በጉራፈዳ ወረዳ ከተከሰተ ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Views: 120

በደቡብ ክልል ጉራፈዳ ወረዳ በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ ምክንያት የወረዳ አስተዳዳሪውንና የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡

ከቴፒ ከተማ በመቀጠል የጉራፈዳ ወረዳ ከአደረጃጀት ጋር በተያያዘ  ሁከትና ብጥብጥ እየተበራከተ መምጣቱን ተከትሎ በወረዳው የሚገኙ የተለያዮ የሥራ ሀላፊዎችንና የወረዳ አስተዳደሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደቡብ ክልል አስታወቋል፡፡

ክልላዊ መንግስቱ ሕግን የማስከበር ስራ በልዩ ሁኔታ መጀመሩ ሀገራዊ ለወጡን ማሳያ ነው ተብሏል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com