በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ስለ ሰላም የሚሰብከው ወጣት!

Views: 119

ወጣት ሰይፉ አማኑኤል “ሰላም ለምድራችን” በማለት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች እየተዘዋወረ ስለ ሰላም አብዝቶ ይሰብካል፡፡

 

የሶሪያ ስደተኞችን ለልመና ያበቃቸው የሰላም እጦት መሆኑን ህዝባችን ተረድቶ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ለማሳሰብ ይህ የሰላም ሰበካ ተግባር እንደጀመረ የሚናገረው ወጣት ሰይፉ፤ በቀን ሶስት ሰው ባነቃ ለኔ ደስታዬ ነው ይላል።


ሰላም ከሌለ፤  ምንም ነገር ቢኖርህ ጥቅም የለውም የሚለው ሰይፉ በአዲስ አበባ በላዳ ታክሲ ሹፌርነት ተሰማርቶ የሚሰራ ሲሆን፤ ስለ ሰላም ጠቀሜታ ከሶርያ ስደተኞች መማር ይኖርብናል ሲል ያሳስባል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com