የሮማው ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ከኮሮና ቫይረስ ነጻ ሆነዋል ተባለ

Views: 117

ሰሞኑን የ83 አመቱ የሮማው ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሳልና ብርድ ስለተያባቸው በኮሮኖ ቫይረስ ተጠቅተዋል በሚል ስጋት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ትላንት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓ.ም እንዳደረጉና ከበሽታውም ነፃ እነደሆኑ ተነግሯል፡፡

 

ፖፕ ፍራንሲስ የፋሲካን ፃም አስመልክቶ ንስሀ ስለመግባት ፣ይቅር ስለማለት ፣ስለ አለም ሰላምና ስለ እራስ ሰለ መፀለይ በየአመቱ በሚደረገውና ባለፈው እሁድ ተጀምሮ ለስድስት ሳምንት በሚቆየው ፕሮግራም ላይ ተገኘተው ተደጋጋሚ ሳል የተያባቸው ሲሆን ጳጳሱ አሟቸው ቀሪውን ፓሮግራም በደቡብ ሮም በሚገኘው ቤታቸው ውስጥ ሆነው ነው የተከታተሉት ሲል ፊደል ፖስት የጣሊያኑ ኢል ማሳጂሮ ጋዜጣ ዋቢ አድርጎ አስነብቧል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com