ዜና
Archive

Author: እየሩስ ተስፋዬ

   በቀጣዩ ሳምንት ደረቃማ የአይር ሁኔታ ይጠበቃል

ከቀናት በፊት በሀገራችን በተለያዩ ክልሎች ወቅቱን ያልጠበቃ ዝንናብ ሲጥል የነበረ ሲሆን፣ በቀጣይ ሳምንት ግን ደረቃማ የአየር ሁኔታ እንሚጠበቅ  የኢትዮጵያ ሜቴዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ባለፉት 10 ቀናት እርጥበት አዘል ዝናብ ከሰሜናዊ የሕንድ…

የወጣት አደረጃጀቶች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመሰገኑ

ኢመደበኛ አደረጃጀቶች በመስቀለኛ መንገድ ውስጥ ገብተዋል ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ቄሮ እና ፋኖን ጨምሮ በርካታ የወጣት አደረጃጀቶች በጋራ ያደረጉት ትግል ሃገሪቱን ወደተሻለ ብልጽግና፣ ሰላም፣ ዲሞክራሲ እና…

ተማሪዎች ኮማንድ ፖስት እንዲቋቋም ጠየቁ

ስምንት ተማሪዎች በቁጥር ሥር ውለዋል በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ከሰሞኑን የተነሳውን አለመረጋጋት ተከትሎ በዛው ዕለት  አንጻራዊ መረጋጋት የሚታይ ቢመስልም፣ ሙሉ በሙሉ ከስጋት አልወጣንም ሲሉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹም ጥቃት እንዳይፈጸምባቸው በመስጋት…

ኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ሕጋዊ ሊሆኑ ነው

ቄሮ፣ ፋኖ፣ ዘርማ እና ኤጄቶ ሕጋዊ ማዕቀፍ ውስጥ መግባት አለባቸው ተብሏል በተለያዩ ክልሎች ያሉ ኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ሕጋዊ ሊሆኑ እንደሚገባ የሠላም ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል- ቄሮ፣ በአማራ ክልል- ፋኖ፣ በደቡብ ክልል-…

ኢሕአፓ ሕዝባዊ ውይይት ሊያካሂድ ነው

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ነገ ህዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ጀምሮ ሕዝባዊ ውይይት እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ሕዝባዊ ውይይቱ በተለያዩ ርዕሶች የሚደረግ ሲሆን፣ የፓርቲውን ርዕዮተ ዓለም…

ኢዜማ የሳይንስ እና ከፍተኛ ሚኒስቴርን ኮነነ

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች የሚያቀርቡት የዊዝድሮዋል ጥያቄ እንዳይስተናገድ ሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ መስጠቱ፣ ተገቢ ያልሆነ እና አግባብነት የሌለው መሆኑን የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ገለጸ፡፡…

የሁለት ታዋቂዋን የፍርድ ቤት ውሎ

ኤፍሬም ታምሩ እና ሚኪያስ መሀመድ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ በ1977 ዓ.ም. ባሳተመው የካሴት ዘፈን ውስጥ ‹‹የቀይ ዳማ›› ወይም ‹‹የድንገት እንግዳ›› የሚል ርዕስ ያለውን ዘፈን ደራሲ የአቶ ማስረሻ ሽፈራውን ወራሾች ሳያስፈቅድ፣ እንደ…

የትግራይ ክልል ከቱሪዝም 23 ሚሊዮን ዶላር አገኘሁ አለ

ይህ ገቢ የተገኘው ክልሌ ሠላም ስለሆነ ነው ብሏል ባለፉት ሦስት ወራት ወደ ትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 17 ሺህ የውጭ አገራ ጎብኚዎች የክልሉን ታሪካዊ እና የቱሪስት መዳረሻዎችን በመጎብኘታቸው 23 ሚሊዮን ዶላር…

በሀረርጌ በኹከት መቀስቀስ የተጠረጠሩ 165 ሰዎች ተያዙ

በምዕራብና ምስራቅ ሀረርጌ ዞኖች፣ ኹከት የፈጠሩ 165 ተጠርጣሪዎች የተያዙ ሲሆን፣ በሁለቱ ግለሰቦች ላይ የቅጣጥ ውሳኔ እንደተላለፈ ተገለጸ፡፡ በምዕራብ ሀረርጌ የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል፤ በምሥራቅ ሀረርጌ ደግሞ ቤተክርስቲያናት መቃጠላቸውንና ንብረት መውደሙን…

ድሬደዋ ዛሬም መረጋጋት ተስኗታል

በድል ጮራ ሆስፒታል ከጥቅምት 30 አስከ ሕዳር 8 ድረስ አምስት ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል                                              እየሩስ ተስፋዬ በድሬ-ዳዋ ከተማ ግንደ ቆሬ በተባለ ሥፍራ፣ በመኪና ተጭነው የገቡ ጸጉረ ልውጥ ወጣቶች፣ በአካባቢው ነዋሪዎች…

ህወሓት ውህደቱን አልቀበልም ያለው አንቀጽ 39ን ለመጠቀም ፈልጎ ሊሆን ይችላል ተባለ

የኢሕአዴግ የውህደት ጉዳይ መፈታት ያለበት በድርድር ነው ተብሏል የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቀረበለት የውህደት ዝርዝር ጥናት ላይ ተወያይቶ በስድስት ተቃውሞ በአብላጭ ድምፅ ከስምምነት መድረሱ ይታወቃል፡፡ በስብሰባው ላይ ከተሳተፉት የግንባሩ አባል…

በአማራ ክልል የአንበጣ መንጋ እና የግሪሳ ወፍን መቆጣጣር እንዳልተቻለ ተገለጸ

በ122 ቀበሌዎች ላይ የአንበጣ መንጋ ተከስቷል በአማራ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ እና የግሪሳ ወፍን ለመከላከል  እየተሰራ ቢሆንም፣ ለመቆጣጠር አለመቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቀ። በምሥራቅ አማራ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ደቡብ ወሎ…

በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የሚገኙ ምዕመናን ዛሬም በሥጋት ውስጥ ነን አሉ

በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የሚገኙ ምዕመናን ዛሬም በሥጋት ውስጥ ነን አሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብክት ውስጥ የሚገኙ አብያተ-ክርስቲያናት ላይ ትላንት ረቡዕ ኅዳር 3 ቀን 2012 ዓም…

የዓባይ (ናይል) ወንዝ ከተፈጠረ 30 ሚሊዮን ዓመታት እንደሆነው ጥናት አመለከተ

የዓባይ ወንዝ የዛሬ 30 ሚሊዮን አመት አካባቢ እንደተፈጠረ ግምት እንዳለ በቅርቡ የተደረገ የጥናት ውጤትን ዋቢ አድርጎ ያስነበበው ‹‹ላይቭ ሳይንስ›› ድረ ገፅ ነው፡፡ ድረ ገፁ በዘገበው ከ 6 ሺ በላይ ኪሎ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለCNN ለማስታወቂያ 60 ሺ የአሜሪካ ዶላር መድቧል ተባለ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሲኤንኤን (CNN) ሚዲያ ለማስታወቂያ ብቻ ስልሳ ሺህ (60 000) የአሜሪካ ዶላር መመደቡ ታወቀ፡፡ ዓለም አቀፉ መገናኛ ብዙኃን የሆነው ሲኤንኤን (CNN) የኢትዮጵያ አየር መንገድን እና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ…

በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት ለተባበሩት መንግሥታት እና ሌሎች ተቋማት እንደሚያሳውቅ ኢሕአፓ ገለጸ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በኢትዮጵያ እየደረሰ ያውለውን ጥቃት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲያውቀው እሰራለሁ አለ፡፡ ኢሕአፓ ዛሬ ኅዳር 2 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ጽ/ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይዮች ላይ…

ዓባይ ወዲህ እና ዓባይ ማዶ ለሰዓታት የተሸከርካሪ ግንኙነት አቆሙ

ዓባይ ወዲህ እና ዓባይ ማዶ አካባቢዎች የተሸከርካሪ ግንኙነታቸውን ዛሬ ለሰዓታት ማቋረጣቸውን ተጓዦች አስታወቁ፤ ምክንያቱ ደግሞ የመኪና አደጋ ነው ተብሏል፡፡ የሁለቱ ሥፍራዎች አካፋይ በሆነው ዓባይ በረሃ ላይ የመኪና ግጭት አደጋ  የተከሰተው ዛሬ…

75 የኅሊና እሥረኞች መግለጫ ሊሰጡ ነው

የሰብዓዊ መብት ተቋማት፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት፣ ጋዜጠኞች ተጋብዘዋል በቅርቡ በመታወቂያ-ዋስ ከእሥር ከተፈቱ ከመቶ በላይ እሥረኞች ውስጥ፣ ከአዲስ አበባና ከክልሎች የተሰባሰቡ 75 የሚሆኑ የኅሊና እሥረኞች፣ ነገ ጠዋት መግለጫ ሊሰጡ ነው፡፡ ዓርብ…

በአማራ ክልል የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ለበጎ ፈቃደኞች ጥሪ ቀረበ

በአማራ ክልል የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል፣ ለበጎ ፈቃደኞች ጥሪ ቀረበ፡፡ በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎ እና በኦሮሞ ዞን በስምንት ወረዳዎች እና በ23 ቀበሌዎች የአንበጣ መንጋ መከሰቱን የአማራ ክልል የግብርና…

ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ወደ ሀገር እንዳይገባ የቁጥጥር ሥራ ተጠናከረ

ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ፣ የቁጥጥር ሥራዎች መጠናከራቸው ተገለጸ፡፡ በኮንትሮባንድ የሚገባ የጦር መሳሪያ ወደ ሀገር ቤት እንዳይገባ የቁጥጥር ሥራዬን አጠናክሬያለሁ ያለው የገቢዎች ሚኒስቴር ነው፡፡ የተለያዩ የዓልሞ ተኳሽ (ስናይፐር)…

በኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነት ሥጋት እየጨመረ ነው ተባለ

በኢትዮጵያ፣ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የ‹‹ሣይበር›› ጥቃት እየጨመረ መሞጣቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሰታወቀ፡፡ ጥቃቱ በግለሰቦች፣ በተቋማት እና በአገር እና መንግሥት ላይ ያነጣጠረ ነው- ተብሏል፡፡ ባለፈው አንድ ዓመት ብቻ፣ 791…

“ብቸኛው መፍትሔ የሽግግር መንግስት ማቋቋም ነው”

ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያዊያን ሀገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሀን) ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ አሁን ላለንበት ሀገራዊ ችግር ብቸኛው መፍትሄ የሽሽግር መንግሥት ማቋቋም ብቻ ነው ሲሉ ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ ለዚህ እንደ ምክንያት የጠቀሱት…

‹‹በአሰቦት ገዳም ላይ የተፈጠረ ነገር የለም›› ሲል የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረስብከት ገለጸ

“በአሰቦት ገዳም በሚኖሩ መነኮሳት ላይ የተፈጠረ ነገር የለም” ሲል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረስብከት ገለጸ፡፡ የአሰቦት የሴት መነኮሳት ገዳም በድንጋይ ሲደበደብ ማደሩን እና መነኮሳቱም  ለሚመለከተው አካል የአስቸኳይ የድረሱልን…

ዜጎች ላይ ጥቃት የፈጸሙ ግለሰቦችና አካላትን በዓለማቀፍ ፍርድ ቤት እከስሳለሁ ሲል ግሎባል አሊያንስ ገለጸ

ከሰሞኑ በተከሰተ ኹከትና ግርግር ዜጎች ላይ ጥቃት የፈፀሙ ግለሰቦችንና አካላትን በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ጭምር ለመክሰስ እየሰራሁ ነው ሲል በአርቲስት ታማኝ በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያንስ አስታወቀ፡፡ የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

በኦሮሚያ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ኹከት ከ359 ሰዎች በላይ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ

ሠሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ኹከትና ግርግር ተሳትፈው በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሰዋል በሚል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ…

አዲሱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ረቂቅ ዝግጅት ተጠናቀቀ

ለ18 ዓመታት በሥራ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የሚተካው አዲሱ የፖሊሲ ረቂቅ ዝግጅት መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ በሀገሪቱ እየተከናወኑ ካሉ የማሻሻያ /reform/ ሥራዎች መካከል አንዱ የውጭ ጉዳይ ፖሊስ…

የአንበጣ መንጋው እስካሁን በሰብል ላይ ጉዳት እንዳለደረሰ ተገለፀ

በአማራ ክልል የተወሰኑ ወረዳዎች ሰሞኑን የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ኢኮኖሚያዊ ጉዳት አላደረሰም ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ሰለሞን አሰፋ (ዶ/ር) መንጋው የተከሰተው ክልሉን ከአፋር ጋር በሚያዋስኑ ወረዳዎች…

በድሬ ዳዋ ከተማ አስተዳድር በድጋሜ ዛሬ ጧት ግጭት በመከሰቱ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ተዘግተዋል

ራሳቸውን ቄሮ ብለው የሚጠሩ ቡድኖች ከበርገሌና ሌሎች አዋሳኝ የድሬ ዳዋ አካባቢዎች ወደ ጎሮ ሐዲድ አካባቢቢ በመግባት ግጭት ፈጥረዋል፡፡ ብሔርን መሰረት ያደረገ ጥቃት ለማድረስም ሞክረዋል፡፡ ሆኖም የአካባቢው ወጣቶች በመመከት የተደራጀው ቡድን…

በአማራ ክልል አርጎባ የአንበጣ መንጋ ተከሰተ

በአርጎባ ልዩ ወረዳ 07 ቀበሌ የአንበጣ መንጋ ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ታይቷል፡፡ በደረሰ የማሽላ ሰብል ላይ ጉዳት ማድረሱንም የወረዳው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የአንበጣ መንጋው ተስፋፍቶ የወረዳው…

“በኃይለመለኮት አግዘው ሕይወት እና ስራዎች”  ላይ ውይይት ሊደረግ ነው

ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር “በቅርስ ጥበቃ ጥናትና ምርምር ባለስልጣን የማይዳሰሱ ቅርሶች ከፍተኛ ኤክስፐርት እና የታሪክ ባለሞያ በነበረው “በኃይለመለኮት አግዘው ሕይወት እና ስራዎች”…

የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች መሰማራቱ ተነገረ

የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በክልሉ ጥያቄ መሠረት በኦሮሚያ ክልል ሠላምና ፀጥታን ለማስከበር መሠማራቱ ተነገረ፡፡ የተለያዩ የፀጥታ ችግሮች ባገጠሙባቸው የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በክልሉ መንግሥት ጥያቄ መሠረት ስምሪት መስጠቱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት…

የሰበታ-ሀዋስ ከተማ ነዋሪዎች በስጋት ውስጥ ነን አሉ

አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ ‹‹በፌደራል ፖሊስ ተመድበውልኝ የነበሩ ጠባቂዎቼ ‹በአስቸኳይ መሳሪያችሁን ይዛችሁ ውጡ› የሚል ትዕዛዝ ትላንት ሌሊት ተላለፈላቸው›› ሲል በማሕበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ያሰፈረውን መልዕክት ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ኹከት ተቀስቅሶ…

በአሰላ መንገዶች፣ ሱቆች እና ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ ናቸው ነዋሪዎች በከፍተኛ ሥጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ

የፌዴራል ፖሊስ ትላንት ለሊት ጥበቃዎቼን ሊያነሳብኝ ሞከረ በሚል አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ በማኅበራዊ ገጹ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች፣ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል፡፡ በዛሬው…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጭ አገር ዜጋ የሆኑ የሚዲያ ባለቤቶች ላይ እርምጃ መውሰዳችን የማይቀር ነው አሉ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር በነበራቸው ቆይታ ሚዲያን በተመለከተ የውጭ አገር ዜጋ የሆናችሁ የሚዲያ ባለቤቶች የኢትዮጵያ ፓስፖርት የሌላችሁ የሚዲያ ባለቤቶች ስትፈልጉና ሰላም…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት 18 ሚሊየን ብር ኪሳራ እንደገጠመው ገለጸ

ይህን የተናገረው ከመጪው ታህሳስ ወር ጀምሮ ሁለተኛ ዙር የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚደረግ በገለጸበት ወቅት ነው፡፡ አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ የህብረተሰቡን የመክፈል አቅም ያገናዘበ ነው ሲሉም የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com