በአዲስ አበባ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ተጀመረ

Views: 361

በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ የ ‹‹ፎር ጂ›› አገልግሎት ማስፋፊያ እና የኤል ቲ ኢ አድቫንስ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጥ ፕሮጀክት ተጀመረ፡፡ ይህ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ የደንበኞች የአገልግሎት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ መሆኑን ኢትዮ-ቴልኮም አስታውቋል፡፡

የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ እንደገለጹት፣ የኢንተርኔት አገልግሎት ቀደም ሲል ከነበሩት የ 3 ጂ የኢንተርኔት አገልግሎት በአዲስ አበባ የመጀመሩ ዋነኛ ምክንያት የደንበኞች የፍላጎት መጨመር ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ከዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ጎን ለጎን በጥራትና በተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ሞባይሎችንና አገራዊ ምርቶችን በማበልፀግ ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው ብሏል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com