ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ጆርጅ ፍሎይድን የገደለው አሜሪካዊ ባለቤት ፍች ልትፈጽም ነው
ኬሊ ሾቪን ትባላለች፡፡ እአአ ግንቦት 28 ቀን፣ ማለትም ለፍርድ እነደሚቀርብ በታወቀበት ዕልት ነበር ፍች በመጠየቅ የቤተሰብ ሰሟን ለማስቀየር፣ ሁለት ግዛቶች ውስጥ የሚገኙ ንብረታቸውን፣ መኪናዎቻቸውንና ባንክ ውስጥ የሚገኘውን ገንዘባቸውን ለመካፈል መፈለጓን በማሳወቅ ክስ የመሰረተችው፡፡
ኬሊ ከላኦስ ከቤተሰቦቿ ጋር ተሰዳ የመጣች ስትሆን፣ በቤት ስራ ተቋራጭነት ተሰማርታ ትሰራለች፡፡ በዚህም ምክንያት ለልጅ ማሳደጊያ የሚሆን ምንም እርዳታ እንደማትፈልግ ገልጻለች፡፡
CNN