በአሜሪካ በተለያ ግዛቶች ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ መምጣቱ ተጠቆመ

Views: 71

በአሜሪካ በተለያየ ግዛቶች ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ መምጣቱ ተጠቆመ፤ የኮሮና ቫይረስ ከዚህ በፊት ባልታየባቸው የአሜሪካ ግዛቶችም በስፋት መዛመት መጀመሩ ተገልጿል፡፡

የዌስት ቨርጊኒያ አገር ገዢ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በግዛታችን አንድ የኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ስለተገኘ፣ ቫይረሱ እንደሚመጣ እናውቅ ነበር ብለዋል፡፡

በሀገሪቱ እስከ አሁን ድረስ 108 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ሲያልፍ ስድስት ሺህ ሦስት መቶ የሚሆኑት ደግሞ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡

 

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com