ ምክንያት፣ አንድ ሰው ላይ መካከለኛ ጉዳት የደረሰ ሲሆን፣ 39 የንግድ…

የጋዜጠኛ ፍቃዱ ማኅተመወርቅ የሰባት ዓመት ፍርድ በይግባኝ ጸና

የጠየቀው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ የግዮን መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማኅተመወርቅ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ፤ በሥር ፍርድ ቤት የተወሰነበት የሰባት ዓመት እሥር፣ በይግባኝ ሰሚው ችሎት ዛሬ ጸንቷል፡፡ ዛሬ ሐሙስ ታኅሳስ 23…

የቤንሻንጉል ክልል ምክር ቤት አባል እና የኢኮኖሚ ዘርፍ ሰብሳቢ በታጠቁ ኃይሎች ተገደሉ

ለስራ ጉዳይ ከአሶሳ ወደ ነቀምት በመጓዝ ላይ የነበሩት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አብዱላሂ ሶጃር በታጠቁ ኃይሎች ዛሬ ጠዋት እንደተገደሉ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች…

በጠገዴ ወረዳ በታጣቂ ኃይሎች የታገቱ ታዳጊዎች ተገደሉ

ስድስት ታዳጊ ወጣቶች ተገድለዋል! አንድ ታዳጊ ወጣት ጭንቅላቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ተርፏል! አንድ ታዳጊ ወጣት ራሱን ወደ ገደል ወርውሮ ሕይወቱን ማትረፍ ችሏል! በአማራ ብሔራዊ ክልል፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር…

ጃዋር መሐመድ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ኃላፊነታቸው ሊለቁ ነው

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (OMN) ባለቤትና ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጃዋር መሐመድ በሚዲያው ያላቸውን የዋና ዳይሬክተርነት ኃላፊነት ለመልቀቅ መወሰናቸውን አሳውቀዋል። አቶ ጃዋር የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስን በይፋ መቀላቀላቸውን ተከትሎ በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com