በኮሮና ቫይረስ ስጋት ታራሚዎች ሊፈቱ ነዉ

Views: 19

በማረሚያ ቤቶች፣ቫይረሱ ከገባ ለቁጥጥር አስቸጋሪ ሁኔታ የሚፈጠር በመሆኑ ህጻናትን የያዙ ፣ የአመክሮ ጊዜያቸው የደረሰ እና ቀለል ያለ ክስ ያለባቸው እንዲለቀቁ መወሰኑን ጠቅላይ ሚ/ር ዶክተር አብይ አህመድ አስታውቀዋል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com