Archive

Author: ኢትዮ ኦንላይን

“ህወሓት የራያ የማንነት ጥያቄን የሚያነሱ ወጣቶችን እያፈነ ነው” አቶ ደጀኔ አሰፋ

                                                    (የራያ ሕዝብ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ህወሓት በክልሉ የፀጥታና የደህንነት አካላት፣ በልዩ ኃይሉ እና በአካባቢ ሚሊሻዎች የራያ ሕዝብን የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ወጣቶችን እያፈነ፣ እያሰረና በድብቅ እስር ቤቶች…

ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ሠላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የሞከሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ (ዋናው ጊቢ) ወደ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያመራ የነበረ የተማሪዎች እንቅስቃሴ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ ሠልፉ ተካሂዶ ቢሆን በፍጥነት ወደ ግርግርና ግጭት ሊያመራ ይችል እንደነበር መረጃ…

በትግራይ ክልል የተቃውሞ ሰልፍ ይደረጋል ተባለ

በትግራይ ክልል የኢህአዴግን ውህደት አስመልክቶ የተቃውሞ ሰልፍ ሊካሄድ እንደሆነ ምንጮች ለኢትዮ ኦንላይን ገለጹ፡፡ ኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ መሆኑን አልቀበልም ብሎ ራሱን ከፓርቲው ያገለለው ህውሓት ይህን የተቃውሞ ሰልፍ በትግራይ ክልል ለማድረግ ቅስቀሳ…

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ፦

ሀዋሳ (ህዳር 12 ቀን 2012 ዓ.ም) በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ላይ የሰብዓዊ መብት ሁኔታን አስመልክቶ የወጣ አጭር ቅድመ መግለጫ፤ ምንም እንኳን ምርጫው የተካሄደው በአጭር ጊዜ ሰሌዳ እና በሀገሪቱ ውስጥ የፖለቲካ ውጥረት…

ተማሪዎች ትምህርታቸውም መቀጠል አልፈለጉም

በቅርቡ በወልድያ የተከሰተው ግጭትን ተከትሎ በአንዳንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚታየው ስጋት እና አለመረጋጋት አሁንም ድረስ መቀጠሉን ተማሪዎች ለኢትዮ ኦንላይን ገልጸው፣ በዚህ ሁኔታ እና ድባብ ተማሪዎች ትምህርታቸውም መቀጠል እንደማይፈልጉ እያሳወቁ ነው፡፡…

በሀረማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቅድመ ኹኔታ አስቀመጡ

የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በቅድሚያ ይቅርታ ካልጠየቀንና በጊቢው ውስጥ የተፈጠረውን ችግር ካልፈታ ወደ ትምህርት ገበታችን አንመለስም አሉ፡፡ የሀረማያ ዩንቨርስቲ ትላንት ህዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ጊቢ ምንም እንዳልተፈጠረ…

በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ የአማራ ብሔር ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየደረሰ መሆኑን ተማሪዎች አሳወቁ

በሀሮማያ ዩንቨርሲቲ የአማራ ብሔር ተወላጅ ተማሪዎች፣ የድረሱልኝ ጥሪ አሰሙ፤ ተማሪዎች ከጥቃት ራሳቸውን ለመከላከል ዶርም ውስጥ ተደብቀው ምግብ እንኳን ለማግኘት መቸገራቸውን ለኢትዮ-ኦንላይን አሳውቀዋል፡፡ ጥቅምት 30 ቀን 2012 ዓ.ም ማታ ላይ በወልድያ…

በሀዋሳ ደረቅ ወንጀል መበራከቱን ነዋሪዎች ገለጹ

በሀዋሳ ከተማ ደረቅ ወንጀል እየተበራከተ መምጣቱን፣ የአካባቢው ተወላጅ ያልሆኑ ዜጎችና ለከተማዋ እንግዳ ናቸው የተባሉ ሰዎች ላይ ወጣቶች የቡድን ንጥቂያና ዝርፊያ እንደሚያከናውኑባቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ሀዋሳ ከተማ በኮማንድ ፖስት ስር ከሆነች…

የዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው ተወሰዱ ተባለ

በቅርቡ በትግራይ የፖለቲካ ትግል የጀመረው የዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዓዴፓ) ምክትል ሊቀመንበር የሆነው አቶ ሕሉፍ ዓሳዓሊ ዛሬ ንጋት ላይ ሲቪል በለበሱ ሦስት ሰዎች አማካኝነት ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው መወሰዳቸውን ፓርቲው አስታውቋል፡፡ አጋቾች…

የምርጫ አስፈፃሚ ግለሰብ በማጭበርበር ተጠርጥረው ተሰናበቱ

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ አስፈፃሚ ግለሰብ፣ የቅድመ ምርጫ ሂደቱን በማጭበርበር ተጠርጥረው ከአስፈፃሚነት መሰናበታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የምርጫ አስፈፃሚው ግለሰብ፣ የመራጮችን ካርዶች ከቦርዱ በመስረቅ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ይዘው ሄደው…

በድሬ ዳዋ በተፈጠረ ግጭት የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጉዳት ደረሰባቸው

በድሬ ዳዋ ከተማ የተፈጠረውን ኹከት ለማረጋጋት የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ ከተማዋ ገብተዋል ተብሏል፡፡ የድሬ ዳዋ ነዋሪዎች እንደገለፁት ወጣቶች ወደ መከላከያ ሠራዊት አባላት  ድንጋይ እየወረወሩ ነው፡፡ የመከላከያ አባላት ላይ ቦምብ…

ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እየሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶምን ትናንት በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዲፕሎማቶቹ በነበራቸው ቆይታ በሁለቱ ሀገራት ስላሉ የኢምባሲ ጽሕፈት ቤቶች…

ምርጫ ቦርድ በሀዋሳ ከተማ ኃይሌ ሪዞርት ጊዜያዊ ጽ/ቤት አቋቋመ

የሲዳማን ህዝብ የክልል ልሁን ጥያቄ፣ በሕዝበ-ውሳኔ ለመፍታት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ ጽ/ቤቱን በሀዋሳ ከተማ ኃይሌ ሪዞርት ከፈተ፡፡ ምርጫ ቦርድ ጊዚያዊ ጽሕፈት ቤቱን በሀዋሳ ከተማ ኃይሌ ሪዞርት ቅጥር ጊቢ ውስጥ…

ኢትዮጵያዊው ጎልማሳ የሚስቱንና የልጁን ህይወት አጥፍቶ ራሱን አጠፋ ተባለ

በሀገረ አሜሪካ ኒውዮርክ ግዛት የሚኖረው የ46 ዓመቱ ጎልማሳ ዮናታን ተድላ ከትዳር አጋሩ ጋር በነበረባቸው አለመግባባት የተነሳ ባለቤቱንና የ5 ዓመት ልጁን ገድሎ እራሱን አጥፍቷል፡፡ የኒውዮርክ ፖሊስ እንዳስታወቀው ግለሰቡ ባለቤቱንና የአምስት ዓመት…

ከወልድያ ዩንቨርስቲ የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው

በወልዲያ ዩንቨርስቲ በተማሪዎች መካከል ከተከሰተው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ እጃቸው አለበት የተባሉ 16 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ ሦስቱ ግለሰቦች ዛሬ እኩለ ቀን ላይ እንደተያዙ…

ሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በመማር-ማስተማር ሂደት ላይ ናቸው

በመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አዳዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በሙሉ ተመዝግበው መደበኛ የመማር-ማስተማሩ ተግባር በተያዘለት መርሃ- ግብር መሠረት እየተካሄደ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከሀገሪቱ ክልሎች ሁሉ ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች በሙሉ፣ ወደ ተመደቡበት…

በአሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ

በአሜሪካን የገንዘብ ሚንስትር ጋባዥነት ተሰናዳ በተባለው እና በውጭ ጉዳይ ሚ/ር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በተመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን፣ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲያካሄድ የነበረውን ውይይት አጠናቋል:: የውጭ ጉዳይ…

የሲዳማ ክልል ሕዝበ ውሳኔ የመራጭነት ምዝገባ መካሔድ ጀምሯል

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ ዛሬ፣ ጥቅምት 27 ቀን 2012 ዓ.ም በሁሉም የሲዳማ ዞኖች የተጀመረ ሲሆን፣ ለቀጣይ ዘጠኝ ቀናት እንደሚቆይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ምዝገባ…

በጉጂ የመኪና አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት አጠፋ፤ በርካቶችን ለጉዳት ዳረገ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በጉጂ ዞን፣ ዛሬ ጠዋት በደረሰ የመኪና አደጋ፤ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ፣ በርካቶች ላይ ጉዳት መድረሱን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዛሬ ጥቅምት 27 ቀን 2012 ዓ.ም ጠዋት በጉጂ ዞን ዋደራ…

ማንነትን መሠረት አድርጎ የተፈፀመው ግድያ በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ ኢሃን ጠየቀ

ሰሞኑን በኦሮሚያ፣ በድሬ-ዳዋ እና በሀረር የተፈፀመው ማንነትን መሠረት ያደረገ ግድያ፣ በገለልተኛ ወገን ተጣርቶ ለሕዝብ ይፋ እንዲሆን የኢትዮጵያውያን ሀገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሀን) ፓርቲ መንግሥትን ጠይቋል፡፡ ፓርቲው ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን…

የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊያደርጉት የነበረውን የርሃብ አድማ ወደ ደም ልገሳ ቀየሩት

ሰባ አንድ ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲ-መሪዎች፣ አዲሱን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓዋጅ በመቃወም ሊያካሂዱት ያቀዱትን የሁለት ቀናት የርሃብ አድማ ፕሮግራምን ሰረዙ፡፡ የርሃብ አድማው በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ሊከናወን ታቅዶ የነበረ ሲሆን፣ ያልተከናወነው…

በሳዑዲ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው ኢትዮጵያውያን ኤምባሲው ጠበቃ እንዲያቆምላቸው ጠየቁ

በሳዑዲ ዐረቢያ ማረሚያ ቤት በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው ሰሞኑን የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው ሁለት ኢትዮጵያውያን ‹‹ራሳችንን ለመከላከል የሚያችል አቅም ስለሌለን፣ በሳዑዲ ዐረቢያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠበቃ አቁሞ ይከራከርልን›› ሲሉ ጥያቄያቸውን አቀረቡ፡፡ ሠኢድ…

ግጭት ቀስቃሽ ዘገባዎችን የሚያሰራጩ መገናኛ ብዙኃን በብሮድካስት ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ ዘገባዎችን የሚያሰራጩ መገናኛ ብዙኃን አደብ ካልያዙ ሊዘጉ እንደሚችሉ በመግለፅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ባለሥልጣኑ ሚዛናዊነት የሚጎድላቸውንና ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ መረጃዎችን በማሰራጨት የተጠመዱ የመገናኛ ብዙኃን ያላቸውን ተቋማት…

በጄኔራል ሠዓረ ግድያ የተጠረጠረው ፲ አለቃ መሳፍንት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ

ከሰኔ 15ቱ የጄኔራል ሠዓረ መኮንን ግድያ ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪ የሆነው አስር አለቃ መሳፍንት፣ ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ከጦር ኃይሎች ሆስፒታል አገግሞ ከወጣ በኋላ፣ የት…

ከተመረቁ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ውስጥ የተወሰኑት አገልግሎት መስጠት አልጀመሩም

ተመርቀው አገልግሎት የማይሰጡ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣ በአፋጣኝ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ፤ የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ይችላሉ ተብለው ከተከፈቱ የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ውስጥ፣ የተወሰኑት ለኅብረተሰቡ…

ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ተወያቶ ውሳኔ አሳለፈ

ስለ-ሠላም ታስተምራለች፤ ጥፋተኞች ሕግ-ፊት እንዲቀርቡ ጠይቃለች በቋንቋዎች ሁሉ እኩል ታስተምራለች! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዜጎች መካከል የተፈጠረው መገዳደል፣ መጎዳዳት፣…

ቡሌ ሆራ ዩንቨርሲቲ የገዳ ሥርዓትን በማስተርስ ደረጃ ሊያስተምር ነው

ቡሌ-ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ የገዳ ሥርዓት ትምህርትን በማስተርስ ደረጃ መስጠት መጀመሩን በዩኒቨርሲቲው የገዳ እና የባህል ጥናት ዳይሬክተር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ሮባ ደምቢ ገልጸዋል፡፡ ዩንቨርስቲው ትምህርቱን መጀመር የፈለገበት ዋና ዓላማ ሥርዓቱን ለአዲሱ ትውልድ…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ መጽሐፍ በፒዲኤፍ ተሰርቆ መውጣት እያነጋገረ ነው

በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተፃፈው ‹‹መደመር›› የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ከቀናት በፊት በኤሌክትሮኒክስ ቅጅ ወይም በፒዲኤፍ ተሰርቆ መውጣቱ ዜጎችን እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሐፉ በኤልክትሮኒክስ ቅጂ ተሰርቆ መውጣቱ በሁሉም ሰው እጅ በቀላሉ…

ፌዴራላዊ ሥርዓቱ የተተገበረበት መንገድ ዜጎችን ለሰብዓዊ መብት ጥሰት አጋልጧል ተባለ

በኢትዮጵያ ላለፈው ሃያ አምስት ዓመታት ፌዴራላዊ የመንግሥት ሥርዓት የተተገበረበት መንገድ፣ ዜጎችን ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጋላጭ ማድረጉ ተገለጸ:: የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ፣ ‹‹ዜጎችን ለሰብአዊ መብት ጥሰት ተጋላጭ…

በኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ክልሉ እንዲያቋቁም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጠየቁ

በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረ ግጭት ምክንያት፣ ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉና በየዕምነት ተቋማት ተጠልለው የሚገኙ ዜጎችን ክልሉ በአፋጣኝ መልሶ እንዲያቋቁም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ጠየቁ፡፡ አቶ ተመስገን ለኢዜአ እንደተናገሩት፣ የአማራ ሕዝብ…

ለችጋር አዲስ መፍትሔ የሚሻ ጉባዔ ሊካሄድ ነው

ተቀማጭነቱ በአዲስ አበባ የሆነ አዲስ ተቋም ይመሰረታል ኢትዮጵያን ጨምሮ በከፍተኛ ደረጃ ለምግብ ዕጥረት የሚጋለጡ አገራት ከረሃብ አደጋ ሊታደግ የሚችል ዓለም አቀፍ ጉባዔ በመጪው ሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ…

አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ የትምህርት ሚንስቴር ሚንስትር ዲዔታ ሆነው ተሾሙ

የቀድሞው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የነበሩት እና ክልሉን ለአንድ ዓመት የመሩት አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዲዔታ ሆነው መሾማቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በሰባተኛው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መደበኛ ጉባዔ…

በአማራ ክልል ከባሕር ዳር ወደ መርጦ ለማርያም ሲጓዝ የነበረ ተሸረርካሪ ተገልብጦ 17 ሰዎች ሞቱ

በአማራ ክልል፣ ከባሕር ዳር ወደ መርጦ ለማርያም መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ ተገልብጦ፤ የአሥራ-ሰባት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ ሌሎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ትላንት ሐሙስ ጥቅምት…

የቀድሞው የጋምቤላ ርዕሰ-መስተዳድር ኢዜማ ፓርቲን ተቀላቀሉ

የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦኬሎ አኳይ ኦቻላ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲን በአባልነት መቀላቀላቸውን ፓርቲው አስታውቋል፡፡ አቶ ኦኬሎ፣ ቀደም ሲል ጋምቤላ ክልልን ለዘጠኝ ወራት በርዕሰ-መስተዳድርነት መምራታቸው ይታወሳል፡፡…

ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በስልክ ተወያዩ የውጭ ጉዳይ ማይክ ፖፒዮ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መቶኛውን የኖቤል የሠላም ሽልማት በማግኘታቸው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com