ጠ/ሚ ዐቢይ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በምክር ቤት ምላሽ ይሰጣሉ

Views: 29

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በምክር ቤቱ ምላሽ እንደሚሰጡ ይጠበቃል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ምክር ቤቱ ዛሬ ልዩ ስብሰባውን ሲያካሂድ፣ የ11ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለጉባዔን መርምሮ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com