ዜና

ጠቅላይ ሚንስትሩ አገግመው ወጡ

Views: 246

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ከኮሮና ተውሳክ ጥቃት አገግመውና ተሽሏቸው ከሆስፒታል መውጣታቸው ታወቀ፡፡

በኮሮና ተውሳክ ተለክፈው በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምና ሲደረግላቸው የነበሩት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን ከበሽታው አገግመው ከሐኪም ቤት ወጥተዋል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com