ዜና
Archive

Author: ጌጥዬ ያለው

የጤና ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን ከኃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳወቁ

የጤና ሚንስትር ዶክተር አሚር አማን፣ የመንግሥት ኃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ “በቅድሚያ ሀገሬንና ሕዝቤን በጤና ሚኒስትርነት እንዳገለግል ለሰጡኝ እድል፣  የተሰጠኝን ኃላፊነት ማሳካት እንድችል ላሳዩኝ ያላሰለሰ ድጋፍና ጽኑ ዕምነት እንዲሁም ያቀረብኩትን…

ዶክተር አምባቸው መኮንንን የሚዘክር ፋውንዴሽን ሊቋቋም ነው

ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በተፈፀመው የግድያ ወንጀል  ሕይወታቸው ያለፈው የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች  6ኛ ወር መታሰቢያ በአዲስ አበባ ትናንት ረቡዕ ታኅሳስ 15 ቀን 2012 ዓ.ም አመሻሽ ላይ…

የኤርትራው ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ልዑክ መርተው አዲስ አበባ ገቡ

በኤርትራው ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ የተመራ የልዑክ ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ ገባ፡፡ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳላህ እና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ…

ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ኢዴፓ ጠየቀ

በአስቸኳይ ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) አስታወቀ፡፡ ገዥው (ብልፅግና) ፓርቲ፣ የእርስ-በእርስ የሥልጣን ሽኩቻ ውስጥ በመግባቱ፣ የሕዝብን አደራ የመወጣት አቅምና ፍላጎት እንደሌለው ነው ኢዴፓ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ…

ጠቅላይ ሚንስትሩ ደቡብ አፍሪቃን ሊጎበኙ ነው

በደቡብ አፍሪቃ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በመጪው የአውሮጳዊያን አዲስ ዓመት መግቢያ ላይ (ከጃንዋሪ 11-12 ቀን 2020 ዓ.ም) ድረስ፣ በደቡብ አፍሪቃ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ…

አቶ ለማ መገርሳ የመደመር እሳቤን እንደሚደግፉ ገለፁ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዴፓ) ምክትል ሊቀመንበር አቶ ለማ መገርሳ በመደመር እሳቤ እና በኢሕአዴግ ግንባር ድርጅቶች ውህደት ላይ የነበራቸውን የሃሳብ ልዩነት አጥብበው፣ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር በጋራ ለመቀጠል መስማማታቸውን መግለፃቸውን፣ የኦሮሚያ የመንግሥት…

የበጎ አድራጎት ስብስብ ለማረሚያ ቤቶች የመጽሐፍት ማሰባሰቢያ ጉባዔ ጠራ

‹‹መጽሐፍት ለተራበ አዕምሮ›› በሚል መሪ ሃሳብ የሚከናወን ነው በግለሰቦች በጎ ፈቃደኝነት የተደራጀው የበጎ አድራጎት ስብስብ፣ ለማረሚያ ቤቶች የመጽሐፍት ማሰባሰቢያ ጉባዔ ጠራ፡፡ ሰኞ ታህሳሰ 13 ቀን 2012 ዓ.ም የመጽሐፍት ልገሳና የኪነ…

“በአዲስ አበባ የጠራሁት የተቃውሞ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ተከለከለ” – ወሕዴግ

የወላይታ ሕዝብ ዴሞክራዊያዊ ግንባር (ወሕዴግ) መንግሥት የወላይታን የክልልነት ጥያቄ ማፈኑን የሚቃወም ሕዝባዊ እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ቢጠራም በመንግሥት መከልከሉን አስታውቋል፡፡ ግንባሩ ለዛሬ ታኅሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከጧቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ…

የወንድ ጓደኛቸው ላይ አስገድደው ግብረ-ሰዶም የፈጸሙት ግለሰብ በእስራት ተቀጡ

አቶ ጉንፋ ጫጫ የተባሉት የ46 ዓመት ጎልማሳ ወደ መኖሪያ ቤታቸው አብረዋቸው እንዲያድሩ በእንግድነት የጋበዟቸው ጓደኛቸው ላይ አስገድደው ግብረሰዶም በመፈፀማቸው በእስራት መቀጣታቸውን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡ የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ…

“ጠንካራ ቅጣት ባለመኖሩ ነው የጦር መሳሪያዎች ዝውውር የተስፋፋው” የተወካዮች ምክር ቤት

ጠንካራ ቅጣት አለመኖሩ፣ ለሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች ዝውውር መስፋፋት  ምክንያት መሆኑን፤ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የጦር መሳሪያውን ሲያዘዋውሩ በሚገኙ ተሸከርካሪዎች ላይ የሚጣለው ቅጣት አነስተኛ መሆኑንም ምክር ቤቱ ጠቁሟል፤ በመሆኑም፣…

ኬንያዊያን በኢትዮጵያ የልማት ሥራዎች ተስበዋል

ኬንያዊያን በኢትዮጵያ የልማት ሥራዎች ላይ እየተሰማሩ መሆኑን፣ በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በተለያዩ የአምራች፣ የአቅርቦት፣ የፋይናንስ፣ የሕክምና እቃዎች ምርት እና ሽያጭ ላይ የተሰማሩ የኬንያ ባለሀብቶች፣ በኢትዮጵያ እያለሙ መሆኑን ኢምባሲው አስታውቋል፡፡ ኬንያ…

የኢትዮጵያ የባሕል ልዑክ ቡድን ኤርትራ ገባ

በኢትዮጵያ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዴኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት የተመራው የኢትዮጵያ የባህል ቡድን፣ ትናንት ታህሳስ 6 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ኤርትራ፤ አስመራ ገብቷል፡፡ ቡድኑ አስመራ አለማቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርስ የኤርትራ…

በአማራ ክልል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በመተከል ዳንጉር ወረዳ በአማራ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ ተወላጆች መካከል በትላንትናው እለት ተፈጠረ በተባለ ግጭት የዜጎች ሕይወት መጥፋቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢትዮ ኦንላይን ገልፀዋል፡፡ የሟቾች ቁጥር ለጊዜው በትክክል…

በቁፋሮ የተገኘች ጥንታዊት ከተማ፤ ቤተ ሰማዕቲ

የቤተክርስቲያን ሕንፃ መገኘቱን ተመራማሪዎቹ ይፋ አድርገዋል ከሰሞኑ ከ1 ሺህ 4 መቶ ዓመታት በፊት የነበረች ጥንታዊት ከተማ በሰሜን ምሥራቅ አክሱም 30 ማይልስ ርቀት ላይ በቁፋሮ ማግኘታቸውን ዓለማቀፍ የቅሪተ አካል ተመራማሪዎች አስታውቀዋል፡፡…

“ቄሮ” በአሸባሪነት እንዲፈረጅ የሚጠይቅ ሠነድ ለተባበሩት መንግሥታት ቀረበ

በኦሮሚያ ክልል እና በአዲስ አበባ ዙሪያ በኢ-መደበኛ አደረጃጀት በስፋት የሚንቀሳቀሰው “ቄሮ” የተሰኘው የወጣቶች ቡድን፤ በአሸባሪነት እንዲፈረጅ የቀረበውን ጥያቄ ታዋቂው ምሁር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ለተባበሩት…

‹‹ወይ መንግሥት አልሆነ ወይ ነጋዴ አልሆነ›› ዶ/ር አረጋ ይርዳው

ህወሓት/ኢሕአዴግ ‹‹እስከ ዛሬ የነበረው ኢሕአዴግ፣ የግል ዘርፉ ስላልተጠናከረ በሚል ሥራውን በሙሉ ራሱ ይይዝ ነበር፤ ወይ መንግሥት አልሆነ ወይ ነጋዴ አልሆነ፤ በዚህ ምክንያት ከግንባታ ሥራዎች ተገልለን ቆይተናል›› የሚድሮክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ…

“ቆሼ” ዳግም ይደረመስ ይሆን?!

የቆሼ አካባቢ ነዋሪዎች የአደጋ ሥጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ በአዲስ አበባ ረጲ የደረቅ ቆሻሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች፣ የአደጋ ሥጋት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከቆሻሻ ክምሩ በ50 ሜትር ርቀት ላይ…

አቶ አብዲ መሀመድ (አብዲ ኢሌ) እና በእሳቸው መዝገብ ሥር የተከሰሱ ግለሰቦች ላይ አቃቤ ሕግ ምስክሮችን መስማት ሊጀምር ነው

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሀመድ (አብዲ ኢሌ) ጨምሮ 47 ግለሰቦች ላይ ከጥር 14 ጀምሮ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ4ኛ ወንጀል ችሎት አቃቤ ሕግ ምስክሮችን መስማት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡…

የአሜሪካና የዓለም ባንክ ተወካዮች ውይይቱን እየታዘቡ ነው

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን በግብፅ፤ካይሮ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይቱ የሦስቱም ሀገራት የውሃ ጉዳይ ሚንስትሮች በመወያየት ላይ ናቸው፡፡ የአሜሪካና የዓለም ባንክ ተወካዮች ውይይቱን እየታዘቡ ነው፡፡ ለሁለት ቀናት የሚደረገው ይህ…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ለስድስት ግለሰቦች አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ ለስድስት የአመራር አባላቱ ሹመቶችን መስጠቱትን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት አቶ ፍቃዱ ተሰማ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፣ የማሕበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ፤…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ምክር ቤት፣ ሰባተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀምረ፡፡ ጉባዔው በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን፣ ነገም ቀጥሎ የሚውል መሆኑ ታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ…

የአዲስ አበባ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 3 መቶ ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ማስመለሱን ገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ በሕገ-ወጥ መንገድ ተይዞ የነበረ ሦስት መቶ ሺህ ካሬ ሜትር ቦታን ማስመለሱን የከተማዋ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የሠላምና ፀጥታ ቢሮ የ2012 ዓ.ም የሩብ ዓመት…

የዋለልኝ መኮንን ዝክር እያወዛገበ ነው

በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት በዋለልኝ መኮንን ሕይወት እና በትግል እንቅስቃሴዎቹ ዙሪያ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች እና ሌሎችም የማሕበረሰብ ክፍሎች ተወያይተዋል፡፡ ‹የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ› በሚል ርዕስ ዋለልኝ መኮንን እና ሌሎች…

ተማሪዎች በድንገተኛ ህመም ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ

በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ተስፋ ኮከብ ትምህርት ቤት ውስጥ እና እዛው አካባቢ በሚገኝ ፍሬህይወት ቁጥር አንድ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ባጋጠመ ድንገተኛ ህመም 186 ተማሪዎች ሆስፒታል…

በሥሜ ከህወሓት ጋር ጥምረት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች አሉ ሲል ሲአን አስታወቀ

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን)፣ ከእውቅናው ውጪ በሕገ-ወጥ መንገድ በስሙ ከህወሓት ጋር ጥምረት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች መኖራቸውን አስታወቀ፡፡ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) በተለይ ለኢትዮ ኦንላይን እንደገለፀው፣ ተቋሙ በጉባዔ ወስኖ ከአባልነት ጭምር…

የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም በአዲስ አበባ የምስራቅ አፍሪካ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱን ሊከፍት ነው

ታዋቂው የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም (World Travel Market) በአዲስ አበባ ማዕከሉን ሊገነባ መሆኑን የባሕልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታውቋል፡፡ የባሕልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሒሩት ካሳው የዓለም ቱሪዝም ግብት ተቋም እና የሪድ አውደርዕይ…

ህወሓት በውህደቱ ጉዳይ ለሁለት መከፈሉ ተገለጸ

‹‹ህወሓት በውህደት ጉዳይ እየዋዠቀ ነው›› አቶ አብርሃ ደስታ በኢሕአዴግ የውህደት ጉዳይ፣ የህወሓት ከፍተኛ የአመራር አባላት በሁለት ቡድን መከፈሉን ከፓርቲው ከፍተኛ ኃላፊዎችና ከክልሉ መንግሥት ባለሥልጣናት አካባቢ የሚወጡ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች…

የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ማኅበር ሊመሠረት ነው

በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ኹኔታዎች ላይ እየተገፉ ያሉ የአማራ ተወላጆችን ችግር የሚቀርፍ ‹‹የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ማኅበር›› ሊመሠረት በሂደት ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ማኅበሩ በልዩ-ልዩ ምክንያቶች ችግር ለሚደርስባቸው የአማራ ተወላጆች ፈጥኖ ምላሽ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው ጊዜያዊ ውጤት መሰረት ሲዳማ 10ኛ ክልል መሆን የሚያስችለውን የሕዝብ ድምፅ አግኝቷል

በጉዳዩ ላይ ቦርዱ ሲሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ተጠናቋል። የመግለጫውን ሙሉ ይዘት ሀዋሳ የሚገኘው ሪፖርተራችን እንደሚከተለው አድርሶናል። የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ጊዜያዊ ውጤትን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ፦ የደቡብ ብሄር…

በሕዝበ ውሳኔ ምርጫ ቅስቀሳው የአንድ ወገን የበላይነት መንፀባረቁን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ

ጌጥዬ ያለው (ከሀዋሳ) የኢትዮጵጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ሲዳማ በክልልነት እንዲደራጅ የሚወክለው የምርጫ ምልክት በቅስቀሳ ወቅት ገዝፎ መታየቱን አሁን በሀዋሳ፤ ሀይሌ ሪዞርት እየሰጡት ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ…

የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ከ98 በመቶ በላይ ድምፅ በማግኘት ማሸነፉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት ማሳወቂያ ጋዜጣዊ መግለጫ በሀዋሳ ሃይሌ ሪዞርት እየሰጠ ነው። ቦርዱ አሁን እየሰጠ ባለው መግለጫ ሲዳማ በክልልነት እንዲደራጅ የመረጡት 98.51 ከመቶ መሆኑን…

የደቡብ ፖለቲካና ኩሻዊነት

ጌጥዬ ያለው (ሀዋሳ) በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አሥር ዞኖች በየዞን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶቻቸው አፅድቀው የክልልነት ጥያቄን አቅርበዋል። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄውን በተመለከተ በኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የሀዋሳ ምክትል ከንቲባ ምን አሉ?

ጌጥዬ ያለው (ከሀዋሳ) ዛሬ ሕዳር 11 ቀን 2012 ዓ.ም ረፋድ ላይ የሀዋሳ ከተማ አስተዳድር ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ በሲዳማ የክልልነት ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ አብላጫው የሀዋሳ ነዋሪ ሲዳማ በክልልነት እንዲደራጅ…

አብዛኛው የሀዋሳ ነዋሪ ሲዳማ ክልል እንዲሆን ድምጽ ሰጠ ተባለ

ጌጥዬ ያለው (ከሀዋሳ) አብላጫው የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ፣ በሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ሕዝበ ውሳኔ ላይ ሲዳማ ክልል እንዲሆን መምረጡ የከተማ አስተዳድሩ አስታወቀ፡፡ የሀዋሳ ከተማ አስተዳድር ምክትል ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነ ዛሬ ረፋድ…

በሀዋሳ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ሊነሳ ይገባል ተባለ

ጌጥዬ ያለው (ከሀዋሳ) የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ሊወገድ እንደሚገባ የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሲዳማ የክልልነት ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች በሠላም እየተከናወነ መሆኑን የደቡብ፣ ብሔሮች፣…

This site is protected by wp-copyrightpro.com