ባቡር ትራንስርት ከዛሬ ጀምሮ የተሳፋሪዎችን ቁጥር ሃምሳ በመቶ ይቀንሳል

Views: 22

ከዛሬ ጀምሮ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት የኮሮና ስርጭትን ለመቆጣጠር የተሳፋሪውን ቁጥር 50 በመቶ በመቀነስ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።

ህዝባችን በሚሳፈርበት ጊዜ ርቀት ጠብቆ በመቆም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክት አሳስባለሁ”— የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com