በዓለም አቀፍ ደረጃ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በኮሮና ቫይረስ 201 ሺህ 436 ሰዎች ተጠቅተዋል

Views: 64
የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አሃዞች እንደሚጠቁሙት በመላው ዓለም በኮሮናቫይረስ የተያዙት ሰዎች ቁጥር 201 ሺህ 436 ደርሷል።
የሞቱ ሰዎች ቁጥር 8,006 ሲሆን በበሽታው ተይዘው የተፈወሱ ደግሞ 82,032 መሆኑን አሳውቋል።
ቻይና፣ ጣሊያን እና ኢራን በርካታ በቫይረሱ የተያዙ እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች የሚገኙባቸው አገራት ናቸው።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com