ለኮሮና ቫይረስ ሌላውን መከላከያም አትርሱ

Views: 88

(ክፍል ሁለት)

በቀለች ቶላ

(ደራሲ እና የእጽዋት ተመራማሪ)

ኮሮና ቫይረስ (COVID-19 virus) ለመከላከያ እጅን መታጠብ እና መራራቅ መፍትሔ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ነገር ግን አፍና አፍንጫን መሸፈን እየተነገረ አይደለም፡፡

 

እባካችሁ በተገቢው ጊዜ ወይም ከቦታ ቦታ ስትዘዋወሩ አፍና አፍንጫችሁን ሸፍኑ፡፡ ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀውን ጭምብል ማግኘት ያልቻላችሁ በፎጣም ቢሆን፣ በሻርፕም ቢሆን፣ በነጠላም ቢሆን ተሸፈኑ፡፡

 

የአካባቢውን ቆሻሻ በሙሉ አጽዱ፤ አቃጥሉት፡፡ በየሰፈሩ፣ በየአካባቢው በትብብር ውጡና አጽዱ፡፡ ይህን ወረርሺኝ ተከትሎ ደግሞ ሌላ ችግር እንዳይመጣ፡፡

 

ባለፈው ሳምንት https://ethio-online.com/archives/7977  ላይ ሰፊ ምክር ተጽፎ ነበር፡፡ አንብቡት፡፡ ከጥንቃቄያችን ባሻገር የእግዚአብሔር ምህረት ይድረስልን፡፡

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com