ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ የሚመረምር መሳሪያ

Views: 110

የኮሮና ቫይረስ በ15 ደቂቃ የሚመረምር መሳሪያ በብሪታንያ ጥቅም ላይ ሊውል መሆኑ ተሰምቷል፡፡

አዲሱ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ በሳምንት ጊዜ ውስጥ በሚሊየኖች ለሚቆጠሩ እንግሊዛውያን እንደሚሰራጭ ታውቋል፡፡

ይህ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ ከህዝቡ ባሻገር ለህክምና ባለሙያዎችና ሆስፒታሎች እንደሚከፋፈል ዘጋርዲያን ዘግቧል፡፡

የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያው በአማዞን የኦንላየን የገበያ አዳራሾች በኩል ለህዝቡ የሚሰራጭ እንደሆነ ፐብሊክ ኸልዝ ኢንግላንድ የተባለ ተቋም ገልጿል ሲል ኢቢኤስ ዘግቧል፡፡

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com