ዜና
Archive

Author: ጌታቸው ወርቁ

ባይደን በማይናማር የመፈንቅለ መንግስት የጦር አመራሮች ላይ ማዕቀብ ጣሉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በማይናማር የመፈንቅለ መንግስት የጦር አመራሮች ላይ ማዕቀብ ጣሉ፡፡ ባይደን ስልጣን ከያዙ ወዲህ ማዕቀብ ሲጥሉ ይህ የመጀመሪያቸው ነው፡፡ የማይናማር አመራሮች በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡትን አሳን ሱ ኪን ወደ…

የዓለም ጤና ድርጅት ቢያንስ 20 በመቶውን የአፍሪካ ህዝብ ለመከተብ አስቧል

የዓለም ጤና ድርጅት ቢያንስ ለ20 በመቶው የአፍሪካ ህዝብ የኮሮና ክትባት ለመከተብ ማሰቡን የድርጅቱ የአፍሪካ ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ዳይሬክተሩ ዶ/ር ማትሺዲሶ ሞኤቲ ሁሉም የአህጉሪቱ አገራት ራሳቸውን ለክትባቱ እንዲያዘጋጁ ትናንት በተካሄደ የኦን ላይን…

‹‹መንግሥት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለው ሕግን የማስከበር ዘመቻ ነው››- አቶ ዛዲግ አብረሃ

የፌዴራል መንግሥት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለው ሕግን የማስከበር ዘመቻ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ማዕከል ግንባታ ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ ገለጹ። አቶ ዛዲግ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ሬዲዮ ጋር…

ጠ/ሚ ሦስት ጄኔራሎችን ወደ ሥራ መለሱ

ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት መኮንኖች ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትእዛዝ ተሰጥቷቸዋል:- 1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ 2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል 3. ሌ/ጄኔራል አበባው…

እንደ መቅድም (ከመጽሐፉ)

እንደ መቅድም … “ዘመናዊ” እየተባለ በሚጠራው የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ በ1900 ዓ.ም በሮማ ከተማ ረዥም ልብ ወለድ በማሳተም ብቅ ያለው፤ ኋላም በ1901 ዓ.ም የታሪክ መጽሐፍ ያዘጋጀው አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ በውል…

የአውሮፓ ፓርላማ ሳዑዲ የኢትዮጵያ ስደተኞችን አያያዝ በአፋጣኝ እንድታሻሽል ጠየቀ

የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የሚፈጸመውን አስከፊ አያያዝና የሰብአዊ መብት ጥሰት በጽኑ የሚያወግዝ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ። ፓርላማው ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው በሳዑዲ አረቢያ፣ በኤርትራና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ባህርዳር ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ ረፋድ አማራ ክልል ባህርዳር ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባህርዳር አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ከጠቅላይ…

መምህር መስፍንን-ሥሰናበት!

(የመጨረሻው- መጨረሻ) ጌታቸው ወርቁ ‹‹ሞት ማለት›› ይላል መምህር በግጥም- ሞት ማለት፡- አለመናገር ነው፤ ጭው ያለ ዝምታ፤ የመቃብር ሰላም፣ የሬሳ ጸጥታ፣ ደሀ በሰሌኑ፣ ሣጥን ገብቶ ጌታ፣ የውሸት ልዩነት ተጋድሞ በተርታ፣ አይመሽ…

ከ100 ሺህ ብር በላይ አሮጌውን የብር ኖት የመቀየሪያ ጊዜ ጥቅምት 6 ይጠናቀቃል

ከ100 ሺህ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሮጌውን የብር ኖት በእጃቸው የያዙ አካላት እስከ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲሱ የብር ኖት እንዲቀይሩ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ። አሮጌውን የብር ኖት…

ጠ/ሚ ዐቢይ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳቹ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡- እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ መስቀል የድልና የፈተና ምልክት…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) ምርጫው ከመካሄዱ በፊት የሚቀድሙ ነገሮች አሉ የሚለት ሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት [ዓርብ] በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ አስፈላጊው ጥንቃቄ ማድረግ ከተቻለ ስድስተኛው ዙር አገራዊ ምርጫ ሊካሄድ እንደሚችል የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ባቀረቡት ሪፖርት ላይ ማስታወቃቸው ይታወቃል። የጤና ሚኒስትሯ…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # አቶ ጃዋር መሃመድ የታዋቂ ሰዎችን ስልክ በመጥለፍ

አቶ ጃዋር መሃመድ በግለሰብ እጅ የማይገኙ ሳተላይቶችና ከውጭ በድብቅ የገቡ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አማካኝነት የታዋቂ ሰዎችን ስልክ በመጥለፍ ሚስጥራዊ ጉዳዮችን ሲያዳምጡ እንደነበር ፖሊስ ገለጸ ፡፡ መርማሪ ፖሊስ በአቶ ጃዋር መሃመድ ቤት…

ግብጽ ባትስማማ እንኳ ኢትዮጵያ የውኃ ሙሌቱን እንደምትጀምር ማስታወቋን አልጀዚራ ዘገበ

– ‹‹የውኃ ሙሌት ጊዜ እንደተራዘመ የውጭ መገናኛ ብዙኃን እየዘገቡ ያለው ውሸት ነው›› ኢትዮጵያ፣ ከግብጽ እና ሱዳን ጋር እያከናወነች ባለችው የሕዳሴ ግድብ የውኃ አጠቃቀም የሦስትዮሽ ውይይት ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ባይቻል…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የጄነራል ሰዓረ እና ሜጀር ጀነራል ገዛኢ የችሎት ክርክር ለቤተሰብ ክፍት እንዲሆን ተፈቀደ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ እንዳስታወቀው በጀነራል ሰዓረ መኮንን እና በሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ የግድያ ወንጀል ችሎት ለቤተሰቦቻቸው ክፍት እንዲሆን መፈቀዱን አስታውቋል። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ባለፉት 24 ሰዓት ተጨማሪ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3775 የላቦራቶሪ ምርመራ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በአጠቃላይ በአገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 848…

“መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የሰነዘሩት የሳይበር ጥቃቶችን መከላከል ተችሏል” ሲል ኢመደኤ አስታወቀ።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) ሰኔ 10፣ 12፣ 13 እና 14 መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን አስታውቋል። የሳይበር ጥቃት ሙከራው…

ተመድ ሶስቱ አገራት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት በጋራ እንዲሰሩ አሳሰበ

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት ሰለማዊ በሆነ መንገድ በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳስቧል። የድርጅቱ ቃል አቀባይ ስቴፋን ጃሪክ እንደተናገሩት ሀገራቱ በግድቡ ግንባታ ዙሪያ…

ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ ላይ ግብፅ በምታሳየው ወላዋይ አቋም ማዘኗን አስታወቀች

ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ላይ ያላትን እውነተኛ አቋም በድጋሜ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ማሳወቋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት…

ቀዳዳ ያላቸው ጭንብሎች ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያይላል ተባለ

የመተንፈሻ ቀዳዳ የተገጠመላቸው ጭምብሎች /ማስኮች/ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው ያመዝናል ሲል የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ኮሮናቫይረስን መከላከል የሚያስችሉ የጭምብል /ማስክ/ አጠቃቀሞችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የባለስልጣኑ…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዓመቱ ከማለቁ በፊት ምርጫ እንዲደረግ ወሰነ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ምርጫ እንዲደረግ መወሰኑ ተሰማ። ምክር ቤቱ ክልላዊ ምርጫው ይህ ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት አንዲካሄድ ይወስን እንጂ፣ ምርጫው መቼ እንደሚካሄድና በማን እንደሚከናወን አልጠቀሰም። የትግራይ ክልል ምክር ቤት…

በአዲስ አበባ በቤት ውስጥ ሕይወቷ ያለፈ ወይዘሪት አስከሬኗ አንሺ አጣ

በአዲስ አበባ፣ ሰሚት አቅራቢያ የኢትዮጵያ ጤና ሚንሥትር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ፖሊስ የተቀናጀ ተቋማዊ አሰራር እንደሌላቸው የሚያመላክት ኹነት እንዳጋጠመ የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ በቤት ውስጥ የተገኘ የአንዲት ወይዘሪት አስከሬንን…

ዛሬ ተጨማሪ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

– የ 8 ሰዎች ሕይወት አለፈ! ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5644 የላቦራቶሪ ምርመራ 268 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በአገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3166 ደርሷል። ቫይረሱ በምርመራ…

የትግራይ ሕዝብ ድጋፍ ከተደረገለት ሕወሓትን ወደ ትክክለኛ መስመር መመለስ ካልሆነም ማክሰም እንደሚችል ተጠቆመ

የትግራይ ሕዝብ ለውጥ ፈላጊ በመሆኑ ከኢትዮጵያዊያን ወገኖቹ ድጋፍ ከተደረገለት ሕወሓትን ወደ ትክክለኛ መስመር መመለስ ካልሆነም ማክሰም እንደሚችል አንድ የቀድሞ ከፍተኛ የሕወሐት አመራር ገለጹ። የቀድሞ ከፍተኛ የሕወሓት አመራር አቶ ሚልዮን አብርሃ…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # ምዕራብ ኦሮሚያ፡ ለልጃቸው ስንቅ ለማድረስ ወጥተው አስከሬኑን መንገድ ላይ ያገኙት እናት እሮሮ

“ልጄ ታስሮ ወደሚገኝበት ቦታ እንጀራ ይዤለት ስሄድ አጣሁት . . . የልጄ አስክሬን በሸራ ተጠቅልሎ ሜዳ ላይ ተጥሎ አገኘሁ” ሲሉ በምዕራብ ኦሮሚያ ልጃቸው በጸጥታ ኃይል የተገደለባቸው እናት ተናግረዋል። ወጣት ለሊሳ…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # በአዲስ አበባ የአንድ መንደር ነዋሪዎች እራሳቸውን ለይተው ተቀመጡ

የጤና ጥበቃ ሚንስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በሚያወጡት ዕለታዊ መግለጫ ላይ በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ700 በላይ ሆኗል። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል ከግማሽ በላይ…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # ኮሮናቫይረስ፡ በኮሮና ምክንያት ሁለት ልጆቻቸው ብቻ የቀበሯቸው የአስራ ሁለት ልጆች እናት

ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ፣ ወዳጅ፣ ዘመድ አዝማድ ሲሞት ቀብር ከፍተኛ ትርጉም አለው፤ ሟቾችን የመሸኘት እርም የማውጣትም ሂደት አካል ነው። በጦርነት፣ በግድያ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት መቅበር ያልቻሉ በርካታ ቤተሰቦች አብዛኛውን ጊዜም ሲባዝኑ…

ኮሮና ተህዋስ ማሕበረሰቡ ውስጥ እየተዛመተ መሆኑን ባለሙያዎች ጠቆመ

ይህ በሕይወት የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው! (ዜና ሃተታ) በኢትዮጵያ የኮሮና ተህዋስ ጥቃት ከፍተኛ ሥጋት መፍጠሩንና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሚያሳዩ ምልክቶች እየታዩ መሆኑን ባለሙያዎች ለኢትዮ-ኦንላይን ጠቆሙ፤ የተህዋሱ ጥቃት በጊዜያዊ…

ኮሮና ዘማች የጤና ባለሟሎችን ማጥቃቱን ዶ/ር ቴዎድሮስ አሳወቁ

– በኢትዮጵያ በኮሮና ተውሳክ የሞቱት 3 ናቸው ተብሏል! የኮሮና ተውሳክ (ቫይረስ)ወረርሺኝን ከሰው ሰው ተዛማችነት ለመግታት የተሰማሩ በርካታ የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ መጠቃታቸው አሳስቦኛል ሲል የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ገለጸ። የአለም ጤና…

ከዜና ባሻገር! ኮሮና እና እኛ እስቲ የዛሬን እንኳ!

እስቲ የዛሬን እንኳ!  አያ እንቶኔ፣ (Some ፩) (እዚህ ጋር ስማቸውንና ፎቷቸውን የማልጠቅሰው) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ አትክልተኛ ናቸው፡፡ በዋናው ጊቢ የመጀመሪያ ቆይታዬ፣ በእድር (ሎው ላውንጅ) አልፎ አልፎ ምሳ ስመገብ፤…

ኮሮና ዘማች የጤና ባለሟሎችን ማጥቃቱን ዶ/ር ቴዎድሮስ አሳወቁ

– በኢትዮጵያ በኮሮና ተውሳክ የሞቱት 3 ናቸው ተብሏል! የኮሮና ተውሳክ (ቫይረስ)ወረርሺኝን ከሰው ሰው ተዛማችነት ለመግታት የተሰማሩ በርካታ የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ መጠቃታቸው አሳስቦኛል ሲል የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ገለጸ። የአለም ጤና…

የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ከቤት ሊያፈናቅለው የሞከረውን ቤተሰብ- ጎረቤቶች ታደጉት

‹‹ወረርሺኙን ለመቆጣጠር መንግሥት በቤት ውስጥ ተቀመጡ እያለ እየመከረ፣ እናንተ እንዴት ታፈናቅላላችሁ?!›› የአቧሬ ነዋሪ   በአዲስ አበባ ከተማ አቧሬ አካባቢ ከ45 ዓመታት በፊት ጀምሮ፣ በኪራይ ይኖሩበት የነበረውን መኖሪያ ቤት፣ በአስቸኳይ እንዲለቁ…

ቢሎስ ኬክ ቤትና ካፌ ሠራተኞችን መቀነስ ጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በልዩ-ልዩ ሥፍራዎች በኬክ እና በካፌ አገልግሎቱ የሚታወቀው ቢሎስ ኬክ ቤትና ካፌ (ቢሎስ ኬክ ቤት ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር) የኮሮና ቫይረስ በአዲስ አበባ/ኢትዮጵያ መዛመቱ ከተገለጸ በኋላ፣ የአገልግሎት ዘርፉ ተጠቃሚዎች በማሽቆልቆላቸው፤…

‹ኢንተርን›-ሐኪሞች ወገንን ለመርዳት በተጠንቀቅ ላይ ናቸው

ኢትዮጵያ፣ ትንፋሽ አሳጥሮ የሚገድለውን የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ለመግታት ለምታደርገው አገር አቀፍ የነፍስ አድን ዘመቻ፤ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ ዓመት ተመራቂ የሕክምና ተማሪዎች (ኢንተርን ሐኪሞች) በጊቢያቸው ውስጥ ተቀምጠው፣ የመንግሥትን ጥሪ በንቃት…

ከነገ ጀምሮ አገር አቋራጭ አቡቶቡሶች የህዝብ ማጓጓዝ አገልግሎት ሊያቆሙ ነው

– ሆኖም፣ ተማሪዎችና የመከላከያ አባላት ለመጓጓዝ ልዩ ፈቃድ አላቸው! – እገዳው ለሕገ-ወጥ የምሽት መጓጓዣ አገልግሎት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል! የገዳዩን ቫይረስ ኮሮና (ኮቪደ 19) በፍጥነት መዛመት ለመግታት፣ ክልሎች ለሕዝብ ማመላለሻ ሀገር…

‹‹ጥቂቱ ራሱን ከልሏል፤ ብዙኃኑ ደግሞ በዘልማድ ይንቀሳቀሳል››

በዓለም ላይ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መዛመትና የሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ከጀመረ ቢቆይም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለቫይረሱ ባህርይ እና የሥርጭት ፍጥነት በቂ ግንዛቤ የለም ተባለ፡፡ በድር ፋውንዴሽን ዛሬ ሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2012…

This site is protected by wp-copyrightpro.com