ዜና

ባርሴሎና ታዳጊዉን አስፈረመ

Views: 202
የካታላኑ ክለብ የ 20 ዓመቱን ታዳጊ ከስፖርቲንግ ብራጋ እስከ 30 ሚሊዮን ፖውንድ ወጪ በማረግ ተጨዋቹን የግላቸዉ ማዕረጋቸውን  አረጋግጠዋል።
ታዳጊው  ክለቡን በመጪዉ ክረምት  እንደሚቀላቀል  ታውቋል።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com